Telegram Web Link
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
✥----------- 💯 ---------✥
መጥፎ ቦታ ላይ የተገኘ ሰው ሰዎች በመጥፎ ነገር ቢጠረጥሩት ኢሊያም ቢያስወሩበት ራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።
°°ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረ.ዐ)°°
✥--------------------✥
| @abdu4321👀🍃 |
✥--------------------✥
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
✥--- ስድስቱ የተውበት መስፈርቶች---✥

በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን። አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት ናቸው። እነሱም:–

① ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ ሊፈፀም ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚቶወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል።

② ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል።

③ ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡሀላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም።

④ በወንጀሉ መፀፀት። ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል።

⑤ ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው።

⑥ ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ወይም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል።

ሼር በማድረግ አትርፋችሁ ተዝናኑ
👇👇👇👇👇
✥--------------------✥
🀄️🀄️ሉን!➢ @abdu4321👀🍃
✥--------------------✥
ቅን እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና
┈┈┈••✦✿✦••┈┈┈
ዉድና የተከበራችሁ የ አላህ ባሮ ሆይ
⭐️ስለ ረመዳን ሙሉ መረጃ እና ትምህርቶችን የምናገኝባቸው የተመረጡ ቻናሎችን በስም ስማቸው ይዤላችሁ መጥቻለሁ
እናንተ የተመቻቹሁን ቻናል በመቀላቀል ቤተሠብ ይሁኑ
@abdiiiii1
🖊የሐራም እይታ

እይታ ሆነና የነገር ጅማሬ
ቃጠሎ መነሻው የሳት ፍንጣሬ
እንደተወጋ አካል በተመረዘ ቀስት
ልብም ተበላሽ በእይታ ልቀት

قُل لِّلْمُؤْمِنِينَ يَغُضُّوا مِنْ أَبْصَارِهِمْ
ለምእመናን ንገራቸው፡- ዓይኖቻቸውን (ያልተፈቀደን ከማየት) ይከልክሉ፤ ( አል ኑር :30)
@abdu43211
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

የፈቲ ባል የተሠኘው ትረካ እንዲቀጥል የእርሶ አስተያየት ያበረታታናል
ይቀጥል ተመችቶናል ለምትሉ 👍
በጣም ተመችቶናል ለምትሉ ❤️

አስተያየትዎን ደግሞ @abdiiiii1
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እንዴ ሞራል የለም ? አረ 🍃💐👍💐🍃❤️🍃💐እየነካችሁ
ውዶቼ ቀጣዩ ክፍል ይለቀቃል
👇👇👇👇👇❤️
Forwarded from 💐🕍 አብዲ ቲዩብ๑ 💐۞๑๑۩ 💐 🕌abdi Tube ๑ 💐 (abdul jilal አቡዲ ቲዩብ)
2024/11/14 14:12:13
Back to Top
HTML Embed Code: