Telegram Web Link
💝ፍቅር ማለት ...

ክፍል አንድ ①

...ስለ ፍቅር ብዙ መፃፍና ማውራት በጣም ቀላልና ተራ ነገር ነው ከ ልጅ እስከ አዋቂው ስለ ፍቅር ብጠይቋቸው ሁሉም ያለምንም መጠበብ በስራቱ ይመልሳሉ ምክንያቱም ሁላችንም በፍቅር ያደግንና ፍቅር እያየን ያደግን ነን ልጅ እያለን በናትና በአባት ፍቅር ትንሽ አደግ ስንል የጎረቤትም ፍቅር ከዛ የማህበረሰቡ እያለ ይቀጥላል ፍቅር ደሞ መማር ሳይሆን ማየት ነው የሚያስተምርህ ...

...አሁን ላይ ትልቆች ሆንንና የምናፈቅራትን ወይም የምናፈቅረውን ስናጣ ወይም ሲከዳን ጎዳን ብለን ስናስብ ፍቅር የለሌ አድርገን እናስባለን ወይም ማፍቀር ሞኝነት ተደርጎ ይወሰዳል ።

(#ፍቅር_በፊትም_የነበረ_አሁንም_ያለ_ወደፊትም_የሚኖር_ነው)

ፍቅር💝 ከስጦታዎች ሁሉ ትልቁ ስጦታ ነው የምናፈቅረውን ሰው በ ንፁ ልብ ማፍቀር ከቻልን የምናፈቅረው ሰው ሌላ ምንም ባናደርግለት ይህ በቂው ነው ይህ ያስደስተዋል ይሄውኑም ነው ምኞቱ።

ስለዚ ፍቅር በብዙ መልኩ ይገለፃል ወይም ብዙ አይነት ፍቅሮች አሉ #ጥቂት_ሰዎች ፍቅርን በሁለት ይከፍሉታል
( መዋደድ እና መፋቀር ወይም መውደድ እና ማፍቀር ወይም ደሞ ውዴታ እና ፍቅር) በዚ መልኩ ያስቀምጡትና ሁለቱን ደሞ ለየ ብቻ ዘርዘር አድርገውም ያስቀምጡታል #አብዛኛው_ሰዎች ደሞ ፍቅርና መዋደድን step (ደረጃ) እንጂ ልዩነት እንደሌለው ያስቀምጣሉ ።

ሁለቱንም በምሳሌ እናስቀምጣቸው👇

(ጥቂት ሰዎች 👇)

#ውዴታ💚

💚ውዴታ መጀመሪያ ላይ የሚከሰት ነገር ነው አንድን ሰው መውደድ የምትጀምረው ላንተ ከሚውልልህ ውለታ ጋር ተያይዞ ነው ጥሩ ነገር ባደረገልህ ቁጥር አንተም ያንን ሰው እየወደድከው ትመጣለህ እናትህን ወይም የቅርብ ሰዎችህን ትወዳቸዋለህ እንጂ አታፈቅራቸውም ትዋደዳላቹ እንጂ አትፋቀሩም ስለዚ #ውዴታ💚 ለብዙዎቹ የምትሰጠው ነው ሰዎችን👨‍👨‍👧‍👧 ፣ እምነትህን 🕋⛪️ ሃገርህን🇪🇹 ፣ እንስሳትን🐄 ፣ ገንዘብህንና💰 ሃብቶችህን🚗🏠 ወዘተ እነዚህን ሁሉ የመውደድ መብት አለህ (ውዴታ አለምን በአጠቃላይ ከነ ፍጥረታቱ የመውደድ መብቱ አለህ)

ሌላው ደሞ ❤️#ፍቅር ነው።

#ፍቅር 💛❤️

ፍቅር ለጥቂቶች የምትሰጠው ወይም ለተቃራኒ💑 ፆታ ብቻ የምትሰጠው ሲሆን የምታፈቅረውንም ሰው የምታገባው ብቻ መሆን አለበት ❤️ፍቅር በብዙ መንገድ ሊይዝህ ይችላል #ፍቅር❤️ አንዳንዴ ከአንዴ በላይ ላይዝህ ይችላል አንዳንዴም ከዛም በላይ ይይዝሃል እስከ 10 ጊዜም ሊይዝህ ይችላል ( ይሄንን ወደ መሃል አካባቢ ስንደርስ እንዴት እንደሆነ አብራራለሁኝ) ። ስለዚ ፍቅር❤️ እና መዋደድ💚 ልዩነት አላቸው ።

ይህ 👆 የጥቂቱ ሰው ነው የብዙሃኖችን ደሞ እንመልከት።

ሌሎች ደሞ ከዚህ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም ትንሸደ ለየት ያደርጋቸዋል ብዙ አይነት ፍቅር አለ ይላሉ ነገር ግን መዋደድና መፋቀር ብለን መከፋፈሉን ግን አይስማሙም መዋደድ መጀመሪያ የሚከሰት ውዴታችን እየጨመረ ሲሄድ ደሞ እናፈቅራለን የምናፈቅረውን ሁሉ ደሞ እናገባለን ማለት አይደለም ፍቅር የመውደድ ጥጋችንን የምናሳይበት ነው ።

አንድን ሰው አፈቅርሃለው ካለህ የውዴታው ጥግ መሆኑን እየነገርከው ነው ወይም እየነገርሺው ነው ባጭሩ ፍቅር በአጋጣሚ የሚይዘን አይደለም ከጊዜ ቡሃላ የሚመጣ ነው መጀመሪያ ትዋደዳለህ ከዛ ይበልጥ እየወደድከው ትመጣለህ የመውደዳቹ ጥግ ሲደርስ ደሞ ታፈቅረዋለህ ተቃራኒ ፃታን አፍቅረህ ከሆነ ማግባት የሚፈቀድልንን ሰው ከሆነ እናገባዋለን ማለት ነው ስለዚህ እናትህን ትወዳታለህ አይደለም የሚባለው ታፈቅራታለህ ነው የሚባለው ስለ ምታፈቅራት ታገባታለህ ማለት አይደለም ምክንያቱም እንደ እምነትም ሆነ ባህል እናት ማግባት አይፈቀድምና።

መዋደድ 💚

ውዴታችን ሲጨምር 💛

ፍቅር ሲይዘን ❤️

ይቀጥላል

እናንተ የቱን ተከታይ ናቹ?

(#የጥቂቱ) መዋደድ ለሁሉም የሚሰጥ ሲሆን መፋቀር ግን ለጥቂቶቹ የሚሰጥ ነው። ይሄን ከሆናቹ 💚 ይሄንን ተጫኑ

(#የብዙሃኑ) ፍቅር የመውደድ ጥግ ሲሆን የምንወደውን ሰው ከጊዜ በሃላ እናፈቅረዋለን የ ምናፈቅረውን ሁሉ ደሞ አናገባውም ማግባት የሚፈቀድልንን ሲቀር። ይሄ ከሆናቹ ደሞ ❤️ ይሄንን ተጫኑ
መልሳችሁ ከስር በሚለቀቀው መቀበያ አድርሱን

@ab_di1 👇👇👇መልስ👇👇👇
በኮቪድ-19 የተያዙ ኢንተርን ሃኪሞች!

ካለፈው ሳምንት ማክሰኞ ዕለት ጀምሮ አስራ አምስት (15) የሚሆኑ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኢንተርን ሃኪሞች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጦ በህክምና ክትትል ላይ እንደሚገኙ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቀዋል።

በቫይረሱ መያቸው ከተረጋገጠው ኢንተርን ሃኪሞች መካከል ሰባቱ (7) ሴቶች ሲሆኑ የቀሩት ስምንቱ (8) ደግሞ ወንዶች ናቸው።

በህክምና ላይ እንደሆኑ የነገሩን ኢንተርን ሃኪሞቹ ስላሉበት ሁኔታ ነግረውናል ፣ አስተያየቶችን ሰጥተውናል ፣ ጥያቄዎችን አንስተዋል ፣ ሊስተካከሉ ይገባቸዋል ያሏቸውን ጉዳዮችንም ጠቁመዋል በነገው ዕለት እንመለስበታለን።

@tikvaheth_1
ፕሮግራሙ ይቀጥል ለምትሉ 👍
አይ ይቅር ለምትሉ 👎
Forwarded from 🌍 ADINU NASIHA🌍 [ " ادين نصيحة " ]😊
📔عقيدة أهل السنة والجماعة
📒የአህለሱና ወልጀመዓ አቂዳ (እምነት)

በቅርቡ ⤴️ ይቺን ኪታብ እንጀምራለን
#ኢንሻአላህ
በኡስታዝ ሙሐመድ አሚን
**መከታተል ያለብን ኪታብ ነው**

ሸር በማድረግ መቅራት የሚፈልጉትን እንጠቁማቸው

@islamic_uwqat ጆይን በማለት ይከታተሉን
❤️ፍቅር ማለት...

ክፍል ሁለት②

...ልጅ እያለን ሁላችንም ከፈጣሪያችን ዘንድ የሚቸረን አንድ ነገር አለ እሱም ንፁ ልብ ነው ፈጣሪያችን ሲፈጥረን አዕምሮአችንና ልባችን ንፁ ምንም የማያውቅ አድርጎ ይፈጥርልናል ንፁ ልብ የሰጠን ደሞ በምክንያት ነው ይህ ንፁ ልብ ደሞ like እንደ ከረጢት ነው አንድ ከረጢት የሰጣችሁትን ይቀበላል ልባችን ወይም አቅላችን ከ ቀረጢቱ የሚያለያያቸው በ says (በመጠን) ብቻ ነው ቀረጢት በቃኝ ሞልቻለው ሲል አቅልና ልባችን ግን አይሞሉም እንደውም በሰጠናቸው ቁጥር እየሰፉ ይመጣሉ ...

..ይሄንን ያነሳሁላቹ በምክንያት ነው ምን ልላቹ ፈልጌ መሰላቹ ማናችንም የሰው ዘር ባጠቃል መጥፎ ወይም ጨካኝ ሰዎችን የሚጠላ ሆነን አልተፈጠርንም ወይም ደሞ ማናችንም ስንፈጠር አፍቃሪ ጥሩ መካሪ አዛኝ ሆነንም አልተፈጠርንም ሁላችንም የተፈጠርነው ቅድም እንዳሉኩት ባዶ ሆነን ነው ።

ታድያ ሰዎችን መጥፎ ወይም ጥሩ የሚያደርጋቸው ምንድነው?

...አንድ ሰው መጀመሪያ ቤቱን መስሎ ያድጋል እያደገ ሲመጣ ማህበረሰቡን አሁንም ትንሽ አደግ ሲል አገሩን ወጣት ትልቅ ሲሆን ደሞ አለምን መስሎ ያድጋል ትንሽ ላብራራላቹ።
@abdu4321

ልጅ እያለን እናትና በአባቶቻችን የተለየ ፍቅር ይሰጡናል ብዙ ነገሮች ይገዙልናል፣ ያበሉናል፣ ያጠጡናል፣ ያለበሱናል ብዙ ነገሮች ያደረጉልናል ለዛ ነው እፃናቶችን አይታቹ ከሆነ ለአሻንጉሊታቸው ልዩ ፍቅር ይሰጣሉ እናታቸው እነሱን እንደምታደርግላቸው ላሻንጉሊታቸው ያደርጋሉ አሻንጉሊታቸውን ያጥባሉ ምግብም ለማብላት የሞክራሉ ያዝሏታል ያስተኞቸዋል ወዘተ ስለዚ ወላጆቻቸውን መሰሉ ማለት ነው።

ከጊዜ በሃላ የልጃቹ ጠባይ ተቀይሮ ታገኙታላቹ ቤተሰቡን መምሰል ትቶ ሌላ የማታቁትን አዲስ ሰው ይሆንባችኃል ይህ የሆነው ደሞ አዲስ ሰው ስላወቁ አዲስ ያወቃቸውን ሰው እየመሰለ ነው ( የሰፈሩን ጋደኞቹን) እየመሰለ ነው

ከዛ አገሩን ይመስላል በተማረው መስክ መስራት አገሩን ማገልገል ይጀምራል እውቀቱን በጨመረ ቁጥር አለምን በዛው ልክ እያወቃት ይሄዳል ።

ይሄ ሁሉ ሲያልፍ ግን እያየ ወይም እያወቀ ብቻ አይደለም የሚያልፈው ነገራቶቹን እየተለማመደው በውስጡ እያስቀመጠው ያወቀውንም እየተገበረ ይሄዳል ስለዚ አፍቃሪ ወይም ጨቃኝና በውስጣችን ጥላቻ የሚሞሉት ሌሎች ሰዎች ናቸው ለዛም ነው ዛሬ አፍቃሪ የነበረው ነገ ተቀይሮ ታገኘዋለህ ለምን ቢባል ሌለ ሰው ጥላቻን አስተምሮታል ወይም መጥፎ እንዲሆን ምክንያት ሆኖታል
ወይም ደሞ ዛሬ ላይ ዱርዬና አላማ የሌለው ሰው ነገ ተለውጦ ታገኘዋለህ የለውጡ ምክንያት ሌላ ሰው ነው ።

ስለዚ ፍቅር የሚሰጥ ነገር ነው ወይም የምንቃበለው ነገር ነው ፍቅርን ከፈጣሪያችን እንቃበላለን ወይም ወደኛ ልብ እንዲገባ ያደርጋል እኛ ጋር ያለው ፍቅር ደሞ ለምናፈቅረው ሰው እንሰጣለን ለዚ ማስረጃ አንድ የእምነታችን መሪ የሆኑትን ጥበበኛው ረሱል ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ለባለቤታቸው ኸድጃ የተናገሩትም ላካፍላቹ

❤️" ኢንኒ ሩዚቅቱ ሑበሃ"
(እሷን መውደድ ተሰጠሁኝ) ❤️

ስለዚ ፍቅር መሰጠት ነው! (ከፈጣሪያችን) ልባችንን ለፍቅር ክፍት እናድርገው ያኔ ፍቅር ወደኛ ይመጣል ፍቅር ደሞ ሁለመናችንን ይቀይረዋል የ አላማ ሰው ያደርገናል ለኔ ብቻ የሚል ስሜትን ያስወግድልናል ወንድም እህቶቼ አፍቃሪዎች እንሁን ሰዎች ዘንድ ፍቅራችን(ውዴታችንን) እንጂ ጥላቻን አንዝራባቸው ( #ከጥላቻ_ግን_ምን_ይገኛል?)

ክፍል 3 ይቀጥላል

እስከዛው ግን ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ 👍

@abdu43211
❤️❤️
❤️ ፍቅር ማለት...

..ክፍል ሶስት ③

...ፍቅር እኛ እንደምናስበው ውስን አይደለም ስለ ፍቅር ተዘርዝሮም አያልቅም ፍቅር ዘላቂ ነው ዛሬ ታፈቅረው የነበረው ቀን ሲቀየር ፍቅርህ ወደ ጥላቻ ከተቀየረ ይህ ፍቅር አልነበረም ጥቅም እንጅ....

...ዛሬ ላይ ሁሉም ከልጅ እስከ አዋቂው ከተራው ሰው እስከ ምሁራኑ የሚያፈቅርዋቸውን ሰው በብዙ መንገድ ፍቅራቸውን ለመግለፅ ይሞክራሉ ገጣሚው በግጥም ደራሲው በድርሰት ሰዓሊው በስዕሉ ብቻ ሁሉም በተሰጠው ተሰጥኦ ፍቅራቸውን ለመግለፅ ይሞክራሉ።

[ፍቅር እንደምፅፍላቹ ቀላል ላይሆን ይችላል ግን ፍቅር በሁላችንም ሂወት አለ በሁሉም ልብ!]

...ይህ ፍቅር ሃያል ከመሆኑ የተነሳ የብዙዎችን ሂወት ይቀይራል አዲስ ማንነትንም ይሰጣል።
ለምሳሌ ወደራሳችን ሂወት እንመለስና ለአንድ ደቂቃ ስለ ምናፈቅረው ሰው ማንነትና ባህሪውን እናስብ🤔 በመቀጠልም ከምናፈቅረውን ሰው እንዴት አብረነው መኖር እንደምንችል እናስብ🤔 ይሄንን ስናስብ በአይምሮአችን ውስጥ ብዙ ነገር ይመላለስ ይሆናል ከነዛ ውስጥ አንዱ ደሞ አሁን ላይ ያለንን ፀባይ ወይም ሂወት የምናፈቅረውን ሰው እንደሚያሳጣን እናስብ ይሆናል ወይም መጥፎ ጠባያችንን መቀየር እንዳለብን ይሰማናል ምን አልባት ፀባያችን ቁጡ ከሆነ ወይም ችኩል ከሆንን የምናፈቅረውን ላለማጣት ስንል ይህ ፀባያችንን ለመቀየር ባንችል እንክዋን ሌት ተቀን ለመቀየር በጣም ሙከራ እናደርጋለን ስለዚ ፍቅር ሃያል ነው ለለውጣችን ምክንያት ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም ።

...ሌላም አንድ ነገር ልጨምርላቹ ተበላሽተዋል አይለወጡም ብለን ተስፋ የቆረጥንባቸው ሰዎችን ተለውጠው እናያለን ይህ የሆነበት ምክንያት ደሞ ፍቅር ነው በፊት ላይ ቃሚ አጫሽና ጠጪ እንዲሁም በብዙ አደንዛዥ እፅ ተጎድቶ ወይም ስራዬ ነው ብሎ የተያያዘን ወጣት፤ ተደባዳቢና ሰዎችን የሚያስቸግን ወንድ በአንዱ ቀን ከአንዲት ሴት ጋር ፍቅር ይዘዋል ከዚች ልጅ ጋር ፍቅር ሲይዘው ይህ ሰው እስዋን ለማግኘት ብሎ ሁሉ ነገር ይተዋል ሱሶችንና መጥፎ ባህሪውን ደብቆ ይገናኛታል ፍቅር ውስጥም ለማስገባት ብሎ ብዙ ነገር ያደርጋል ተሳክቶለት ካገባት ደሞ የአላማ ሰው ይሆናል በሂወቱ ላይ ለውጥን ለማምጣት ይጥራል አላማውን ያሳምራል አላፍትና ይሰማዋል በስራዉና በሂቱ ትልቅ ለውጥን ያመጣ የዚ ሁሉ ምክንያቱ አሁንም ፍቅር ነው!

ወዳጆቼ ፍቅር መንታ ወንድም አለው ስሙ ጥላቻ ይባለል ፍቅር ሲነሳ ይህ መንታ ወንድሙ ሳይነሳ አይታለፍም ሁለቱም በጣም ልዩነት አላቻው።

(ወንድም እህቶቼ አንድ ተራ ሰው ወይም መሪያቹ የሆነ ሰው ስለ ጥላቻ በሚሰብካቹ ጊዜ ለማስቆም ወይም ላለማዳመጥ መክሩ አልያም ከኑሱ እራቁ!)

....ፍቅር የሚሉት ከራስ አልፎ ሰዎችን ሰው በመሆናቸው ብቻ የሚወድ ፣ የሚያከብር ፣ ለሰዎች የሚጨነቅ፣ ለሰዎች ሂወት እንዲያምር ሌት ተቀን የሚለፋ ምቀኝነት ውስጡ የሌለ የሰዎች የጥሩ ነገር ለውጥ ምክንያት የሚሆን ሰላማችንን የሚያስጠብቅ ነው ( ሰላም የሚኖረው ፍቅር ሲኖር ብቻ ነው የ እገሌ ብሔርና የእገሌ ብሔር በሁለቱ መካከል ፍቅር ቢኖር ኖሮ አይደለም በመሬት መጋጨት ይቅርና የራሳቸውንም መሬት አሳልፈው ይሰጡ ነበር ፍቅር ነው ሰላማችን!)

..ሁለተኛው (መንታ ወንድሙ) ደሞ ስሙ ጥላቻ ይባላል ወንደሙን በጣም ይጠላል ይህ ጥላቻ እናንተ አፍቃሪዎች ከሆናቹ በውስጣቹ ያለውን ፍቅር በማውጣት ያለያዩዋችሃል ስለ ምታፈቅረው ሰው መጥፎነቱ ብቻ እየመረጣ እያሰማቹ እንድትጠላው እንድትርቀው ከአማከሪው ሸይጧን ጋር በመሆን ውስጥህ ጥላቻ እንዲፈጥር ያደርጋል ይህ ጥላቻ በጣም ምቀኛ ነው ሰላምህን አንድነትህንና ፍቅርህን (መዋደድህን) ሊያጠፋ ሌት ተቀን ይለፋል አንተንም ሆነ የምትወደውን ሰው ገደል ሳይከት ምንም እረፍት የለውም!

ይቀጥላል

በቀጣይ በአፍቃሪ እና በጥላቸ የተሞላን ሰው ያለው ልዩነቱን እና ሌላም ተያያዥ ነገር ይዤላቹ እቀርባል

እስከዛው #ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ

❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️
❤️ ❤️ ❤️ ❤️
❤️ @abdu4321 ❤️
❤️ 💏 ❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️
❤️ ❤️

ብቻህን ስትሆን እና ብቸኝነት ሲሰማህ የሆነን ሰው መናፈቅ የተለመደ ነው።😊

በደስታ ተወጥረህ ግን ሰውን መናፈቅ እውነተኛ ስሜት ነው።😍

@abdu43211 ❤️❤️❤️
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መጠናቀቅ #4

የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ባለስልጣን የቤት መኪኖች እንዲሁም የሜትር ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች በወንበር ልክ እንዲጭኑ መወሰኑን ለኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 አሳውቋል።

@tikvaheth_1
ሳገባሽ ላፍቅርሽ ፨፨፨፨፨
የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሀላ
የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር
Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለህው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር
ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ
ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ

@abdu43211
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (abdi)
❥ :::::::::ትዳር ማለት::::::::::::❥

አንድ ቤት አብሮ መኖር ወይም አብሮ መብላት ፣ መጠጣት ፣ አንሶላ መጋፍት ብቻ አይደለም ፤

❥ትዳርን ትዳር የሚያደርገው ይህ ብቻ አይሆንም በእንደዚህ አይነት መልኩ ትዳርን የመራን ያለ ሰው የትዳርን ጥፍጥና እና መድራዊ ጀነትነቷን ሳያጣጥም ይቀራል።

እውድህ አለሁ እወድሽ አለሁ ፣ ስጦታ መለዋወጥ ፣ በምሽት ጨረቃን እያዩ መዝናናት ፣ የተጎራረሱ ጣዓምን ማጣጣም ማን ለምራባዊያን ብቻ ሰጣቸው?

እኛ እኩ የነቃን ሱልጡን ሙስሊሞች ነን ከትዳር አጋር ጋር መጫወትን እና ፍቅር ቃላትን መለዋወጥን ለትዳር አጋር ያማረን ልብስ መጠቀምን ምነው ዛሬ በእኛ በሙስሊሞች ላይ ሃራም የተደረገ አስመሰልነው።

❥ትዳርን ፍቅር በፍቅር ለማድረግ ውድ ሞዴላችን ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) መከተል አለብን እናታችንን አይሻ ታላቁ መልክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መስጊድ እንኳን ሲወጡ ግንባርዋን በመሳም ነበር የሚወጡት አሁን ግን ሰንቶች ባሎች ናቸው ይህንን የሚፈፅሙት እንድው እኮ ትዳር ያደረጉት ትዳር አላቸው የሚለውን ታርጋ ለመለጠፍ ይመስላል።

❥ ትዳር አለሁ ተብሎ ግን የትዳርን ጣዓም የማያውቅ ስንት አለ?ምን አለበት መንገድ ላይ ካሉ አበባ ሻጭ አንድ ይዘህ ወደ ቤት ብትመጣ ይህንን ብታጣ ቾኮሌት ይዘህላት ግባ ቆይ ጎበዝ ምንም ብታጣ መልካም ስነ ምግባር ይኖርህ።

☞ በኢስላማዊ ሰላምታ የእኔ ቆንጆ ያልክ ግባ ይህንን ማድረግ ለእስዋ ያለክን ቦታ እና ፍቅር ያሳያል ውድ እህት ውድ ወንድም ይሉኝታ በፍቅር መዓከል ይብቃ።

ትዳር ላይ ያላችሁ ውድ እህት እና ወንድሞቼ አትቀልዱ ።
ትዳራቸሁን ካዊያ አታድርጉት ተመካከሮ በሳምንት አንዴ ሹራ አድርጉ ያላቹበትን ኒዒማ በደንብ አስተውሉለዚህ ለአላህ ፀጋ መስጋናን አድርሱ አላህ ትዳራቹን እስከ ጀነት ያዝልቅላቹ።

☞ አላህ ላላገባን የሚበጀንን የትዳር አጋር እና ላገባን ደግሞ ያማረ ትዳር ይወፍቀን።

አሚን አሚን😘# ሼር
​​😘ማፍቀርም ሆነ መፈቀር የማንኛውም ሰብአዊ ፍጡር ባህሪ ነው። ፍቅር መስዋትነት ነው ላፈቀሩት ሰው ደስታ ፣ሰላም ፣ምቾት፣እረፍት ሲሉ የራስን ደስታ አቶ ራስን አሳልፎ እስከመስጠት ድረስ የሚከፈለውን ዋጋ ነው።
የእውነት ያፈቀረ ሰው ለኔ ለኔ ከሚል ስሜት የፀዳ ፥ ለኔ ከማለት ይልቅ ለወደደው ሰው ራሱን ሳይሰስት መስጠት ነው
ለኔ።🌹🌺♥️
‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
@abdu4321
ሼር #ይደረግ ቤታቹ እንደዚህ አይነት መስገጃ ካለ አውጡና ጣሉት። ምክንያቱም የኢሉሚናቲ ወይም የሉሲፈር ምስል በድብቅ አረገውበታል ባለማወቅ ያደረግነው ችግር የለውም ከዚህ ቡኋላ እንጠንቀቅ እያየን እንግዛ ይህ መልእክቴ ነው።

@abdu4321 👈
@abdu43211 👈
ይቀላቀሉን 👆👆
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (abdi)
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ የሐሪማ ቴሌቪዥን ቤተሠቦች የረበና ሠላም በ እናንተ ላይ ይስፈን እያልኩ ለዛሬ አዲስ ቻናል ይዤላችሁ መጥቻለሁ
________________________
ሐሪማ ቴሌቪዥን
Satelite = Nile sat
Frequency = 11555
symbol rate = 27500
Polarization = Vertical
_________________________
መልዕክቱን ለማዳረስና ተመልካቾችን ከሐሰተኛ ገፆች ለመጠበቅ በዚህ ገፅ የምንፅፋቸውን መልዕክቶች ያጋሩ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።

@harima_tv1
❤️❤️
❤️❤️ ፍቅር ማለት...

ክፍል አራት ④

"ፍቅር የሚለው ቃል ለተቃራኒ ፆታ ብቻ አይደለም አንድ ሰው ሁሌም ወደ ሰላም የሚጣራ ከሆነ እሱ ሰላምን አፍቃሪ ነው ወይም ደሞ ሰዎችን ወደ እምነቱ የሚጣራ ከአሁን እሱ እምነቱን አፍቃሪ ነው ማለት ነው"

ሌላ ነገር ልጨምርላቹ አሁን ላይ በስፋት ስለሚወራ አንድ ነገር ላንሳ እሱም የሸይጧን አምላኪዎችን (ለሸይጧን ተገዢ) የሆኑትን ሰው እንመልከት ብዙ ሰው ስለነዚ ሰዎች ሲነሳ በጣም ይገረማሉ እንዴት ለሸይጧን ይገዛሉ ብለውም ያሰላስላሉ ሚስጥሩንም ለማወቅ ብዙ መፅሃፍቶችን ያነባሉ ግን ሚስጥሩ በጣም ቀላል ነው አንተ ስራህን ወደህ የምትሰራው ለምንድነው? ስራ ከሚባለው ነገር ጋር ፍቅር ይዞህ ነው? አይደለም ስራውኮ ካላዋጣህ ከሆነ ጊዜ ቦሃላ ትቀይረዋለህ ስለዚ ስራህን ወደህ የምትሰራው ገንዘብ ለማግኘት ብቻ ነው ሌላ ምንም ምክንያት የለህም ( ምን አልባት ሰዎችን ለመጥቀም ለሃገሬ እድገት ወዘተ ልትል ትችላለህ ነገር ግን ከበስተ ጀርባው የሚያሳስብህና ማግኘት የምትፈልገው ነገር አለ እሱም ገንዘብ ነው ወንድሜ) ።

ይሄን ከላይ ከጠቀስኩላቹ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው ማለትም ሸይጧን አዑዙ ቢላህ (ደሞ የምፅፈውን እንዳያስጠፋብኝ😂) ሼይጧን አምላኪዎች እውነት ሼይጧንን ሊገዙት ፈልገው ሳይሆን የገንዘብ እና የዝናው ፍቅራቸው ሃይሎባቸው ነው ...

ይቅርታ ፍቅርን በነዚ ተራ ነገራቶች በመግለፄ

ወደኛ እንምጣ እኛ ልናፈቅራቸው የሚገባው 4 ነገሮች አሉ
እነሱም ፦

1❤️ እምነታችንን
2❤️ሃገርህን
3❤️ የሰው ዘር ወይም ሰዎችን በሙሉ (የበላይህን፣ ታናሾችህን ባንተ ቁጥጥር ስር ያሉት...) እና
4❤️ ሰላማችንንን

እነዚ አራት (4) ነገሮች ሊፈቀሩ ይገባቸዋል ምክንያቱም

❤️እምነትህን ስታፈቅር ለእምነትህ ኗሪ ትሆናለህ እምነትህ የሚያዝህን ሁሉ ትተገብራለህ እምነትህ ደሞ ካንተም አልፎ ለአለም ሰው ብቁ እንድትሆን የሰላም የፍቅር ሰው እንድትሆን ያንፅሃል

❤️ሃገርህን ወዳድ ሁን ለሃገር ኑር ሃገርህን ለመጥላት ስትል መሪዎች በድለውኛል እንዳትል መሪዎችህ ምን አልባት አንተ እንደማትፈልጋቸው አይነት ሰዎች ላይሆኑ ይችላሉ ስለዚ እነሱ መጥፎ ናቸው ማለት ሃገርህ መጥፎ ናት ማለት አይደለም ሃገርህ ህዝቦችህ ናቸው እናትህ አባትህ ሚስትህ ልጆችህ አንተም ጭምር መሻይሆችህም ኡስታዞችህም ሁሉም ተሰብስበው ነው ሃገር የሚሆኑት ሃገርህን የምትጠላ ከሆነ እነዚ ሰዎችን እጠላለው እንደማለት እንዳይቆጠርብህ ተጠንቀቅ።

❤️ሰዎችን ስትወድ ደሞ አንድ ነገር ሲናገሩ አእምሮህ ውስጥ ቀድሞ መጥፎ ጥርጣሬ አይመጣም ( ይህ ደሞ ለአእምሮህ ሰላም ነው) የሚናገሩት ነገር ሁሉ እንደ አበስትራክ ግራ አትጋባም በቶሎ ትረዳቸዋለህ ሰዎች መውደድ ከነሱ ጋር ተግባብተህ እንድትኖር ያደርግሀል ለሰዎች መልካም አሳቢ ትሆናለህ ።

❤️ ሰላምን የሚጠላ የለም ሁሉም ሰው ሰላም ወዳድ ነው ብዙዎቹ ሰላም ወዳድ ነን ብለው ያስባሉ ግን ጥሪያቸውና ተግባራቸው ሰላም ወዳድ አይመስሉም ብቻ ወዳጄ ሰላም ወዳድ ከሆንክ እንደኔ በከፈትከው የቴሌግራም ወይም ሌላም የብዙሃኑ መገናኛ ስለ ሰላም፣ስለ ፍቅር ትሰብካለህ ሰላምህን ስትወድ ነገራቶችን በመግባባትና በመመካከር ትፈታዋለህ የሰላምህን ፀር የሚሆንብህ ማንኛውንም ነገር ትርቃለህ ሰዎችንም ታስጠነቅቃለህ።

..ወንድም እህቶቼ ጊዛዊ ነገር አትውደዱ ከላይ ያሉት 4ቱን አይታችሁት ከሆነ ጊዚያዊ ሳይሆን ሁሉም ዘላቂዎች ናቸው ዘላቂ ነገር አፍቅሩ ከነዚ ከጠቀስኩላቹ 4ነገሮች ውጪ ሌላ ነገር አታፍቅሩ ማለቴ አይደለም ነገር ግን ከሁሉም በፊት እነዚን ልናፈቅር ይገባል ማለቴ ነው ።

አሳጥሬ በአፍቃሪ እና በጥላቻ ውስጣቸው በተሞሉ ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ልፃፍላቹና ልጨርስ

....በጥላቻ የተሞላህ ከሆንክ ሁሌም የሚታይህ የግል ጥቅም እንጂ ስለሌላው ግድ አይሰጥህም ተጠራጣሪ ሰው ትሆናለህ ነገራቶች ቶሎ አይገባህም። ክፉ ሰዎ ለግል ጥቅምህ ስትል ሃገርህን እምነትህንም ጭምር ትሸጣለህ ምክንያቱም ሁለቱንም አትወዳቸውምና

አፍቃሪ ወይም የፍቅር ሰው ከሆንክ ደሞ ከምንም በላይ ስለ ሰላም ትጨነቃለህ ምክንያቱም ሰላም ከሌለ የምናፈቅራቸው ነገሮች እናጣለን (❤️እምነት ❤️ሀገር ❤️ሰዎችን ❤️እራሱ ሰላምን) ስለዚ አፍቃሪ ስትሆን ውስጥህ ሰላም ይሆናል አንድ ሰው ክፉ ሆኖ ሲመጣብህ ጥሩ ሆነህ ያንን ሰው የለውጡ ምክንያት ትሆናለህ አልያም ደሞ ንቀህ ትተወዋለህ መጥፎ ነገር ወደ ውስጥህ አታስገባም ባጭሩ ለመግለጭ ሲያዩህ ልክ እንደ ብርሃን ትሆናለህ ፈገግታህ ከመማረክም አልፎ ብዙዎቹ የሚጓጉት አይነት ፈገግታ ይኖርሃል እውቀትንም በፈለክ ጊዜ ብዙ ማገዶ አትፈጅም😉 ቶሎ ይገባሃል #ቀልብህ_ሃቅን_ይይዛል አእምሮህ ደሞ #ሃቅን_አፈላላጊ ይሆናል ...

ይቀጥላል..

#ሼር ማድረጋችሁን በፍጡም አትርሱ ለምትወዱት ሁሉ #ሼት አድርጉ

@abdu4321
Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below:

https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i591003479
𝗧𝗘𝗖𝗛 & 𝗛𝗔𝗖𝗞𝗜𝗡𝗚 𝗜𝗡𝗙𝗢:
ETHIO ONLINE WORKS:
💡ስለ ቦቱ ቀለል አርጌ ለመንገር ያህል:-

#Step1- ቀጥታ በዚ Link በመሄድ ቦቱን start ማለት

#step2- በመቀጠል Join እንድትሉ የሚያመጣላችሁን channel የግድ join ማድረግ አለባችሁ አለበለዚያ ብር መስራት አትችሉም( ቻናሉን Left ማለትም በፍጹም አይቻልም ወዲያው ብር መቁጠር ያቆማል)

#step3- ከስር invite የሚለውን በመጫን የሚላክላችሁን ሊንክ ለጓደኞቻችሁ መላክ

#step4- በመጨረሻም cash out የሚለውን በመጫን የምትፈልጉትን ያህል የገንዘብ መጠን መርጣችሁ ብራችሁን መሙላት ትችላላችሁ።

❇️ማረጋገጫ ከፈለጋችሁ ከላይ ተለቋል👆👆

⚠️ join በሉ ከሚላችሁ ቻናል join ብላችሁ በድጋሚ left ማድረግ የሰራችሁትን ብር ሊያሳጣችሁ ስለሚችል left እንዳትሉት።
Bot link👉 👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1316391070

ጥያቄ 👇👇

@FillaOnlineBot
--❦--❀--❦--❀--❦--❀--❦--❀--❦--❀

አንድ ሰዉ ተራራ ያህል የገዘፈ ወንጀል ይዞ ከቤቱ ይወጣል፡፡ በአጋጣሚ የሆነ ቦታ ላይ ዒልም የሰማ እንደሆነም ይፈራና ወደ አላህ ተውባ አድርጎና ከወንጀል ፀድቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል፡፡ አደራችሁን ከዑለማኦች ጎን አትራቁ፡፡

ዑመር ኢብኑ አል ኸጣብ (ረ.ዐ)

join us:👉 @abdu43211
--❦--❀--❦--❀--❦--❀--❦--❀--❦--❀
🌺ሶብር 🌺

ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸዋ በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡

''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦

الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِ
2024/09/24 03:32:57
Back to Top
HTML Embed Code: