ስራዎቻቸውን አድምጡላቸው ውዶች የወደዳችሁትን ❤️ በመንካት ምረጧቸው!

@abnaseb @abnaseb
ውድድሩ እጅግ አስደማሚ ሆኗል ውብ እና ተስረቅራቂ ድምፆችን እየሰማን ነው:: መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል እንዳትዘናጉ የአድማጭ ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው:: ዳኞችም ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል:: መልካም እድል!!


#ቤቲ ከናዝሬት 16

#ያብስራ ከ አሰላ 13

#ውዴ ከ አሰላ 14

@abnaseb @abnaseb
@abnaseb @abnaseb
ውድድሩ እጅግ አስደማሚ እና አጉዋጊ ሆኗል ውብ እና ተስረቅራቂ ድምፆችን እየሰማን ነው:: እስካሁን 3ቱም ተወዳዳሪዎች እኩል የአድማጭ ውጤት ላይ ናቸው። መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል እንዳትዘናጉ የአድማጭ ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው:: ዳኞችም ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል:: መልካም እድል!!


#ቤቲ ከናዝሬት 25

#ያብስራ ከ አሰላ 25

#ውዴ ከ አሰላ 25

@abnaseb @abnaseb
@abnaseb @abnaseb
ውድድሩ እጅግ አስደማሚ እና አጉዋጊ ሆኗል ውብ እና ተስረቅራቂ ድምፆችን እየሰማን ነው:: እስካሁን 2ቱ ተወዳዳሪዎች እኩል የአድማጭ ውጤት ላይ ናቸው። መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል እንዳትዘናጉ የአድማጭ ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው:: ዳኞችም ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል:: መልካም እድል!!


#ቤቲ ከናዝሬት 40

#ያብስራ ከ አሰላ 35

#ውዴ ከ አሰላ 40

@abnaseb @abnaseb
@abnaseb @abnaseb
ውድድሩ እጅግ አስደማሚ እና አጉዋጊ ሆኗል ውብ እና ተስረቅራቂ ድምፆችን እየሰማን ነው። መዘናጋት ዋጋ ያስከፍላል እንዳትዘናጉ የአድማጭ ድምፅ ትልቅ ዋጋ አለው:: ዳኞችም ስራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል:: መልካም እድል!!


#ቤቲ ከናዝሬት 44

#ያብስራ ከ አሰላ 42

#ውዴ ከ አሰላ 45

#አማን ከ አሰላ 9

@abnaseb @abnaseb
@abnaseb @abnaseb
ውርሰ-ውበት(ልዑል ሀይሌ)
ሞትሽን አልመኝም
አንቺ ከሞትሽ ግን...
.
በፈረሶች ፀጉር
ለሚዋቡ ሴቶች
ውርስ ተይላቸው
አብሮሽ አይቀበር
ውበት ይሁናቸው
..
.
ብዙ ኩል ቀላቅለው
አሳር ለሚበሉ
ስራ አቅልይላቸው
አይንሽን ይትከሉ
..
.
ለቁንጅና ድጋፍ
አፍንጫ ጆሯቸው
ለጌጥ ለሚበሱ
ያንቺን አውርሻቸው
ውብ ጌጥ ነው በራሱ
..
.
ሳቃቸው እንዲያምር
ተነቅሰው በመፋቅ
አሳር ለሚበሉት
ጥርስሽን ስጫቸው
ወስደው ያስተክሉት
..
.
ሁሉንም አካልሽን
ከአፈር መበስበስ
መቀበር አድኚ
ቆመሽ ብቻ አይደለም
ሞተሽ ውበት ሁኚ
..
.
ፀባይሽ ግን ውዴ...
.
እኔ ያልቻልኩትን
አፈሩ ከቻለው
አደራ አታውርሺ
ፀባይሽ ቢወረስ
ትርፉ መቃጠል ነው
..
.
ሞትሽን አልመኝም
አንቺ ከሞትሽ ግን...
.
ውበትን ለሚሹ
ሴቶች አውርሻቸው
እኔም ያንቺ አፍቃሪ
ውርስሽን ልካፈል
እነሱን ላግባቸው

@abnaseb
@abnaseb
@abnaseb
ሰላም ወዶቻችን የድምፃሚያኑ ውድድር ዛሬ ማታ 3:00 ፍፃሜውን ያገኛል!
ውድድሩ በይፋ ተጠናቋል:: ከአሁን በጏላ ያሉ የተመልካች ድምፆች ነጥብ አይኖራቸውም

#ያብስራ ከ አሰላ 47

#ቤቲ ከናዝሬት 44

#ውዴ ከ አሰላ 47

#አማን ከአሰላ 14
አጠቃላይ ውጤት እና አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋል::
ቴሌግራም መስመር ላይ ነህ አንብበው ላንተ ነው/ላነቺም ነው። 1 ደቂቃ ብቻ!

ፓውሎ ኪሊዮ' እዲህ አለ
ሰዎች እንዲረዱህ ከመጠን በላይ አትድከም ሰዎች እንደሆኑ
የሚሰሙት መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነውና ።
አንድቀን ከእንቅልፍህ ስትነቃ ጊዜህ አልቆ ልታገኘው ትችላለህ ፤
ስለዚህ ልታደርገው የምትፈልገውን ነገር አሁኑኑ አድርገው ።
ስኬታማ ለመሆን ከፈለክ አንድ ሕግ አክብር ፈጽሞ ራስህን አትዋሽ ።
የህይወት ምስጢሩ ሰባት ጊዜ ወድቆ ስምንት ጊዜ መነሳት ነው ።
ሕልምህ እንዳይሳካ የሚያደርግ አንድ መጥፎ ነገር አለ "
አይሳካልኝም " የሚል ፍርሃት ።
በዓለም ላይ ያለ ማንኛውም ሰው ሊገባው የሚችለው ቛንቛ አለ "
ፍቅር " !
ስትሸነፍ አይደለም የተሸነፍከው በቃኝ ብለህ ስታቆም እንጂ !
ምንም ምክንያት ከማያሻቸው ነገሮች አንዱ ማፍቀር ነው ።
አንድ ነገር አስታውስ ልብህ ያለበት ቦታ ሀብትህም ተቀምጧል
መረጃውን ከ ዙኪ ሸዋ አገኘውት
ተስፋ ጽዮን ነበርኩ
ከተመቻቹ ገጼን በመውደድና በማጋራት ለሌሎችም ይጋብዙ
https://m.facebook.com/Tesfa-Tsion-1658960051012450/?ref=opera_speed_dial
ውድ #የአቢላማ የቴአትር እና ፊልም ፕሮዳክሽን ቤተሰቦች እንደ ሁል ጊዜው $ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ውዶቻችን ዛሬ #ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም #በኛ ቻናል የተጀመረውን አስደሳች #የግጥም ውድድር ልናስቀጥል ነው። ስለዚህ መወዳደር የምትፈልጉ እና የግጥም ችሎታ ያላችሁ #ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ ግጥሙን ከስማችሁ ጋር አያይዛችሁ @sew19 ላይ ላኩልን እና #በተመልካች ምርጫ ብቻ አሸናፊ የሆነውን ግጥም እንሸልማለን :: የውድድሩ የመጨረሻ(ማብቅያ) ቀን በዕለተ እሁድ ዕለት 21/10/2012 ማታ 2:00 ላይ ነው::

በዉድድሩ #1ኛ_ለወጣ 250 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል
#2ኛ_ለወጣ 100 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል

#3ኛ_ለወጣ 75 ሜ.ባ ኢንተርኔት ጥቅል
ምንሸልም መሆኑን በደስታ እንገልፃለን:: ጥብቅ #ማስጠንቀቂያ የራስ ያልሆነን ግጥም ለውድድር ማቅረብ በቀጥታ ከውድድር ያሰርዛል::
ሰላማችሁ ይብዛልን!

@abilam @abilam
@abilam @abilam
Forwarded from #¥ūñġ_ĸìďůş🥀
🌼JOin
🙏&
🦋Sher
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌼 @rasta_man_143🌼
🌼 @rasta_man_143🌼
🌼🌼🌼🌼🌼🌼
#መልካም አዲስ አመት ይሁንልን እያልን
#እንቁጣጣሽን ከኛጋ
እስከዛ በሰላም ያድርሰን
#በፍቅር #በጤና #በህይወት
ያቆየን \ያድርሰን\2013
#Amen🙏
#Amen🙏
#Amen🙏
Forwarded from #¥ūñġ_ĸìďůş🥀 via @like
👸👑👸
# ቻናላችንም በቅርቡ ለየት ያለ ነገር ሊጀምር አስቧል 🤔 እናም በናንተ ምርጫ ልናረግ ፈለግን 😷

እኔ ታለንት አለኝ ካሉ ቻናላችን join ብለው ይግቡ👇
👉@kidavine👈
👍👍👍👍 💃🕺🎹🎺🎷🎤🌅🌄🌠🎙🎙🎙
መወዳደር የሚፈልጉትን talent ይምረጡ🤫🤫🤫🤫
🤔 ምን ብናወዳድር ይመርጣሉ?? 👇👇👇👇👇
👉ይምጡ ታለንትዎን ያሳዩ ይወዳደሩ 🙏 ይሸለሙ 🏆
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🏆የውድድር አለም🏆
1 = ጥንዶች ፎቶ ውድድር💑
2=የድምፅ ውድድር🎤🎙🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
3=የስዕል ውድድር📈📉💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫
4= home short video ውድድር 🎦⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
5=የግጥም ውድድር📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
👇👇👇👇
👉 እርሶም ሚፈልጉትን ይመረጡ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔👇
ሀሳብ ካሎት
@blackmanl 👈
☝️☝️☝️☝️☝️☝️
https://www.tg-me.com/kidus_official
https://www.tg-me.com/kidus_official
ደረሰ ደረሰ ደረሰ

አቢላማ የቴአትር እና የፊልም ፕሮዳክሽን በተለያዩ የኪነጥበብ ዘርፎች ሲያሰለጥናቸው የቆዮትን ተማሪዎች ሊያስመርቅ ቀን ቆርጦ እርሶንም ቀጠሮ ማስያዙ ይታወሳል።

ቀናት በቀናት ተተክተው እነሆ ቀጠሮአችን በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀርተውታል፤እኛም የእርሶን የጥበብ ጥም ለማርካት ዝግጅታችንን አገባደን ቀናችንን በጉጉት በመጠበቅ ላይ እንገኛለን ።

እርሶም ለጥበብ አፍቃሪ ለወዳጆ ያጋሩ ፤ላልሰማ ያሰሙ። መቼ ነበር? ካሉን

🦋ያስታውሱ

👉 ጥር 1/2014 ዓ.ም

👉 በኦሊያድ ሲኒማ

👉 ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

አይቀርም #መቅረት_ያስቆጫልና

👉 ሲመጡ ወቅቱን ባገናዘበ መልኩ ማስክ እና ሳኒታይዘር እንዳይለዮ

👉 ጊዜ ውድ ነውና ሰአት ይከበር🙏

ለበለጠ መረጃ @sew19 ላይ ያናግሩን

@abilam
@abilam
2024/09/28 16:54:38
Back to Top
HTML Embed Code: