Telegram Web Link
Forwarded from 🌍 ADINU NASIHA🌍 [ " ادين نصيحة " ]😊
📮 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
📮 ውድ ADINU NASIHA ተከታታዬች:

እንደሚታወቀው ከዚህ ቀደም ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00 ሰአት እስከ 5:00 ድረስ #ሳምንታዊ_የፈትዋ ጥያቄዎችን መላኪያ ፕሮግራም #ያልተመቻቸ ነገር በማጋጠሙ ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ ቆይቷል።

ሆኖም አሁን በአዲስ መልኩ መጀመር #የሚቻል በመሆኑ ከነገ ማለትም ነሐሴ 1/12/2012 ጀመሮ የሚጀመር ሲሆን ፕሮግራሙ ዘወትር #ጁሙዓ ከምሽቱ 2:00 ሰአት እስከ 5:00 ሰአት ድረስ ያለዎትን የፈትዋ ጥያቄዎች መላክ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

📌 ማሳሰቢያ:—

⚫️1⃣ የፈትዋ ጥያቄዎችን መላኪያው የእስከዛሬው ሊንክ #ሳይሆን ለዚሁ አላማ ብቻ ተብሎ #የተከፈተ_ቡት በመኖሩ በዛ ቡት የሚላኩትን ጥያቄዎች #ብቻ የምንቀበል ይሆናል።

🔵ፈትዋ ጥያቄዎችን መቀበያ ቡት🔵
👇👇👇👇👇
🔴 [@Ask_Kazna_bot]🔴

⚫️2⃣ እስከዛሬ ልካችሁ መልስ ያላገኛችሁም ቢሆን የፕሮግራሙን ሰአት #ጠብቃችሁ ድጋሜ መላክ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ከዛ ሰአት #ቀድሞም ይሁን #ዘግይቶ የሚላክን ጥያቄ የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን።

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
© ADINU NASIHA
©https://www.tg-me.com/islamik_channal
የሠው ልጅ ለ አይኑ ማረፊያ የሆነ መልካም እና ውበትን የተላበሠ ነገርን መመልከት ይከጅላል
እርሶ ይህንን ከፈለጉ

🀄️🀄️ሉን

@abuki4321🍂
#አስደናቂው_አባት_ለሴት_ልጁ የመከራት ታላቅ ምክር!


#እህቴ ሆይ! ራስሽን በዚህ #ምክር ለውጪ!


በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።
አንዲት ሙስሊም እህት ታብሌት ገዛች። አባቷም ታብሌቱን ባየ ጊዜ ታብሌቱን
ከገዛሽው ቡኋላ መጀመሪያ ምን አደረግሽ? አላት።
ልጅት:- በስክሪኑ ላይ ከመሰነጣጠቅና ከመሰነጣጠር የሚጠብቀውን "screen
protector" እና እንዳይሰባበር ሽፋንና ከለላ የሚሆነውን ከቨር ገዛሁለት።

አባት:- ይህን እንድታደርጊ ያስገደደሽ ሰው አለ?
ልጅት:- በፍፁም!

አባት:- አንቺ ይህን በማድረግሽ የታብሌቱን ካምፓኒ እንደናቅሽ ይሰማሻልን?
ልጅት:- በፍፁም አባቴ! እንደውም ካምፓኒው ነው ይህን እንድናደርግ ነው የሚመክረን።

አባት:- ከቨሩን ማድረግሽ ታብሌቱ ጥቅም ስላልነበረው ነውን?
ልጅት:- አይደለም! እኔ እንዳይበላሽብኝ ስክራች በዝቶበትም ዋጋው እንዳይወርድብኝ ነው።

አባት:- ከቨሩንስ በማድረግሽ የታብሌቱ ውበት ቀነሰብሽን?
ልጅት:- በኔ እይታ ውበቱ አልቀነሰም። ውበቱ ቢቀንስ እንኳ የታብሌቱን ደህንነት መጠበቅ ከውበቱ የበለጠ አሳሳቢ ነው።

አባት:- በእዝነት አይን እየተመለከታት እንዲህ አላት:- "ልጄ ሆይ! አላህም
ሙስሊም ሴቶችን ሰውነታቸውን በሂጃብ እንዲሸፍኑ አዘዛቸው።
እነሱን ለመጉዳት ሳይሆን ክብራቸውን በባለጌዎች እንዳይደፈር ለመጠበቅ ነው። ለሞባይሉ የሳሳሽለትን ያህል ለክቡር ሰውነትሽ አስቢለት። ልጄ ሆይ መልእክቴ በአግባቡ
ደርሶሻል ብዬ አስባለሁ።"

አንብባችሁ እንደጨረሳችሁ አሁኑኑ online ላሉ ጓደኞቻችሁ እና እህቶቻችን ሼር ማድረጋችሁን እንዳትረሱ
ቢስተካከሉ የአጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ
#share

ለተጨማሪ
ምክሮች 👇👇👇👇
@Beytal_Mal_Lil_Muslimin
@islamik_channal
ይቀላቀሉን 👆👆👆
💛"አላህን ትፈሪዋለሽ"?
"አላህን ትፈራዋለህ"?
💕"አላህን ትወጂዋለሽ/ህ"?

"አዉ" ከሆነ መልስህ/ሽ
እንደራሴ እንደኔ ከራሴ ጋር ማውራት ጀመርኩ።

የአላህ ፍራቻና ፍቅር ውስጥህ/ሽ ላይ መስርፅ አለበት
ግን እኮ ...ካፈቀርኩት..በሱ ፍራቻ ከተንቀጠቀጥኩ ለምን አምፅበታለሁ?

#ወደ ሰው ፍቅር መጣው...እኛ ስንወድ ለወደድነው ሰው እንዴት ነው ምንሆነው?

ውስጤ መለሰልኝ
🖤ስናገኘው ለማውራት አንድበታችን ይተሳሰራል።
🖤እንወደዋለን እና እሱን የሚያስከፋ ነገር ከማድረግ እንቆጠባለን።
🖤ስናገኘው ለአለባበሳችን ለአነጋገራችን እንጠነቀቃለን።
🖤ተው ያለንን ትተን አድርጉ ያለንን እናደርጋለን
ስለምንወደው...እንዳናጣው ስለምንሰጋ ..በሱ ፍቅር ተንበርክከናል እና

#ራሴን መልሼ አናገርኩት....
💞ሁሌም ስለሱ ፍቅር ማውራት..ስለሱ ፍቅር መግጠም
💓ስለሱ ፍቅር ማንበብ ሰላም ይሰጠናል..ይበልጥ ወደሱ የቀርብኩ ያህል ይሰማናል
ከቤቱ ቁጭ ብዬ ለሌላው ስነግር ምሳቀቀውን ለሱ በሱክሱክታ ስነግርው ቅልል ይለኛል
💗ገርቶልኝ እፊቱ የተደፍሁ ጊዜማ ሰውነቴ ቅልል ይለኛል
❤️ፊቴ በደስታ ያበራል።
💖እጆቼን ወደ ላይ አንስቼ የተማፀንኩት ጊዜማ ሀጃዬ ወጣ
💕ወንጀሌን ምሬሻለሁ ያለኝ ያህል ደስ ይለኛል
#ድጋሚ እራሴን ጠየኩ ታዲያ ለምን አምፅዋለሁ?
💝 ለነብሴ አልኩት ገና ነሽ 💜ወዱድን አልወደድሽም ሚያዋጣሽ እሱ ነው እና ፍቅርቅር አድርጊው!!!
💘እጅሽን ልብሽን ለሱ ስጪና በፍቅር አጎብድጂ ትክክለኛ ማፍቀርን አፍቅሪው/አፍቅርው ወደሱ ቅረቢ/ብ።።።።።።።

አbdi
👉 ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ ታሪክ 👈


።።።።።።።።። ሲሀም።።።።።።።።።


ክፍል ስድስት


ዶክተሩም
መኪና ገጭቶህ ነበር እናም በዚያ ም/ክ ሁለቱም እግሮችህ ተሰብረዉ ጭንቅላትህ ላይም ጉዳት ደርሶብህ ነበር ኮማ ዉስጥ አስገብተንህ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ደህና ነህ በእዉነቱ እግርህ ሳይቆረጥና የማስታወስ አቅምህ መመለሱ ተአምር ሆኖብናል ብቻ እድለኛ ነህ ...

ዶክተሩ የሚናገረዉን ምንም አላመንኩትም ነበር ወደ እናቴ ዞሬ ስመለከታት ገባት ና አንገቶን ነቀነቀች እዉነት እንደሆነ ነገረቺኝ በጣም ደነገጥኩ
ለምን አልደንግጥ ሞቼ ቢሆንስ በዚ ስራዬ ምን እሆን ነበር ሞት እንዳለ ሁሉም ያቃል ግን የሚሞት አይመስለዉም እኔም እንደዛዉ ገና እኖራለሁ ብዬ ነበር የማስበዉ ለዛም ይመስለኛል ጥሩ ስራ የሌለኝ ግን እኮ ሀዲስ ላይ ሁሌ ይነገሰናል አንሰማም እንጂ ( ለዱንያ ስትሰራ ዘላለም እንደምትኖር ስራ ለ አኼራህ ደሞ አሁን እንደምትሞት ስራ) ግን እኛ ዱንያን እንጂ አኼራን በጣም ረስተናል የተፈጠርንበትንም አላማም ቢሆን አጂብ! ነዉ ብቻ የሰዉ ነገር
አንድ ፁሁፍ ላይ እንዳነበብኩት ከሆነ እንዲህ ይላል " ሞት መቼ እንደሚመጣ አይታወቅም ከ ደቂቃዎች በፊት የሞተዉ ሰዉ ራሱ ሞት እንዳንተ ገና ነበር የሚመስለው "

የዶክተሩን ወሬ ከሰማሁና እዉነት መሆኑን ካረጋገጥኩ ቡሀላ የደረቀ ሀዉልት መስያለሁ ጭራሽ ሌላም ጨመረልኝ እዚህ ከመጣህ 6 ወር ገደማ ይሆንሀል ሲለኝ እእእ ይሄ ሰዉዬ እኔ ነኝ እሱ ነዉ ያመመዉ ቆይ አሁን አልነበር እንዴ ከትምህርት ቤት የወጣሁት ቆይ አሁን መኪና ገጨህ ሲለኝ አመንኩት ጭራሽ እዚህ አልጋ ላይ 6 ወር ግራገባኝ ከመናገር ፀጥታን መረጥኩ ማንንም ሳላይ ወደ ላይ አንጋጥጬ ቀረሁ ዶክተሩቹ ጥያቄ መጠየቃቸዉን ተያያዙት እኔ ግን ምንም ትንፋሽ ሳላወጣ አንገቴን በመነቅነቅ መለስኩላቸዉ ከዛ በቃ ስትረጋጋ መተን እንጠይቅሀለን ብለዉኝ ወጡ እኔ ግን ምን እንደሆንኩኝ አላቅም ዝግት ብያለሁ እናቴ ግራ ገብቷት ምን ሆነህ ነዉ ትለኛለች አንገቴን በመነቅነቅ ምንም አልሆንኩም እላታለሁ ዩሱፍ በቃ አሁን ይረፍ ደክሞታል ይተኛ ሲል ሁሉም ወጡ
ወይ ተኛ እንዴት ነዉ 6 ወር ሙሉ ተኝቼ አሁን የምተኛዉ እንዴትስ እንቅልፌ ሊመጣ ደግሞ መኪና እንዴት ሊገጨኝ ቻለ በስርዐት እየተራመድኩ አልነበር እነዴ አስተማሪዬን እንዳስፈቀድኩት ትዝ አለኝ እንዴ ለምን አስፈቀድኩት ከራሴ ጋ ትግል ጀመርኩ ሳስታዉስ ለካ በ ሲሀምና በሪና ተበሳጭቼ ነዉ የወጣሁት በነሱ ሰበብ ነዉ ለዚ የበቃሁት በጣም ተናደድኩ በርግጥ ሸይጧን ነዉ ነዚ የዳረገኝ አኡዙቢሏሂ ብል ኮ ይሄ ባልሆነ ግን እኔ ምን አደረኩ ንዴቴ አሸንፎኝ እህቴን ተናገርኮት ይባስ ብዬ እህቴ አይደለሽም ብዬ ዝምድናዬን ቆረጥኩ እኔ እንደሚመስለኝ የመኪናዉ አደጋ የደረሰብኝ በዚ ሰበብ ነዉ አሏህ ኮ ለዝምድና ትልቅ ቦታ ሰቶል አንቺን የቆረጠሽ ይቆረጥ አንቺን የቀጠለሽ ይቀጠል ብሎል .....

ከ ትንሽ ሰአታት ቡሀላ ቤተሰቤ ተሰብስበዉ ገቡ ግን አንድ የማላቃት እድሜዋ ወደ ሰላሳዎቹ መጨረሻ የምትጠጋ ሴት ነበረች
ሁሉም ሰላም ብለዉኝ ተቀመጡ ሴትዬዋ ወደ እኔ በሚያምር ፈገግታ እየተጠጋች ፋሪስ እንዴት ነህ አለቺኝ እኔም ራሴን ነቅነቅ በማረግ አዎ አልኩ ከዛ ከ እናቴ አጠገብ ሄዳ ቁጭ አለች
እናቴ ወደ ኔ ዞራ ፋሪሴ ሲቲ ትባላለች በመኪና የገጨህ የእሱ እናት ናት ስትለኝ በጣም ደንግጬ ምንም መልስ ሳልሰጥ ዝም አልኩ ሴትየዋ ብዙ ነገር ያወሩኝ ጀመር ወሬያቸዉ በጣም ደስ ይላል ምክራቸዉ ደስ ስላለኝ በጣም ወደድኳቸዉ አንድ ቂሷ ሲነግሩኝ በጣም እየሳቁኝ በዚ በሀል በሩ ይከፈታል ስዞር ሪና ነበረች.....



...........ይቀጥላል💁..............
ለዉስጣዊ ሰላም አራት አስፈላጊ ነገሮች
፨ ተወኩል - በሱ በመመካት ጉዳዬን ሁሉን ቻይ ለሆነው የዓለማት ጌታ አስረክቤያለሁ።
ወደሱ ተጠግቻለሁ ።
፨ ሪዷ - አላህ የፃፈልኝና የመረጠልኝ እኔ ከማስበዉና ከምመርጠው የተሻለ ነው። ሁሌም
ቢሆን እሱ በኔ የሚያደርገው ነገር መልካም ነው።
፨ ተፋኡል - በአላህ ፈቃድ መጪው ጊዜ ምርጥ እና የተሻለ ነው። በኔ እጅ ካለው በላይ
ከርሱ ዘንድ ያለዉን አምናለሁ ፤ ተስፋ አደርጋለሁ ።
፨ ተስሊም - አላህ ወሰነው የሻውንም አደረገ። ለሁሉም መሻቶቹ ያለምንም ቅሬታ እጅ
ሠጥቻለሁ።
መልካም ለይል
Cc ነጃሺ ማተሚያ ቤት
አላህ ( ሱ.ወ) ጅብሪል (ዐ.ሰ) ምን በፈጠረ ግዜ አሳምሮ ነበር የፈጠረው:: 600 ክንፎችን
የቸረው ሲሆን የአንዱ ክንፍ ርዝመት ከፀሐይ መውጫ እስክ ፀሐይ መግቢያ
ይደርሳል።ጅብሪልም ይህን በተመለከተ ግዜ እንዲህ አለ ፡እንደኔ አሣምረክ የፈጠርከው
አለን ? ብሎ አላህን(ሡ.ወ)ን ጠየቀው አላህም (ሡ.ወ) የለም አለው ።ጅብሪልም በጣም
በመደሠት 2 ረካዐ ሀረመ ለያንዳንዱ ረካዐ 20 ሺ ዐመት ፈጀበት ።እንደጨረሠም አላህ
(ሡ.ወ) ም የሚገባኝን መገዛት ተገዝተኸኛል እንዳንተ የሚገዛኝም የለም ነገር ግን
በመጨረሻው ዘመን አካባቢ ነብይ ይመጣል እኔ ዘንድ ውድ የሆነ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ)
የሚባል ፡የሡ ዑመቶች ደካሞች ወንጀለኞች ናቸው፡፡2 ረካዐ ይሠግዳሉ በመሠላቸትም
ጭምር በአጭር ደቂቃ ከብዙ ሀሣብ ጭንቅ ጭምር ጋር ይሰግዳሉ።ነገር ግን በልቅናዬ
በክብሬ ይሁንብኝ የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ ነች ።ካንተ ሠላት የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ
ተወዳጅ የሆነችው እነሡ በኔ ትዕዛዝ ነው የሚሰግዱት አንተ ግን በሠጠሁህ ኒዕማ
ተደሥተህ በፍላጎትህ ነው ።ጅብሪልም ለዚህ ኢባዳቸው ምን አዘጋጀህላቸው ሢልው
ጀነቱል መዕዋ አለው ጅብሪልም ለማየት ፍቃድ ጠየቀ አላህ (ሡ.ወ)ም ፈቀደለት በሙሉ
ክንፎቹ መብረር ጀመረ።1ክንፉ ሢዘረጋ 3 ሺ ዐመት ይቆርጣል እጥፍ ሢሆን
እንደዛው።በንደዚ ሁኔታ 300 ዐመት በረረ ያም ሆኖ ደከመው አረፍ ብሎ ስጁድ አድርጎ
አላህ ሆይ ግማሿን ደረስኩ ወይስ ሩቧን ወይስ ሲሶዋን ?? ብሎ ጠየቀ አላህ(ሠ.ወ) ም
3000 ዐመት ብትበር የሠጠሁክን ያክል ሀይል የሠጠሁክን ያክል ክንፍ እጥፍ ብሠጥህ
አሁን የበረርከውን ያክል ብትበር የሙሐመድን(ሠ.ዐ.ወ) ዑመት የሠጠሁትን ስጦታ አንድ
አስረኛውን አትደርስም !!!! አላሁ አክበር አላህ(ሡ.ወ) ምን ያክል ስጦታ አዘጋጀልን ለ 2
ረካዐ ሡብሀነ አላህ።ትክክለኛ ሠጋጆች አላህ ያድርገን። አሚን።
ካነበብኩት በጣም የወደድኩት

አbdi
ኢማም አህመድ «አንድ አማኝ የእረፍትን ለዛ የሚያጣጥመው መቼ ነው፝» ተብለው ተጠየቁ።እሳቸውም «እግሩን ጀነት ላይ ባሣረፈ በመጀመሪያው ቀን ነው።» ሲሉ መልሰዋል፦
«አንቺ ለትዳርሽ ብቁ እንዳልሆንሽ የምታውቂባቸው
ነገራቶች!»
...............
1★☞ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን
ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ
የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ { አንቺ
ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
"
2★☞ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ
የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን
የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰድ {አንቺ
ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
"
3★☞ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ
በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ
ካወራሽው {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
"
4★☞ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን
ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ {አንቺ ትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
"
5★☞ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ
እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይ° ደለሽም}
"
6★☞ከባለቤትሽ ቤተሰቦች
ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ
የማትንከባከቢ ከሆንሽ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
"
7★☞በሶላት ወቅት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣አላህን
በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን
እንዲተው የማታደርጊና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} -
"
እናንተስ ምን ትላላችው ?
"
አላህ ሳሊህ የሆነ ትዳር ሳሊህ ለኢስላም ጠቃሚ የሆኑ ልጆች ይስጣችው
💛 ልብ አንጠልጠይ ልዉነተኛ ታሪክ 💛



።።።።።።። ሲሀም።።።።።።።



ክፍል ሰባት .


በሩ ሲከፈት ሪና ነበረች አይን ለ አይን ተፋጠጥን እየሮጠች ወደ ተኛሁበት በእንባ ታጅባ ደረሰች ማንባቷን አላቆመችም ቀጠለች ግን ብናደድባትም በጣም አሳዘነችኝ ከዛ ፋሪሴ በጣም ይቅርታ ለዚ ሁሉ እኔ ነኝ ምክንያቱ እንባዋን ማቆም አቃታት በጣም ታሳዝን ነበር ዩሱፍ ባያባብላት ምን እንደምትሆን አሏህ ይወቅ ከዛ ወደ ኔ መጥታ እጄን አጥብቃ ያዘቺኝ እንዳላመልጣት ይመስል ነበር ለተመልካች.....

ዶክተሩቹ መድሀኒት አዘዙልኝና ከ ሁለት ቀን ቡሀላ እንደምወጣ ነገሩኝ በጣም ደስ አለኝ ታናሽ እህቴ ግን በጣም ነዉ የናፈቀቺኝ እስካገኛት ቸኩያለሁ .
ሁለቱንም ቀን ሪና እየተንከባከበቺኝ አለፈ ግን አንዴ እንኳን አላናገርኳትም ነበር እሷ ስታወራ ብቻ ነዉ የምሰማት እሷም በጣም እንደተቀየምኳት ስለምታውቅ አዉራ አላለችኝም ከዛ ከ ሆስፒታል ወጥቼ ቤት ገባሁ ግን ሀያት ትንሿ እህቴ አልነበረችም እናቴን ስጠይቃት አክስታችን ጋ ሂዳለች አለቺኝ ወደ ማታ አካባቢ መጣች በጣም ደስ አለኝ እሷም በጣም ደስ አላት ...

የትምህርት ቤት ጓደኞቼ ተሰብስበዉ ሊጠይቁኝ መጡ በጣም ደስ አለኝ ግን አብሬያቸዉ ባለመሆኔ ቅር ብሎኛል ሀሳን ሲያየኝ በጣም አለቀሰ ደስ ብሎት ነበር ብዙ ጊዜዉንም እኔ ጋ ያሳልፋል ሪና በጣም ነበር የምትንከባከበኝ እኔም ከበፊቱ የበለጠ ወደድኳት ...

አንድ ጥያቄ በዉስጤ ይመላለስ ነበር ሀያትስ ምርጧ ጓደኛችን የት ሄደች ሀሳንን ልጠይቀዉ አይ ተጣልተዉ ቢሆንስ ግን ለምን ይጣላሉ ዛሬ ሲመጣ ልጠይቀዉ ወሰንኩ ሀሳንም ከ ሰአታት ቡሀላ መጣ ሰላምታ ተለዋወጥን
🤕 ሀሳን
👱ወዬ ፋሪሴ
🤕ሀያት ግን ምን ሆና ነዉ የጠፋችዉ
👱እእ እእ ምን መሰለህ ሀያት ት/ቤት ለቃ ሌላ ቦታ ገብታለች
🤕በሰላም ነዉ የቀየረችዉ
👱 አዎ በ ሰላም
🤕 እሺ እና አትገናኙም ስልኳን አልተቀበልካትም እንዴ?
👱ተቀብያታለሁ
🤕እሺ የት ት/ቤት ነዉ የገባችዉ
👱 እኔንጃ አላቅም
ነገሩ ግራ አጋባኝ እንዴ ምን ሆና ነዉ የለቀቀችዉ በጣም ምርጥ ጓደኛዬ ነበረች የት ሄዳ ይሁን...
አልሃምዱሊላህ ከቀናቶች ቡሀላ መራመድ ጀመርኩ አረቢያ መጅሊስ ላይ ከሪና ጋ ተቀምጠን ድንገት ስልኬ ጠራ ሀያት ነበረች በጣም ደስ አለኝ ቶሎ አነሳሁት
ሄሎ ስል ዝም አለች ግራ ተጋብቼ ደገምኩት ቀዝቀዝ ባለ ድምፀ ሄሎ አለች አለችኝ
👱ሄሎ ሀዩ እንዴት ነሽ
👱‍♀ ደህና ነኝ ፋሪሴ አንዴት ነህልኝ
👱አለዉልሽ ምነዉ ጠፋሽ
👱‍♀ኧረ አለዉ እመጣለሁ ኢንሻአሏህ
ተ ሻ ለ ህ አ ይ ደ ል
👱አዎ ደህና ነኝ ለምንድነዉ የምታለቅሽዉ
ግን ጥያቄዬን ሳመልስልኝ ዘጋችዉ ደግሜ ስደዉል ዝግ ነዉ ሪና እያየቺኝ ነበር ምን አለችህ አለችኝ ጤንነቴን ጠይቃኝ ዘጋችዉ ግን ታረቃቹ እንዴ
አይ ይቅርታ ጠይቂያት ከዛ ፋሪስ ከተሻለዉ ነዉ ይቅርታ የማረግልሽ ብላኝ ነበር አሁን ስለተሻለህ ታርቀናል ..
እንዴ ትገናኛላቹ እንዴ
አዎ ት/ቤት እንገናኛለን
እእ እእ ሀሳን እኮ ት/ቤት ለዉጣለች ብሎኛል
ኧረ አለወጠችም ከፈለክ ልደዉልለትና ትጠይቀዋለህ አለችኝ ግን በጣም ነበር ግራ የገባኝ እሱ ለቃለች እሷ አለቀቀችም ቆይ ሀሳን እንዴት ይዋሸኛል ወይስ ስለሚወዳት የምቀማዉ መስሎት ነዉ አይ እንደዚማ አይሆንም ሌላ ም/ክ ይኖረዋል ከዚ ሀሳብ ሳሎጣ መጣ ሰላም አለንና ወደ መጅሊሱ እያመራ ምነዉ በሰላም ነዉ የፈለጋችሁኝ አለ

ሪና ፈጠን ብላ አንተ ሀያት መቼ ነዉ ትምህርት ቤት የቀየረችዉ ቆይ ብላ አፈጠጠችበት ሀሳን በጣም ደነገጠ መደንገጡ ፊቱ ላይ ይነበብ ነበረ መልስላት እንጂ ስለዉ በጣም በፍርሀት እንደዚ አለን ተረጋጉ ምን መሰላቹህ .....




............... ይቀጥላል........... 💁
Forwarded from Markdown List 📋
ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም ያለዉ እጅ

✒️.............መዲና ውስጥ አንዲት ሴት ትሞትና ጀናዛዋ መታጠብ ይጀምራል በድንገት የአጣቢዋ ሴት እጅ ከጀናዛው ብልት ጋር ተጣብቆ አልላቀቅም አለ መዲና ውስጥ ያሉ ኡለማዎች የአጣቢዋ እጅ ይቆረጥ ወይስ የጀናዛው ብልት በሚል ከፍተኛ ውዝግብ ውስጥ....semore

ወላሂ ኡነተኛ ታሪክ ነዉ
ታሪኩን ሙሉዉን ለማምበብ open የሚለዉን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
OPEN OPEN
OPEN OPEN
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🍃ለፈገግታ🍃
ሸይኹ በሚያስተምርበት መስጂድ ውስጥ ሰዎች የሚሰጡትን ክብር እንድትመለከት ሚስቱን አስከትሎ ሄደ። በምላሷ ትወጋው ስለነበር አዛዋን ለማስቆም መሆኑ ነው።…
:
መስጂድ ውስጥ ሚንበር ላይ ቆሞ ሲያስተምር ዋለ። እቤት ሲመለሱ ሃሳቧን ጠየቃት።
«ሁሉም ሰው ዝም ብሎ በዒባዳ ተመስጦ ነበር። አንተ ብቻ ስትለፈልፍና ስትንቀለቀል ነበር።
ሰዎች በተዋዱዕ መሬት ላይ ሲቀመጡ ጉረኛው አንተ ግን ከፍታ ቦታ ላይ ራስህን ቆልለህ ቆመሀል!»…
ልክ ልኩን ነገረችዋ!😃
ሰውረነ!🙏
abdi
💛ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ ታሪክ💛


።።።።።።። ሲሀም።።።።።።



ክፍል ስምንት (8)


ምን መሰላቹህ እኔ መዋሸት ፈልጌ አይደለም ግን ሀያት እንደዚ በለዉ ብላኝ ነዉ 🙄
እንዴ እኔ ምን አርጌ ነዉ የምትዋሸኝ ቆይ ሳላቅ ያስቀየምኳት ነገር አለ እንዴ ለምን መደበቁን ምን አመጣው 😕
እኔንጃ እኔ አላቅም ያለቺኝ ብቻ ነዉ የነገርኩህ ከዚ ሌላ ም/ክ ቱን አልነገረችኝም 🙄

በጣም ግራ ገባኝ እንዴ ቅርብ ጓደኛዬ አልነበረች እሺ ምን አርጌ ነዉ አንዱን ስገላገል አንዱ በቃ ዱንያ ላይ ካልሞትን በቀር ችግር መቼም አያልቅም እሺ እሱን ተዉት ምን ላርግ በቃ ነገ ት/ቤት ሄጄ መጠየቅ አለብኝ ከሷ ብሰማዉ ይሻላል ያዉ ትምህርት ባቆርጥም ሲለቀቁ በር ላይ እጠብቃታለሁ ብዬ ወሰንኩ ነጋና ከሰአት ሲሆን ት/ቤት በር ላይ መጠበቅ ጀመርኩ በመሀል ሲሀም አዉ ሲሀም ትዝታዋ መጣብኝ ያፈገግታዋ ቁጣዋ ሀሉ ነገሯ ግን እንደዛ አዋርዳኝና ብዙ ነገር አርጋኝ አሁንም ለሷ ስሜት አለኝ ይገርማል ያ ሁሉ ተማሪ ሲጠይቀኝ አልመጣችም ነበር ብትመጣ ደስ ይለኝ ነበር ......

ሀያትን ና ሪና ወደኔ ሲመጡ አየኋቸው ሲቀርቡ አይኔን ወደ ሀያት አተኮርኩ በጣም አምሮባታል ሀያት ቆንጅዬ ልጅ ናት ድንገት አይናችን ተገጣጠመ እሷ በጣም ደነገጠች እኔ ግን አስቤበት ስለሆነ ምንም አልመሰለኝም አጠገቤ ስደርስ ሰላሙ አለይኪ ሀዩ አልኳት እየተንተባተበች መለሰችልኝ ከዛ ጥምጥም ብላ ማልቀስ ጀመረች ልታቆም አልቻለችም እኔና ሪና በግድ አባብለናት ዝም አለች
ት/ቤት አካባቢ የሚገኝ ካፌ ዉስጥ ገባን በጣም ማዉራት ጀመርን ብዙ ነገር ካወራን ቡሀላ ለምን ለ ሀሳን እንዲዋሽ አረግሽዉ አልኳት ዝም አለችኝ በጣም የሚያናድድ ዝምታም ነበር ከቆይታ ቡሀላ 👱‍♀ሌላ ጌዜ ብነግርህ ይሻላል
👱አይሆንም አሁን ነዉ መስማት የምፈልገዉ..... በመሀል ሪና አውሩ ብላ ወጣች....... እእ እሺ ንገሪኝ
👱‍♀እእ እእ እእ እእእ ምን መሰለህ ፋሪሴ ለ ሲሀም ያለህን ፍቅርና ለሴት ያለህ ክብር የዛኔ ስሰድብህ አይቼ ምናለ እኔንም እንደሷ ቢያፈቅረኝ ብዬ ተመኘሁ... ከዛም ከጓደኞቼ ጋ ተጣላሁ ለ እስልምናህ ያለህን ጥንካሬ ና ለትዳር ያለህን አቋም ሳይ በጣም ወደድኩህ... ከ አንተ ና ከሀሳን ጋ ስዉል ወደ ኢማን አየተጠጋሁ መጣሁ ቁርአን መቅራት እያቆራረጥኩ የምሰግደዉን ሶላት ጀመርኩ ምን ልበልህ ከበፊቱ በ አንተ ም/ክ አሏህ ሰበብ አርጎልኝ ተስተካከልኩ በዚ ም/ክ በጣም አፈቀርኩህ ...

እናም ሆስፒታል ብዙ ጊዜ እመጣ ነበር ስትነቃ ያልመጣሁት ለሲሀም ይሄ ሁሉ ነገር ሆነህ እንደምታፈቅራትና ለእኔ ከ ጓደኝነት በዘለለ ምንም ስሜት ስለሌህ ልረሳህ ወሰልኩ እንዳባባሉም ከሆነ" የማይወድህን ሰዉ መጠበቅ ማለት ኤርፖርት ሄዶ መርከብ መጠበቅ ነዉ!!!!"
ስለዚህ ፋሪሴ በጣም ይቅርታ ከዚ ቡሀላም ላገኝህ አልፈልግም አንገናኝ ....

ምን 😳 ምንድነዉ የምሰማዉ ይሄ ሁሉ ከ ሀያት እንደሚወጣ ማመን አቃተኝ
ካዛ............



................... ይቀጥላል............ 💁
💛 ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ 💛


።።።።።።።። ሲሀም።።።።።።።።።።


ክፍል ዘጠኝ (9)


የምሰማዉን ማመን አያቃተኝ እስክትጨርስ ድረስ ሰማሁዋት ለማንም እንዳልናገር አስጠነቀቀችኝ ና ተለያየን በ ነገረችኝ ነገር ላይ ብደነግጥም ልጎዳት አልፈለኩም ሁሌ መደዋወሉን ተያያዝነዉ አንድ ቀን እንደለመድኩት ውጪ ካናገርኩ ቡሀላ እየገባሁ ከ ሪና ክፍል ድምፀ ሰማሁ በጣም ደነገጥኩ ከ ሲሀም ጋ ነበር የምታወራዉ በደንብ ስላልተሰማኝ ጆሮዬን በሩ ላይ ለጥፌ መስማት ጀመርኩ የሰማሁት ልክ ነበር ከ ሲሀም ጋ ነበር የምታወራዉ በጣም ደሜ ፈላ በሩን በርግጄ ስገባ ይህንን አኳኋኔን አይታ ደነገጠች ምን ሆነሀል በሰላም ነዉ ስትለኝ 🙁አዎ! ግን ሲሀምን ነበራ የምታናግሪዉ እእ
🙄አዎ ምን መሰለህ ፋሪሴ ሲሀም አንተን ይቅርታ መጠየቅ ትፈልጋለች ግን ሰለፈራችህ እኔ እንድጠይቅላት እየምጨቀጭቀኝ ነዉ እኔ ግን ትናደዳለህ ብዬ ፈራ ተባ አያልኩ ነበር
😕እእእ እንዴ ለምንድነዉ ይቅርታ የምጠይቀኝ
🙄 በ እኔ ና በ እሷ ም/ክ አደጋዉ ስለደረሰብህ እኛ ብንረዳህና ብናቀርብህ ለዚ ባልተዳረክ ነበር ነዛ ነዉ
😕 ችግር የለዉም ይቅርታ አርጌላታለሁ እንደዚ አትበይ አሏህ ስለቀደረዉ ነዉ እናንተም ባታስቀይሙኝ በ ሌላ ም/ክ አደጋዉ ይደርስብኝ ነበር አሏህ ያሻዉን ሰሪ ነዉ! እሺ መጥታ ያልጠየቀችኝስ ለዚ ነዉ ?
🙄አዎ ሀሌ ጤንነትህን ለማወቅ ትደዉል ነበር ሆስፒታል እያለህ ብዙ ጊዜ መታለች ባንተ እንደዛ መሆን በጣም ነበር የተጎዳችዉ ስንገናኝ ሁሌ ማልቀስ ነበር ስራዋ
🙁 ችግር የለዉም አዉፉ ብያታለሁ ንገሪያት..
ብዬ ወደ መኝታ ቤት እየሄድኩ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ተሰማኝ ቆይ ወዳኝ ነዉ ወይስ በሷ ሰበበ ስለተጎዳሁ አይ ወዳኝማ አይደለም ስለተጎዳሁ ነዉ እያልኩ ገብቼ ቁጭ አልኩ በጣም ደስ አለኝ እንቅልፌን ልተኛ ብሞክር እንቢ አለኝ እየተገላበጥኩ ነጋ ጠዋት ላይ ስልኬ ጠራ አነሳሁትና ሄሎ ስል ፀጥ ብሏል ብደጋግምም አልመለሱልኝም ትንሽ ቆይቶ ሄሎ አለችኝ ሴት ነበረች የምሰማዉን ማመን አቃተኝ ደርቄ ቀረሁ ሲሀም ነበረች ልቤ በጣም ይመታ ነበር እኔም በተራዬ ፀጥ ብዬ ቀረሁ ሄሎ ሄሎ አይሰማም ስትለኝ መመለስ ከበደኝ እንደምንም
👱 ይይ ይሰማል ማን ልበል
👧 ሲሀም ነኝ አወቀኝ
👱አዎ ሲሀም አወኩሽ እንዴት ነሽ
👧አልሃምዱሊላህ አንተ እንዴት ነህ ተሻለህ
👱አዎ አልሀምዱሊላህ ምነዉ ጠፋሽ
👧ኧረ አለዉ እመጣለሁ
👱እሺ እጠብቅሻለሁ
👧በቃ አትጥፋ ይሄ የኔ ስልክ ነዉ ደዉልልኝ እኔም እደዉላለሁ
👱እሺ አንቺም አትጥፊ
👧እሺ ቻዉ
ስልኩን ዘጋሁት ከዛ እለት ጀምሮ ከ ሀያት ና ከ ሲሀም ጋ በስልክ ና በፌስቡክ እናወራለን አንዳንዴም እየተቀጣጠርን እንገናኛለን ከ ሁለቱም ጋ ግን ስለ ፍቅር ከ ሁለቱም ጋ አዉርቼ አላቅም ሀያት እኔን መራቅ ትፈልጋለች እኔ አልሰማም ብያታለሁ በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ስለሆነች እንድትርቀኝ አልፈልግም ለዛ ነዉ ካፌ ይዣት የምሄደዉ ...
እንዲህም እንዲያም እያልን አመቱ አለቀ ና አዲስ አመት መጣ ትምህርት ተጀመረ እኔ 11ኛ ክፍል ገባሁ ሪና ሲሀም ና ሀያት በአሪፍ ዉጤት አለፉ በተለይ ሀያት የት/ቤቱ ሰቃይ ነበረች ሶስቱም ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ ደረሳቸዉ እነሱም ገቡ
እናም እኔ ደሞ ከ ሲሀም ጋ ያለኝ ግንኙነት በጣም ጠንክሯል ከ ሀያት ጋም በ ቴሌግራም እናወራለን .....
አንድ ቀን ከ ሲሀም ጋ እያወራን ፋሪሴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ አለቺኝ

እሺ ጠይቂኝ ...

ክፍል 10

............. ይቀጥላል............ 💁
💛 ልብ አንጠልጣይ እዉነተኛ ታሪክ💛



።።።።።።።። ሲሀም።።።።።።።።።።


ክፍል አስር[10]


👱እሺ ጠይቂኝ
👧እእ ፋሪሴ እንደ ድሮ ታፈቅረኛለህ
👱እንዴ በጣም ነዋ የማፈቅርሽ
👧 የምርህ ነዉ
👱አዎ ምን አስዋሸኝ ዉዴ
👧እኔ ግን...
👱ምንድነዉ አንቺ ግን ዉዴ
👧ላንተ ያለኝ ስሜት ተቀይሮል እኔም ሳላፈቅርህ አልቀርም
👱 እእእ ምን😳 የምርሽን ነዉ ወይስ እየቀለድሽብኝ ነዉ
👧 ምን ማለት ነዉ ለምን እቀልዳለሁ እዉነቴን ነዉ
እንደዚ ስትለኝ በደስታ ብዛት በጣም ጮህኩ ለተመልካች እብድ ነበር የምመስለዉ ልቤ በደስታ ጮቤ ረገጠች ለካ ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ የሚባለዉ እዉነት ነዉ (ከ ጭንቀት ቡሀላ መደሳት አለ) ብቻ ወዶ የሚያቅ ያቀዋል የምትወደዉን ሰዉ እንደማግኘት የሚያስደስት ነገር የለምና ...

ለ ሲሀም እሷን ማጣት እንደማልፈልግ ና ሀላሌ እንድትህን እንደምፈልግ ነገርኳት ከዛ ቀን ጀምሮ ሀላሌ ሀላሊ መባባል ጀመርን ግን ከ ሀያት ጋ አናወራም ስደዉል አታነሳም እንዳልበጠብጣት ብዬ መደወሌን ተዉኩ

ትምህርት የመጀመሪያ ሴሚስተር ፈተና ጨረስን እረፍት ተለቀቅን ከዛ ለ ሲሀም እንደተለቀቅን ስነግራት በጣም ደስ አላት እና ለምን አመጣም አለቺኝ እኔም ሳላንገራግር እሺ አልኳት አባቴን ለመጠየቅ ወሰንኩ ግን ምንድነዉ የምለዉ ብዬ ማሰብ ጀመርኩ ትዝ ሲለኝ ለካ ሪናም እዛ ናት በዛላይ ደግሞ የእናቴ አክስት እዛ አለች እሱን ለማሳመን ልነግረዉ ሄድኩ ያሰብኩትን ሁሉንም ለገርኩት ካንገራገረ ቡሀላ ቲኬት ቆረጠልኝ ጉዞዬን ጀመርኩ ባህርዳር ደረስኩ በጣም ዉብ ናት ለ አይን የሚማርኩ ነገሮች አሏት ወደ አክስቴ ቤት ቀጥታ ሄድኩ እዛ ስደርስ ሁሉም በ እኔ መምጣት ተገርመዋል ምክንያቱ ደግሞ ሁሌ ከዚ በፊት ና ና ይሉኝ ነበር እኔ ግን አልሄድም ብሄድም ለ ሰርግ ና ፕሮግራም ካለ ብቻ ነዉ እሱንም ከ 3 ቀን በላይ አልቆይም ወዳዉ ነበር የምሄደዉ ለዛም ይመስላል ግራ የገባቸዉ የ አክስቴ ቤተሰቦችን በጣም እወዳቸዋለሁ እነሱም እንደዛው በተለይ ደሞ እኩያዬ የሆነችዉን ኢልሀም በጣም እኛ ቤት ብዙ ጊዜ ለዚያራ ትመጣለች እኔ ግን የሷ ታላላቆች ሲያገቡ ብቻ ነበር የሄድኩት ....

ቤት ዉስጥ ኢልሀም አልነበረችም ነበር አነስ አክስቴ ና ባሏ ነበሩ አነስ ማለት የቤቱ የመጨረሻ ልጅ ነዉ
ኢልሀም ብትኖር አብረን ወደ ዩንቨርሲቲ እንሄድ ነበር ከጓደኞቹዋ ጋ ለመዝናናት ስለሄደች ብቻዬን ሄድኩ እና ለ ሲሀም ደወልኩላት እንደምመጣ አልነገርኳትም ነበር ስነግራት በደስታ ጮሀች ከዛ እዛ አካባቢ የሚገኝ ካፌ ነይ አልኳት
ከደቂቃዎች ቡሀላ ከ ርቀት ሲሀምን አየሆት እየቀረበችኝ ስመጣ ልቤ በጣም መምታት ጀመረ ያ የሚያምረዉ አይኖን እኔ ላይ ተኮር ስታረግማ የምሆነዉ ጠፋኝ በጣም አምሮባታል አጠገቤ ከሪና ጋ ደረሱ ብዙም ልብ አላልኳትም ነበር የ ሲሀም ነገር ሁሉን ያስረሳኛል ሁለቱም ሰላም አሉኝ ሲሀምን ከ ርቀት ሰላም አልኳት ሪናን አቅፌ ሰላም ካልኳት ቡሀላ ምግብ አዘን ተቀመጥን ት/ቤት ሳለን የምጋብዛቸዉን ና ያሳለፍነዉን እያስታወስን ሳቅን በ መሀል ሀያትስ ለምን አልመጣችም አልኳቸዉ ስንነግራት አይመቸኝም ከተመቸኝ አመጣለሁ ብላን ነዉ አሉ
በልተን ስንጨርስ ለመዝናናት ወጣን ሪና ለምን ከ አክስታችን መኪና አንቀበላትም ስትል ተቀበልናት እኔ መንጃ ፍቃድ ስላለኝ ሾፈርኩ ሙሉ ቀን ከተዝናናን ቡሀላ መግሪብ ላይ ሸኝቻቸዉ ተመለስኩ በጣም ነበር ደስ ያለኝ ቀኔ ደስ ይልም ነበር በነገራችን ላይ ባህር ዳር በጣም ታምራለች ..
በዚ መልኩ ለ አንድ ሳምንት ባህር ዳር ከ ሲሀም ጋ አሳለፍኩ ወደ ትምህርት ቤት መግቢያ ስለደረሰ ልሰናበታቸዉ ምሳ ጋበዝኳቸዉ ሲሀም ስነግራት በጣም ከፋት እኔም አባበልኳት መሄዴ ግድ እንደሆነብኝና እንደምንገናኝ ነግሪያት ዝም አለች ከዛ ሀያትን ቻዉ በሉልኝ ብዬ ተለያየን ለ አክስቴ መሄዴን ስለግራት ዛሬ እደርና ነገ ትሄዳለህ አለችኝ እሺ ብያት እዛ ከዋልኩ ቡሀላ ወደ አመሻሽ ላይ ብር ና የመኪና ቁልፉን ሰጥታኝ የምፈልገዉን እንድገዛ ነገረቺኝ እኔም ከቤት ወጥቼ ጉዞዬን ቀጠልኩ መንገድ ላይ እየነዳሁ ጭልጥ ያለ ሀሳብ ገባሁ መኪና መንዳቴን እስክረሳዉ ድረስ ስለ ሲሀም እያሰብኩ ነበር አንዳንድ ሹፌሮችን በጣም አዛ አረኳቸዉ አንዳንዱ እየሰደበኝ ሲያልፍ መኪናዉን አቁሜ ራሴን ለማረጋጋት ወደ ዳር ወጣሁ እንደ ድንገት አይኔን ወርወር ሳረግ አንድ ሰዉ አየሁ በጣም ደነገጥኩ ....



............... ይቀጥላል........... 💁
2024/09/24 09:19:14
Back to Top
HTML Embed Code: