Telegram Web Link
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
🌿ይገርመኛል !

ችግርህን ለመናገር ወደ መስጂድ ወደ ተወደዱ ቦታዎች ትሄዳለህ ፡፡

ደስታህን ለመግለፅ ጭፈራ ቦታ ትገባለህ ፡፡ ለዚህም እኮ ነው ጀነት የመግባት እድልህ የጠበበው ......

#ልጅ አብዲ"
"መልካም ሠኞ ተመኘሁላችሁ 🪡

◉ Join us share◉●••
═════❥━━━❥═════
🌾ነገ መልካም ይሆናል ኢንሻ አላህ ! 🌾
💫 https://www.tg-me.com/ 💫
🎖 @hebre_muslim 🎖
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (Name ወፍ 🦋 🐥)
❥:::::::::::መልካም ጎደኛ::::::::::❥

❥ኢማሙ አል ሻፊዒ እንዳሉት ❥
🌴 የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ

" ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል ,

ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦

ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና,
ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፡

❥☞በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ።

❥☞ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።

❥አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ የሚያበረታቱኝን መልካም ጎደኞች አብዛልኝ ወዳጆቼም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበኝ ...አሚንንንንን🤲🤲#ሼር

ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጡ ጓደኛ
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
"በዚህ አለም የፅናትን ቦታ የሚተካ የስኬት ሚስጥር የለም። ታለንት በፍፁም አይተካውም! አገሩን የሞላው ታለንት ያለው ግን ያልተሳካለት እኮ ነው። ጂንየስነትም አይተካውም! ልዩነት የማይፈጥር ጂንየስነት እንደ ተረት ነው። ትምህርትም አይተካውም! ምድርን የሞላት የተማረ እኮ ነው" አይደል እንዴ ???

ካልፀናህ ምንም ብትጀምር ስለማትጨርሰው ውጤት ሳይሆን 'ሞክሬ ነበር' የሚል ትዝታ ነው ትርፉ።

ካልፀናህ ቤቱን አሸዋ ላይ እንደሚገነባ ሰው ነህ። ለጊዜው ቤት ያለው ቢመስለውም ከበድ ያለ ንፋስ ሲመጣ ግን ነቅሎ ይወስድበታል።

ወዳጄ ምንም ነገር አምነህበት ከጀመርክ አይቀር መፅናት አለብህ!


https://www.tg-me.com/hebre_muslim

LIJ ABDI የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
🧩የምትፈልገውን ነገር ብታሳካም ባታሳካም መቼም የማይቆሙ ልማዶች ያስፈልጉሀል። ለምሳሌ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ትታጠባለህ፣ ቁርስ ምሳ ትበላለህ፣ በየቀኑ ትተኛለህ እነዚህ መቼም የማይቀሩ ልማዶች ናቸው።

እኔ የማወራው ግን ከማይቀሩት ልማዶች እኩል ሁሌም ማድረግ ስላሉብህ ወሳኝ ልማዶች ነው። ጠዋት መነሳት፣ አምስት ወቅት ሠላቶችን መስገድ ፣ ቁርዐንን ማንበብ፣ ስፖርት መስራት ሊሆን ይችላል። ብቻ ከትላንቱ ማንነትህ የተሻልክ እንድትሆን የሚያደርጉህ ልማዶች ያስፈልጉሀል ወዳጄ!

ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት 👉 @abduljilal ላይ ይፃፋልኝ

ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ውድ የ ህብረ ሙስሊም ቤተሠቦች ቻናላችን ከተከፈተ ባጭር ጊዜ ውስጥ 1870 በላይ ቤተሠቦችን ማፍራት የቻለ ሲሆን እናንተን የሚያስተምሩ የሚያነቃቁ እና የሚያስገርሙ መረጃዎችን ጵሁፎችን ስንለቅ ቆይተናል ከዚህም ቡሀላ አዳዲስ ነገሮችን ይዘን እንደ ምንመጣ እየገለፅን ዛሬ እናንተ ስለ ቻናላችን ያላችሁን አስተያየት አው ወይም አይ በማለት መልሡልን

በቻናላችን ደስተኛ ናችሁ ?
Anonymous Poll
76%
አዎ
24%
አይ
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
የሸረሪት ድር በጥንታዊ ግሪክ እንደ ቁስል መጠቅለያ ይጠቀሙት ነበር። የሸረሪት ድር በተፈጥሮ ፀረ ፈንገስ ፀባይ አለው ይህም ቁስሉን ከኢንፌክሽን ከመከላከሉም በላይ ቁስል ቶሎ እንዲድን ያደርጋል።


https://www.tg-me.com/hebre_muslim

ልጅ አብዲ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ራስህን ለመለወጥ ብትሞክርም ባትሞክርም ጊዜው እንደሆነ መሄዱ አይቀርም፤ ታዲያ ራስህ ላይ ሰርተህ የዛሬ አመት ቢመጣ አይሻልም? ህይወትን በዘፈቀደ ሳይሆን በእቅድ ለመኖር ምርጫው ያንተ ነው!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
🔑 ጥግ ድረስ ለመደሰት የምትፈልገው ሁሉ መሳካት የለበትም፤ እንደዛ የሚያስብ ሰው የዋህ ነው። እህቴ ልብሽ በደስታ እንዲሞላ ነገሮች ሁሉ በምትፈልጊው መንገድ መሄድ አይጠበቅባቸውም፤ ለዛሬዋ ቀን ያልደረሱም አሉ፤ እድለኛ ነሽ ያለፈውን ማስተካከል ባትችዪ ነገን ማሳመር ተቸያለሽ።

ከምንም ነገር በላይ አንድ ነገር ማስታወስ አለብን 'እጃችን ላይ ያለው ዛሬ ነው! ዛሬን ከመደሰት ውጪ ሌላ አማራጭ የለንም!'


ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
❤️አንቺ እየለመንሽው እምቢ ብሎ ከህይወትሽ ወጥቶ ልመለስ ቢልሽ ፍቀጅለት፤ የምትፈቅጅለት ግን መድረኩ ላይ እንዲወጣ አይደለም እንደ ማንኛውም ተመልካች ቁጭ ብሎ ያመለጠውን እንዲያይ ነው!😉


https://www.tg-me.com/hebre_muslim

LIJ ABDIየእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from j via @HikmamilaBot
ከዕለታት በአንዱ ቀን ነብያችን ﷺ ታላላቅ ከሚባሉት ሰሃቦች ጋር መስጂድ ውስጥ ተቀማምጠው ሳለ አንዲት ሴት ድንገት በሩ ላይ ብቅ አለች ፡፡ በቀጥታም ነብያችን ﷺ ወደተቀመጡበት አምርታ ከፊት ለፊታቸው ቆመችና ሃያዕ በተጫነው ድባብ ‹‹ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ.......
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
#አስገራሚ መረጃ

🦜"አንድሪው ጆንሰን" በተባሉት የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የቀብር ስነ ስርአት ላይ ፕሬዝዳንቱ በዋይት ሀውስ ውስጥ ያሳደጓት አንዲት አመለኛ "ፓሮት" ወፍ (በቀቀን) እሳቸው የፈፀሙትን ቃለ መሀላ እየደጋገመች ስትለፈልፍ ለቀስተኛውን ሁሉ በመረበሽ ሁከት ፈጥራ ነበር ፡፡

በመጨረሻም ፓሮቷ 🦜 አላስፈላጊ ሚስጥር ማውጣት ስትጀምር ለብሔራዊ ደህንነት ሲባል ከስርዓተ ቀብሩ ልትባረር ችላለች!

ᴊᴏɪɴ @hebre_musli
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ስልኮትን ፓተርን ረስተውት ስልኮ አልከፍት ቢሎት?

ምንም ፋይል ከስልኮ ላይ ሳይጠፋ መክፈት እንደምትችሉ አሳያቹሀለሁ🙏
*
*
*
*
*

👐 ስልኮት በቂ battrey እንዳለው check ያርጉ👐


🆓 ከታች ያሉትን ስቴፖች በመጠቀም በ Patternም ሆነ በ Pin የተዘጋ አንድሮይድ ስልክን መክፈት ይችላሉ



1-መጀመሪያ aromafileManager የሚባለዉን ፋይል ከሊንኩ ላይ ዳዉሎድ አድርጉት




2-ከዛ ሚሞሪ ካርድ ላይ ትገለብጡትና የተቆለፈዉ ስልክ ዉስጥ ትከቱታላቹ::

3- ስልኩን switch off ያድርጉትና ለጥቂት ሰከንዶች ይጠብቁት።

4- እነዚን ቁልፎች ማለትም
Volume up , Home key , power በተኑን ስልኩ እስኪከፈት ድረስ በአንድ ላይ ይጫኗቸው (ይሄ ለ samsung ሲሆን ለ huawei ደግሞ power በተኑን እና volume up እንጫናለን ስልኮት ሲከፍት power በተኑን ይልቀቁት ።

5- ከዛም የተለያዩ ኦፕሽኖች ይመጡሎታል።

6- ✏️volume በተንን ወደ ስር እና ወደ ላይ እና power button click ለማድረግ እየተጠቀምን install from SD card የሚለውን እንመርጣለን።

7-ቀጥሎ ሚሞሪዉ ላይ ያደረጋቹትን file ፈልጋቹ open ታደርጉታላቹ ፕሮሰሱን ይጨርሳል።


8-ከዛም ሌላ ሜኑ ሲከፍት Setting የሚለውን ይምረጡ።

9- ከዛም Automount all devices on start የሚለዉን ትከፍቱና Exit ትሉታለቹ

10-ከዛ System የሚለዉን ፎልደር ትከፍቱትና gesture.key ወይም password.key የሚል ፋይል ታገኛላቹ

🔷 ከዛ ከሁለት አንዱን ፋይል ካገኛቹ Delete ትሉታላቹ እስኪጨርስ ጠብቁት።



📱 በቃ ስልኮትን እንደ አዲስ ይክፈቱት።


🔓🔓 ከከፈተ ቡሀላ ደስ ያላቹነ ፓተርን ስትሰጡት ይከፍታል ማለት ነዉ🔓🔓

🙏 ስለአነበቡልን እናመሰግናለን
ለሌላዉ ሰዉ እንዲደርስ ሼር ያድርጉ


Copy pest የተከለከለ ነዉ
✔️ ወይም ምንጭ ፃፉ

ልጅ አብዲ @abduljila

ይህን ቻናላችንን #JOIN በማድረግ በየግዜዉ የሚወጡ ትምህርቶችን ተከታተሉ

@hebre_muslim
Forwarded from Şąłĭm via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Şąłĭm via @Qualitymovbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ወዳጄ ችግርና ፈተና ሲገጥምህ 'አሁን ደግሞ ፈጣሪ ምን ሊያስተምረኝ ነው? በል፤ ምክንያቱም በህይወትህ የሚሆነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው!


https://www.tg-me.com/hebre_muslim

ልጅ አብዲ የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
*🖐 كلام اعجبني ................../ካስገረሙኝ ንግግሮች/ 🖐*

🔲 عندما تولد لا تعلم
من الذي أخرجك من بطن أمك
🔲 ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም።

🔳 وعندما تموت لا تعلم
من الذي أدخلك إلى قبرك
🔳 ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንዳስገባህ ፈፅሞ አታውቅም።

*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*

🔳 عندما ولدت تغسل وتنظف
🔳 ስትወለድ ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።

🔲 وعندما تموت تغسل وتنظف
🔲 ስትሞት ትታጠባለህ፣ ትፀዳለህ።
*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ።*

🔲 عندما تولد لاتعلم من فرح واستبشر بك
🔲 ስትወለድ ማን በልደትህ እንደተደሰተ አታውቅም።

🔳 وعندما تموت لاتعلم من بكى عليك وحزن
🔳 ስትሞት ማን እንዳዘነና እንዳለቀሰ አታውቅም።

*🔲 عجبا لك ياابن آدم*
*🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*

🔳 في بطن أمك كنت في مكان ضيق ومظلم
🔳 በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ።

🔲 وعندما تموت تكون في مكان ضيق ومظلم
🔲 ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።

*🔳 عجبا لك ياابن آدم*
*🔳 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ*

🔲 عندما ولدت تغطى بالقماش ليستروك
🔲 ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላህ ሊሸፍኑህ!

🔳 وعندما تموت تكفن بالقماش ليستروك
🔳 ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ!

🔲 عجبا لك ياابن آدم
🔲 የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ

🔳 عندما ولدت وكبرت يسألك الناس
عن شهادتك وخبراتك
🔳 በተወለድክና በአደግክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሃል።

🔲 وعندما تموت تسألك الملائكة عن عملك الصالح
🔲 በሞትክም ጊዜ መልዐኮች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሃል።

*🔳 فماذا أعددت لآخرتك ؟*
*🔳 ለመጨረሻው ሃገርህ ምን አዘጋጀህ?*

🔲 جرب تقولها من قلب :
آشهد آن لآ آله آلآ آلله
واشهد آن محمد رسول آلله
🔲 ከልብህ ይህችን (ቃል) ለመናገር ሞክር! ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር። እንዲሁም ሙሃመድ የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን መስክር።

🔳 مستحيل تقرآها بدون ما ترسلها
🔳 ይህችን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት!

& & &
‏ بسم الله الرحمن الرحیم
*{ قل هو الله أحد * الله الصمد * لم يلد ولم يولد * ولم يكن له كفواً أحد }*

*ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﻟﺮﺣﻤﻦ ﺍﻟﺮﺣﻴﻢ*
*{ በል! እርሱ አላህ አንድ ነው። አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም።}*

إرسل وتخيل في هالساعه 🕗
መልዕክቱን ላክ! ሰአትህን አስተውል🕗

كم شخص يقرأ ثلث القرآن 📘 بسببك لاتحرم نفسك مٍن الاجر
በአንተ ሰበብ የቁርዓን አንድ ሶስተኛን ይቀራሉ (ያነባሉ) 📘
ነፍስህን አጅር አትከልክላት!!!

ـ. 👇
*ሼር በማድረግ አጅሩን ይካፈሉ*


ልጅ አብዲ @hebre_muslim
የእናንተው ምርጡ ጓደኛ

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
Forwarded from Deleted Account
አንድ ወንድም ክርስቲያን ጓረቤቱ ጋ ይሄድና....

ቁጭ እንዳለ የሆነ ፎቶ ተሠቅሎ ያያል
ከዚያ ማነው ብሉ ከቤተሰቡ መካከል አንዱን ይጠይቃል።

ከዚያ.. ይቺማ የፈጣሪ እናት ማርያም ናት ብሎ ይመልስለታል.....።

ከዚያ ሠውየው ዘወር ሲል.......

👌👌አስገራሚ ንግግር👌👌

ሙሉዉን ታሪክ ለማንበብ👇👇
@arfann_calligraphy
2024/09/22 13:31:43
Back to Top
HTML Embed Code: