Telegram Web Link
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌 አንዳንዶች ጀለብያ ግዴታ ነው ፣ ሱሪ ሀራም ነው #ከካፊሮች ጋር መመሳሰል ነው ይላሉ ፣ እንዴት ይታያል⁉️

መልስ
በሸሪዓችን #ጠባብ ፣ ሀፍረት ገላን የሚያሳይ #አጭር ፣ ከካፊሮች ጋርና ከሴቶች ጋር #የሚያመሳስል ልብስ እስካልሆነ ድረስ ማንኛውንም ልብስ ሱሪን ጨምሮ መልብስ ይቻላል። አንድ ልብስ ከካፊሮች ጋር ያመሳስላል የሚባለው ካፊሮች #ብቻና ብቻ የሚለብሱት ወይም #የሚለዪበት ከሆነ ነው። ሱሪ ግን የሁሉም ማህበረሰብ #የጋራ ልብስ ነው። የካፊሮች ብቻ ነው ተብሎ መባል የሚችል ደረጃ ላይ አይደለም። ስለዚህ ከላይ የተቀመጡት መስፈርቶች #እስካሟላ ድረስ የሚፈቀድ ይሆናል።

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈትዋ ኑሩን አለደርብ ፣ 114
@abduljilal
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 የፅንስን ፆታ ማስመርመር⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌እናት የፅንሷን #ፆታ ለማወቅ ብላ ዶክተር ጋር ሂዳ ብታስመረምርና ብታውቅ ይፈቀዳልን? አላህ የሚስጥር እውቀትን እኔ #ብቻ ነኝ የማውቀው ከሚለው ጋር አይጋጭምን⁉️

መልስ
የፅንስን #ፆታ_ለመለየት የሚጠቀሙት #መሳሪያ እና #ላቦራቶሪ እንጅ ዝም ብሎ በመተንበይና #በመጠንቆል እስካልሆነ ድረስ የሚፈቀድ ይሆናል። አላህም የሚስጥር አዋቂ መሆኑ ጋር #አይጋጭም። ምክንያቱም አላህ ሚስጥር ነገራቶችን #አዋቂ ነኝ ሲል በመሳሪያና በሌሎች መመርመሪያ ነገራቶች የሚታወቁትን ነገረቶች #አያካትትም። የሰዎች ልጆች ሊደርሱባቸው #የማይችሉ ነገራቶችን ነው።

📌ነገር ግን የፅንስን ፆታ ማስመርመር #ለመደሰት ካልሆነ በስተቀር ብርን #ማባከን ካለበትና ያን ያክል ጥቅም ከሌለው ማንኛውም ፆታ ይሁን #የአላህ_ስጦታ ስለሆነና ወዶ መቀበልም #ግዴታ ስለሆነ መተው #በላጭ ነው።

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ባዝ ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ መጅሙኡል ፈታዊ
________________
© @abduljilal
*ያለፈዎትን ፈትዋዎች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
"ስኬት ዘጠና ዘጠኝ በመቶ የተገነባው ከሽንፈት ነው" በርካታ ሰዎች ጊዜያዊ ሽንፈትን ሲያስተናግዱ ልባቸው ይነካና እራሳቸውን እንደ ተሸናፊ ይቆጥራሉ ። "ለጊዜው ሽንፈት ገጥሞኝ ሊሆን ይችላል እንጂ ተሸናፊ አይደለሁም። ለጊዜው ልሞኝ እችላለሁ እንጂ ሞኝ አይደለሁም" ተስፋ ስትቆርጡ ብቻ ነው ተሸናፊ ምትሆኑት
ስለዚህ ከ አላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጥ አንቺም እህቴ !!!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ቴሌግራምዎ hack እንዳይደረግብዎ ይፈልጋሉ? 🤔

➲.ቴሌግራም ማለት እንደ ማንኛውም የ messaging application ነው ቴሌግራም እንደ whatsapp, viber,imo...ሁሉ በቀላሉ በ "sms-based verification process" hack ሊደረግ ይችላል

➲. ይህ ዘዴ ሌሎች hack ማድረጊያ hacking Tricks ሳያስፈልገን አፕሊኬሽኖች በመጠቀም
ማለትም የራሳችን ቴሌግራም አፕሊኬሽን ላይ ወይም pc ላይ ቴሌግራም install በማድረግ የምንፈልገውን ቁጥር በማስገባት ኮዱን ካስላክን ብኋላ ኮዱን የምናገኝበት አጋጣሚ ካለ....

➲. በመጀመሪያም ይህ መሆኑን እና አለመሆኑን ለማረጋገጥ አሁን step by step ተከታተሉኝ

❶ Telegram⇢seting⇢privecy and security⇢active session ላይ በመግባት በእናንተ አካውንት የገባ ሰው እንዳለና እንደሌለ ማወቅ ያስችላል።
■Note: እራስዎ በሌላ አፕ ከገቡም ያመጣልዎታል ስለዚህ በደንብ ይመልከቱ

📌ከዛም Terminate all other sessions ክሊክ በሉት። ☛ ይህ ሚጠቅመው በሌላ ስልክ የእናንተን አካውንት የሚጠቀም ሰው ካለ remove ያደርገዋል።

❷ Security ደግሞ ለማጠናከር
seting⇢privecy and security⇢two step verification⇢set aditional pasword ከዛ የፈለጉትን password *..ግን የ gmail አካውንት ሊኖራቹ ይገባል።
➲ ይህ ጠንካራ የሚባለው #የቴሌግራም security ነው።
➲ የሚጠቅመው እንደፌስቡክ ሁላ በሌላ ስልክ ስንገባ password ይጠይቀናል (log in) እያልን ነው የምንገባው ማለት ነው።
➲ ሌላ ሰው በsms የተላከውን ኮዳችሁን አግኝቶ እንኳ ቢከፍተው ወደቴሌግራማችሁ በጭራሽ መግባት አይችልም።

➲ ማንም ሰው ለመግባት በኢሜል የሰጣችሁት ኮድ ማወቅ ስለማይችል በጭራሽ መግባት አይችልም።

⚠️የፃፋችሁትን password እንዳትረሱት።

👇 ለማንኛውም ሀሳብ ወይም አስተያየት 😉
www.tg-me.com/abduljilal

ልጅ አብዲ www.tg-me.com/hebre_muslim
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
ታላቅነት የሚፀነሰው መፃህፍትን በማንበብ፣ ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመውሰድ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው።

የቱ ጋር እንዳለህና ወዴት መሄድ እንደምትፈልግ፤ እስካሁን ምን እንዳሳካህና ወደፊት ምን መጨበጥ እንደምትፈልግ ልታውቅ የምትችለው ጊዜ ወስደህ ራስህን ካደመጥክ ብቻ ነው። ለራስህ ጊዜ ስጥ ወዳጄ!!

ᴊᴏɪɴ ᴜs @hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌#ባል 2ኛ ሚስት እንዳያገባ ቃል ማስገባት⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌 አንዲት ሴት ከማግባቷ በፊት ሌላም ሚስት #እንዳታገባብኝ ብላ የሚያገባትን ልጅ ቃል ማስገባት ወይም መስፈርት ማስቀመጥ ትችላለችን⁉️

መልስ
ባል ቃል ለመግባት #ፈቃደኛ እስከሆነ ድረስ ይቻላል። አንዳንድ ኡለሞች ይህ ባል አላህ #የፈቀደለትን ነገር #መከልከል ነው ቢሉም ግን ባልኮ በቃልኪዳኑ መስማማት ግዴታ #የለበትም። ከፈለገ አለመቀበል #ይችላል ስለዚህ ሚስት ባሏ ሁለተኛ ሚስት እንዳያግባ ቃል ማስገባት #ትችላለች። ባልም ቃል ከገባ ቃሉን የመሙላት #ግዴታ አለበት ፣ አለያ ግን ባል ቃሉን ካላከበረ ሚስት ኒካሁን #የማፍረስ መብት አላት።

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ሸርህ ሙምቲዕ ፣ 5/243 ፣ 📚 ኢብኑ ቁዳማ ፣ ኪታብ ሙግኒ ፣ 9/483 ፣ 📚ሸይኽ ፈውዛን ፣ ኪታብ ሙለኸሱል ፊቅህ ፣ 2/345,346
@abduljilal
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 ፎቶ እና ስዕል በኢስላም ሀላል ወይስ ሀራም⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌 #ፎቶ መነሳትና ማንሳት አበባ መሳል በሸሪዓችን እንዴት ይታያል⁉️

መልስ
ስዕል በተመለከታ ማንኛውም ነፍስ ያለው ነገር መሳል የተከለከለ ነው አበባም ጨምሮ
ፎቶ በተመለከተ የግድ #ካልሆነ በስተቀር ማለትም ለመታወቂያ ፣ ለፓስፖርት ፣ ለመንጃፈቃድ እና ለሌሎች #አስገዳጅ ነገራቶች ካልሆነ በስተቀር #ሩህ ያላቸውን አካላቶች (ሰው እና እንስሳትን) በእጅ #መሳልም ሆነ #በካሜራ ማንሳትን እና #ለማስታወሻነት ማስቀመጥ #የተከለከለ ነው። ለዚህም ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም በሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል:—

🔵" በዱንያ ላይ ስእልን #የሳለ አኼራ ላይ አላህ (ሩህ መንፋት አቅሙ ባይኖረውም) #እንዲነፋበት ያስገድደዋል። ነገር ግን አይችልም።
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

በሌላም ዘገባ:—

🔵"ሰዓሊ ሁሉ #የእሳት ነው። በሳላቸው ስእሎች ልክ ነፍስ ተደርጎባቸው #ጀሀነም ውስጥ ይቀጡታል።"
📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

ሶሀቢዩ ኢብኑ አባስም እንዲህ ብሏል:— "ስዕል መሳልህ #ካልቀረ ዛፍ እና ነፍስ የሌላቸውን ሳል።"

♻️ ምንጭ :— 📚የሳዑዲ የኢልም ጥናትና የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ ፣ 1/456,457 ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈታዊ መናሩል ኢስላም ፣ 3/759 ፣ 📚ሸርሁል ሙምቲዕ ፣ 2/197
________
© @abduljilal
*ያለፈዎትን ፈትዋዎች ለመከታተል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች

❗️አጅነቢይ ሴትን ወይም ወንድን በቻት ማውራት እንዴት ይታያል‼️

ከዚህ በፊት በሴት ልጅ #ድምፅ ላይ በኡለሞች መካከል ያለው ልዩነት ማየት ያስፈልጋል። እሱም አመዛኙ ንግግር ድምፅን #ማጣፈጥና_ማማለል እስከሌለበት ድረስ የአጅነቢ ሴት ድምፅ ዓውረት (የተከለከለ ሀፍረት ነገር) አይሆንም። ምክንያቱም አላህ በቁርአኑ እንደሚለው "እናንተ የነብዩ ሴቶች ሆይ ... #ድምፃችሁን አታለስልሱ፣ ምክንያቱም በልቡ በሽታ ያለበት ሰው ይማረካልና።" (ሱረቱል አሕዛብ፣32)
ስለዚህ #አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝና ውስጡ ማማለልና ማለስለስ ከሌለበት የአጅነቢ ሴትን ድምፅ መስማቱ የሚከለከልና ወንጀለኛ የሚያደርገው አይደለም።
🚫ከዚህ በመነሳት #በቻት ወይም #በፅሁፍ_መልእክት መገናኘት የግድና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘና ውስጡ #ትርፍ_ወሬና #አማላይ ቃላት ከሌሉበት አሁንም የሚከለከል አይሆንም። እንኳን #ድምፅ_አልባው ፅሁፍ አይደለም ድምፅ ላይ እንኳን ቢበዛ በኡለሞች መካከል ልዩነት ቢኖረው ነው።
🚫ነገር ግን ምንም ያክል ከላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ከግምት ውስጥ በማድረግና ሌላ ተጨማሪና ትርፍ ነገራቶችን ሳይጨምሩ #አስፈላጊና_አንገብጋቢ ጉዳይ ሲያጋጥም በፅሁፍ መልእክትን መቀያየር ካለመከልከሉ ጋር ከዛ ውጭ ግን #በላጩ_መራቁና አለማድረጉ ነው። ምክንያቱም ዲናችን ወደ መጥፎ ነገር የሚወስዱ መንገዶችን #በመዝጋት ላይ የተገነባ ነውና።
ሽህ ሙሀመድ ሷሊህ አል ሙነጂድ ሀፊዞሁሏህ
@hebre_muslim @hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 ፋጨት በኢስላም ⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌 ፉጨት (ማፏጨት) በሸሪዓችን ይቻላልን⁉️

መልስ
ማፏጨት #አስገዳጅ ነገር ከሌለ በስተቀርና ሰዎች በዚህ ካልሆን መግባባት #የማይችሉ ከሆነና ከርቀት ያለን ሰው ለመጥራት የግድ ማፏጨት ካስፈለገ #በስተቀር መፏጨት #በኢስላም የሚጠላና ከመጥፎ ባህሪ የሚመደብ ተግባር ነው። አላህም ማፏጨት #የጃሂልያዎች ተግባር መሆኑን በቁርአኑ እንዲህ ሲል አውስቶልናል።
🔵" (የአላህ) ቤት ዘንድ ሶላታቸው ፋጨትና ጭብጨባ እንጂ ሌላ አይደለም።"
📚ሱረቱል አንፋል ፣ 35

♻️ ምንጭ :— 📚ኢብኑ ተይሚያ ፣ መጅሙዑል ፈታዊ ፣ 3/427 ፣ 📚የሳኡዲ የኢልም ጥናትና የፈትዋ ቋሚ ኮሚቴ ፣ 26/390 ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ሊቃእ መፍቱህ ፣ 4/119

◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🖋 @hebre_muslim
✒️ @hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 የሆነ ነገር ሲረሳ ለማስታወስ ተብሎ አሏሁመ ሶሌ አላ ሙሀመድ ማለት⁉️
#በውስጥ_መስመር_ከተላኩ_ጥያቄዎች
♻️

📌ጥያቄ📌
📌ብዙ ጊዜ ሰዎች እቃም ይሁን የሆነ ነገር ሲጠፋቸው #ለማስታወስና ትዝ እንዲላቸው ብለው "#አሏሁመ_ሶሌ_አላ_ሙሀመድ" ይላሉ ለዚህም ደግሞ #ሀዲስ አለ ይላሉ ይህ እንዴት ነው⁉️

መልስ
መርሳት አላህ በቁርአኑ እንደጠቀሰው ከሸይጧን የሚመጣ ጉትጎታ ነውና አንድ ሰው የሆነ ነገርን ለማስታወስ ሲቸገርና #ሲረሳው ማድረግ ያለበት #አላህን ማስታወስና አላህ ትዝ እንዲያስብለው አላህን #ዱዓ ማድረግ ነው።ለዚህም አላህ እንዲህ ይላል:—
🔵"በረሳህም ጊዜ ጌታህን አውሳ"
📚ሱረቱል ከህፍ ፣ 24

📌 ነገር ግን በዚህ ፈንታ #ሶላዋት [አሏሁመ_ሶሌ_አላ_ሙሀመዲን] ማለት በሸሪዓችን መሰረት #የሌለው ተግባር ነው። በዚህ ዙሪያ የመጣውም #ሀዲስ በጣም ዶዒፍና #ቅጥፈት ነው።

♻️ ምንጭ :— 📚ተፍሲሩል ቁርጡቢ ፣ 10/386 ፣ 📚ኢብኑል ጀውዚይ ፣ ኪታብ ዛዱል ሙየሰር ፣ 5/128 ፣ 📚ኢብኑ ኡሰይሚን ፣ ፈትዋ ኑሩን አለደርብ

◈•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•┈┈·•◈
🖋 @abduljilal
✒️https://www.tg-me.com/hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
#ዕንቍጣጣሽ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡

5፥77 «እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ማለፍ ወሰንን አትለፉ፡፡ በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትንና ከቀጥተኛው መንገድም አሁን የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ» በላቸው፡፡ قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ غَيْرَ الْحَقِّ وَلَا تَتَّبِعُوا أَهْوَاءَ قَوْمٍ قَدْ ضَلُّوا مِن قَبْلُ وَأَضَلُّوا كَثِيرًا وَضَلُّوا عَن سَوَاءِ السَّبِيلِ

“ጳጉሜ” የሚለው ቃል “ኤጳጉሚኖስ” ἐπαγόμενοι ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ “ተጨማሪ” ወይም “የተጨመረ” ማለት ነው፥ ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው። ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ሲሆን ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ-ሉቃስ ስድስት ቀናት ሲኖሩር በዘመነ-ዮሐንስ ወይም በዘመነ-ማቴዎስ አሊያም በዘመነ -ማርቆስ አምስት ቀናት ይሆናል።
ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ወራት 12 ብቻ ነው። አምላካችን አሏህም የወሮች ቁጥር በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፦
9፥36 አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር፤ በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው። إِنَّ عِدَّةَ ٱلشُّهُورِ عِندَ ٱللَّهِ ٱثْنَا عَشَرَ شَهْرًۭا فِى كِتَٰبِ ٱللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضَ

ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያው ዘመን መለወጫ በልምድ ከግሪክ የመጣ ሰርጎገብ እንጂ አገር በቀል አይደለም፥ ከዚያም ባሻገር መለኮታዊ ትእዛዝ ያለው ሳይሆን ሰው ሠራሽ ቢድዓ ነው። ዓመተ-ምህረትን ያማከለ ዘመነ-ሉቃስ፣ ዘመነ-ዮሐንስ፣ ዘመነ-ማቴዎስ እና ዘመነ -ማርቆስ ሰው ሠራሽ ትምህርት እና ክርስትናዊ ይዘት ያለው ነው። በዛ ላይ የባዕድ አምልኮ የሚፈፀምበት ቀን ነው፥ በጳጉሜ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ-ጌጦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ፥ ይህ ቀን ሲያልቅ የቀኑ መጨረሻ ተጓግቶ ስለሚመጣ “ዕንቍ” ተባለ። የሚያመጣው ጣጣና መዘዝ ደግሞ “ጣጣሽ” ተባለ፥ በጥቅሉ “ዕንቍ-ጣጣሽ” ተባለ። ጥንቆላና ድግምት ከትልቁ ሽርክ የሚመደቡ የአሏህን ሐቅ የሚነካ ትልቅ በደል ነው።
ዕንቍጣጣሽን ማክበር አቆጣጠሩ አገራዊ ሳይሆን እምነታዊ መሠረት ያለው ሲሆን ከእርሱ ጋር የተያያዙት ባዕድ አምልኮ አስበን ከዚህ ሰው ሠራሽ በዓል እራሳችንን እንጠብቅ።
እናንተ ክርስቲያኖች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ማለፍ ወሰንን አትለፉ! በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትን እና ከቀጥተኛው መንገድም አሁን የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ፦
5፥77 «እናንተ የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ማለፍ ወሰንን አትለፉ፡፡ በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትንና ከቀጥተኛው መንገድም አሁን የተሳሳቱን ሕዝቦች ከንቱ ዝንባሌዎች አትከተሉ» በላቸው፡፡ قُلْ يَا أَهْلَ الْكِتَابِ لَا تَغْلُوا فِي دِينِكُمْ غَيْرَ الْحَقِّ وَلَا تَتَّبِعُوا أَهْوَاءَ قَوْمٍ قَدْ ضَلُّوا مِن قَبْلُ وَأَضَلُّوا كَثِيرًا وَضَلُّوا عَن سَوَاءِ السَّبِيلِ

ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ

@hebre_muslim

ወሠላሙ ዐለይኩም
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
'''''ህመምን በሶደቃ ማከም ፍቱን መድሀኒት ነው'''''

📌!★قال أبو بكــر الخــبازي -رحمه الله- :
★አቡበክር አልኸባዝይ አላህ ይዘንለት እንዲህ ብሏል

♻️مرضــت مرضــًا خـطـيرًا !
♻️የሆነ ጊዜ አደገኛ በሆነ በሽታ ታመምኩኝ

♻️فـرآني جــار لي صـالـــح فقال لي :
♻️አንድ ደግ ጎረቤት ነበርኛና እንዲህ አለኝ፡

♻️إستعـمل قول رسول الله صلى الله عليه وسلم :*_"داووا مرضاكم بالصدقة "_*
♻️መልእክተኛው ﷺ "#በሽተኛችሁን_በሶደቃ_ፈውሱ" የሚለውን ንግግር ስማ አለኝ

♻️وكـان الوقت صيـفًا فأشتـريت بطـيخًا كثـيراً
♻️የጎረቤቴን ምክር ተቀብዬ ወቁቱ በጋ ነበርና ብዙ ሀብሀብ ገዛሁኝ

♻️وإجـتمع جـماعة من الفـقـراء والصـبيـان
♻️ብዙ የሆኑ ድሆችና ህፃናቶችን ተሰበሰቡ

♻️فأكـلوا ورفـعوا أيديهـم إلى الـلـه ودعـوا لي بالـشـفاء
♻️ከበሉ በኋላ እጃቸውን ወደ አላህ አንስተው አላህ አፍያ እንዲያረገኝ አላህን ለመኑልኝ

♻️فـوالـلـه ما أصـبحت إلا وأنـا في كل عـافـية من الله تـبارك وتعـالى
♻️በአላህ እምላለሁ የዛን ቀን አላደርኩም ከአላህ በሆነ ሙሉ አፍያ ላይ ሆኜ ቢሆን እንጂ

📚[ سير أعلام النبلاء 44/18 ]

ሰደቃ በማድረጋቸው ለሁሉም ሰው አላህ ከምንም በላይ አፊያ ያደርጋቸዋል ያረብ ለሁሉም ሰው ከበሽታው ከአንተ አፊያ አድርጋቸው

@hebre_muslim
@hebre_muslim
@hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
📌 "እንኳን አደረሳችሁ" ⁉️

ብሎ ማለት ...

👇👇👇👇👇👇👇👇
ለኩፍር በዓላት መልካም መመኘት(እንካን አደረሳችሁ ማለት)እና መሳተፍ የዘመናችን ፈቂህ ሸይኽ ሷሊህ #አል-ዑሠይሚን (ረሂመሁላህ) አንድ ሰው በነዚህ በዓላት ላይ እንዲገኝ ግብዣ ቢቀርብለት ሊቀበል #አይገባም ይላሉ። አያይዘውም አንድ ሰው በነሱ በዓል ላይ መመሳሰሉ ወይም #ስጦታ መቀባበሉ አሊያም ምግብና ጣፋጮችን #መስጠቱ የተከለከለ ነው ይላሉ።
.
እውቁ ዓሊም ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ #ተይሚያ (ረሂመሁላህ) ... ካፊሮችን በነዚህ ክብረ በዓላት #መመሳሰል በእነርሱ የውሸት እምነትና ስራ ሰውየው መማረኩን #ያሳያል። ይህ ደግሞ ካፊሮች ደካማውን እንዲያሸማቅቁ እና እንዲያጠሙ ተስፋ ይሰጣቸዋል ይላሉ።
.
ሸይኽ #ዑሠይሚንም (ረሂመሁላህ) ... ምንም እንኳ ሰውየው ይህን የሚያደርገው ካለው ለስላሳ ባህሪ ወይም አይናፋርነት ወይም ጓደኝነት የመነጨ ቢሆንም ከወንጀለኝነት #አይድንም ይላሉ። እንዳውም ነገርየው እስከ #ኒፋቅ እንደሚሄድ እና ከሀድያን በሀይማኖታቸው ኩራት እንዲሰማቸው እንደሚያደርግ ይገልፃሉ።
.
በተጨማሪም በዓላቱ ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ #ዘፈንና ጭፈራ፣ የሴቶች #መገላለጥ፣ የወንድና ሴት #መቀላቀል (እንዳውም ለብልግና መፈላለግ) ይኖራል:: እንዲሁም በዓላቱ አስካሪ #መጠጥ ስለሚኖርባቸው በዚህ የሚሳተፉ ሙስሊሞች እነኝህን ፀያፍና ከባባድ ሐራም ተግባራት እንዲፈፅሙ ሰበብ #ሆኗል
.
ይህም ጥቂት ለማይባሉ ሙስሊሞች ከዲናቸው #መራቅ፣ ወንጀል ውስጥ #መዘፈቅ፣ በቢድዓ #መሸወድ እና ከሀድያንን መከተል ብሎም ኩፍር ውስጥ #መግባት ምክንያት ሁኗል።
.
📌ይህ ሊበቃ ይገባል‼️

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
🖋 @abduljilal
✒️https://www.tg-me.com/hebre_muslim
Forwarded from ﷽ህብረ - ሙስሊም 2⃣ (عبد الجلال مانو محمد)
በተግባር የምትገልጠው ማንነት ያስፈልግሀል፤ ከ 5 ዓመት ወይ ከ 10 ዓመት በኋላ መሆን የምትፈልገውን ሰው አሁን መሆን መጀመር አለብህ!

በቃ ካንተ የሚጠበቀውን ሁሉ አድርግ! በየቀኑ በጥረትህ የሚገነባ እንጂ ከሰማይ የሚወርድ ማንነት የለም!

@HEBRE_muslim
@hebre_MUSLIM
📢🔔#የምስራች #አስደሳች_ዜና የዚህ ቻናል ዋና አላማ በተለያዩ ምክንያቶች የተበታተኑ ኡስታዞቻችን በ አንድ መድረክ ለመገናኘት እና ለመመካከር ታስቦ በኮሚቴዎች የተቋቋመ ብቸኛ መድረክ ነው

https://www.tg-me.com/joinchat-VDWKJsIoDfUBvN2v

እናም ይህን የቴሌግራም መድረክ ለሁሉም ጓደኞቻችሁ በማጋራት ኢስላምን ያበልፅጉ
በሀገራችን በ ሀሳብ ደረጃ የተለያዩ ኡስታዞች ጥምረት ይደግፉ
👉መድረኩን የተዘጋጀው

🤝 ኡስታዝ ኤልያስ አህመድ
🤝 ኡስታዝ ሳዳት ከማል
🤝 ኡስታዝ ያሲን ኑር
🤝 ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ
🤝 ኡስታዝ በድሩ ከማል
🤝 ኡስታዝ አብበክር አህመድ
ሌሎችም የበርካታ ኡለሞች ስብስብ ነው
👍 እናም የትኛው ነው ቀጥተኛው መንገድ በሚል ርእስ የተዘጋጀውን ይህ ኮንፈረንስ የቀረው ጊዜ ውስን ነው እናም አሁን ካለው የ ኮቪድ ችግር ምክንያት በቴሌ ግራም እንዲደረግና እንዲወያዩ ተወስኖአል እናም ይህን ቻናል ለሁሉም ይደርስ ዘንድ በ አላህ ስም እንጠይቃለን

https://www.tg-me.com/joinchat-VDWKJsIoDfUBvN2v
ኢነ ዲነ ኢንደላሂ ኢስላም:
“መጽሃፍ ቅዱስ ስለ ታላቁ ነብይ ሙሐመድ ሰ.ዕ.ወ ምን ይላል?” በሚለው ርዕሳችን ክፍል 3 ይዤ መጥቻለሁ
2. የዚህ “አጽናኝ” ወደ ዓለም መላክ ዋና አላማው በሰዎች መካከል መለኮታዊ ፍርድን ለማስፈን መሆኑን ኢየሱስዮሐንስ 16(7-8) (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ ነገር ግን፣ እውነት እላችኋለሁ፤ መሄዴ ይበጃችኋል። እኔ ካልሄድሁ አጽናኙ ወደ እናንተ አይመጣም፤ ከሄድሁ ግን እርሱን ወደ እናንተ እልካለሁ፤
⁸ በሚመጣበትም ጊዜ ዓለምን ስለ ኀጢአት፣ ስለ ጽድቅና ስለ ፍርድ ይወቅሳል። ብሎ ተናግሯል።
ነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) በነቢይነት ከተላኩ በኋላ በጣዖት አምልኮት ጠፍተው የነበሩትን አረቦችን በአንድ አምላክ በማመን ጥላ ስር በማሰባሰብ ትልቅ ማህበረሰብ መፍጠር ችለዋል።
በዓለም ላይም አንዱና ብቸኛው አምላክ ብቻ እንዲመለክ እስከ ዕለተ ፍፃሜያቸው ድረስ ታግለዋል።
ሃጢአተኞችን ስለ መጥፎ ድርጊታቸው ወቅሰዋል። በንስሃ ወደ አምላካቸው እንዲመለሱም አዘዋል። በእኩይ ወንጀለኞች ላይ ደግሞ አላህ በደነገገው መሰረት ፍርድን አሳልፈዋል።
ቁርዓንም ነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) አላህ ባወረደው ህግ በዓለም ላይ ፍርድን እንዲያቋቁሙ እንዲህ በማለት አዟል።
“ወደ አንተም መጽሐፉን ከበፊቱ ያለውን መጽሐፍ አረጋጋጭና በእርሱ ላይ ተጠባባቂ ሲኾን በእውነት አወረድን፡፡ በመካከላቸውም አላህ ባወረደው ሕግ ፍረድ፡፡ እውነቱም ከመጣልህ በኋላ ዝንባሌዎቻቸውን አትከተል፡፡ ከእናንተ ለሁሉም ሕግንና መንገድን አደረግን፡፡ አላህም በሻ ኖሮ አንድ ሕዝብ ባደረጋችሁ ነበር፡፡ ግን በሰጣችሁ ሕግጋት ሊሞክራችሁ (ለያያችሁ)፡፡”
(ማዒዳህ፥ 48)
☞3ኛ፦ ኢየሱስ በንግግሩ “ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል” (ዮሐ 15 : 26) በማለት የተናገረ ሲሆን በሌላ ምዕራፍም “እርሱ ያከብረኛል፥ ለእኔ ካለኝ ወስዶ ይነግራችኋል” (ዮሐ 16 : 14) በማለት በመሃላቸው
ስላለው መከባበርና አንድነት ገልጿል።
ነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) ኢየሱስ እጅግ የሚያከብሩት ሲሆን መከራ ታጋሽ ከተባሉት ታላላቅ ነቢያት አንዱ ነው ብለዋል። የእሱን ነቢይነት የማይቀበልም በኢስልምና የካደ መሆኑን አስገነዝበዋል።
በቁርዓንም ስሙ ሃያ አምስት ጊዜ የተጠቀሰና የተከበረ ነቢይ ሲሆን በኢምራን፥ 45 ላይ፦
“መላእክት ያሉትን (አስታውስ)፡- መርየም ሆይ! አላህ ከርሱ በኾነው ቃል ስሙ አልመሲሕ ዒሳ የመርየም ልጅ በዚህ ዓለምና በመጨረሻውም ዓለም የተከበረ ከባለሟሎችም በኾነ (ልጅ) ያበስርሻል፡፡”  በኢምራን፥ 45
የሚለውን ቃል ለአብነት መጥቀስ እንችላለን። ስለዚህም ኢየሱስ የሚመጣው “አጽናኝ” ስለ እኔ እውነተኛነት ይመሰክራል፥ ያከብረኛልም ያለው ቃል በነቢዩ ሙሀመድ (ዐሰወ) ያለምንም መዛነፍ ተፈፅሟል ማለት ነው።
☞4ኛ፦ ኢየሱስ ለተከታዮቹ ፈጣሪ “ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል” (ዮሐ14 : 15-16) በማለት “አጽናኙ” በጊዜ የማይገደብ ተልዕኮ እንዳለው ገልጿል።
ከነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) መላክ በፊት የነበሩትን ነቢያት መጽሐፍትና ህግጋት ስንመለከት በየዘመናቱ በደረሰባቸው መበረዝና መከለስ የተነሳ ህልውናቸው እንደጠፋ እንረዳለን።
በነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) ላይ የተወረደው ቁርዓን ግን ህልውናው ዘላለማዊ ሲሆን ሰዎች ፈፅሞ ሊበርዙት እንደማይችሉ ቁርዓን እንዲህ ሲል ተዓምራዊ ቃሉን አስፍሯል።
“ከኋላውም ከፊቱም ውሸት አይመጣበትም፡፡ ጥበበኛ ምስጉን ከኾነው ጌታ የተወረደ ነው፡፡”
(ፋሲለት፥ 42)
በተጨማሪም ትክክለኛነታቸው ተጣርቶ የተመዘገቡት የነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) ንግግሮች (ሃዲሶች) አንዱ ህያው የነቢይነታቸው ትሩፋት ሲሆን ሁለቱ መጽሐፍት ማለትም ቁርዓንና
ሃዲስ እስከ ፍርዱ ቀን ድረስ የማይበረዙና የማይከለሱ መመሪያ ሆነው የሚያገለግሉ በመሆናቸው የተልዕኳቸውን ዘላለማዊነት
የሚገለፅ ነው።
ከላይ ባየናቸው መመዘኛዎች መሰረት ኢየሱስ ወደ ዓለም ይመጣል ሲል የተነበየውን “አጽናኝ” ከነበዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) በቀር በትክክል የሚያሟላው አናገኝም።
ይሁን እንጅ መንፈስ ቅዱስ ኢየሱስ በተናገራቸው መመዘኛዎች ሁሉ “አጽናኙን” መሆን ካልቻለና በአንፃሩ ነቢዩ ሙሐመድ (ዐሰወ) ይመጣል የተባለው “ጰራቅሊጦስ” መሆናቸው ከተረጋገጠ
ትክክለኛውን ፍኖት ለሚሻ ሰው የነብያት መቋጫ የሆኑትን ነቢዩ ሙሐመድን (ዐሰወ) መቀበል ምርጫ የሌለው እውነታ ነው።
please #SHARE Group and ለጎደኞቻችሁ በማድረግ የራሳችን ሀላፊነት እንወጣ። በተጨማሪ ሌሎች post ለማግኘት https://www.tg-me.com/joinchat-VDWKJsIoDfUBvN2v join በማለት ይቀላቀሉን

ለሁሉም ሰዎች ባስቸካይ እንዲደርስ በማድረግ ኢስላምን ያበልፅጉ
አዲሱ የሸሪሀ ህግን በመከተል የሚተዳደረው ዘምዘም ባንክ የባንኩን በሀላል የመጀመር ብስራት በማብሰር ልዮ ልዮ ስጦታዎችን ለደንበኞቹ ይዞ መቷል
#የ2014 በጀት አመት#ያጋሩ ይሸለሙ
https://www.tg-me.com/Zemzemofficiall

እንኳን ደስ አላችሁ የዘምዘም ባንክ እድገት በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ 10 በመቶ ወደ 40 በመቶ ማደጉን ምክንያት በማድረግ የባንካችን ፕሬዝዳንት #አቶ_ከድር_ከማል እስከ መስከረም_30 ብቻ የሚቆይ #የቴሌግራም_ገፅ ማነቃቂያ የሚሆን ሽልማቶች ተዘጋጅቷል።

https://www.tg-me.com/Zemzemofficiall
እስከ_መስከረም_10 ድረስ የሚቆይ ልዩ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።
በዚህም መሰረት እድለኞችን በርካታ # ስጦታዎችን ለመሸለም ተዘጋጅተናል!
# 1ኛ . ለ100 እድለኞች ከ30,000 ብር በላይ ዋጋ የሚያወጡ ባለ 42 ኢንች ፍላት ስክሪን ቲቪዎች እና ከ10,000 ብር በላይ ግምት ያላቸው የቤት እቃዎች
# 2ኛ . ለ 80 እድለኞች 20ሺ ብር እና እያንዳንዳቸው ከ15,000 ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የማቀዝቀዣ ፍሪጆች፤
# 3ኛ . ለ 75 እድለኞች 10ሺ ብር እና እስከ 7,000 ብር የሚያወጡ Infinix ሞባይል ቀፎዎች
# 4ኛ . ለ 50 እድለኞች 10ሺ ብር እና የSAMSUNG A10S የሞባይል ቀፎዎች
# 5ኛ . ለ 20 እድለኞች 5ሺ ብር እና የTechno spark የሞባይል ቀፎች እንዲሁም ሌሎች ተጨማሪ የአዲስ አመት ስጦታዎችን አዘጋጅተናል። #ይፍጠኑ እስከ #መስከረም_10 2014 ድረስ የእነዚህ አጓጊ ሽልማቶች ባለ እድል ይሁኑ።

ልብ ይበሉ‼️

በሽልማት ፕሮግራሙ ከመሳተፍዎ በፊት # በጥንቃቄ መመሪያዎችን ያንብቡ!
ለመሸለም እነዚህን መመሪያዎች በጥንቃቄ ይተግብሩ።

1.መጀመርያ ከታች ባለው ማስፈንጠርያ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።

https://www.tg-me.com/Zemzemofficiall

2. በመቀጠል ይህንን መልዕክት ከ50 በላይ ለሆኑ ሰዎች በፍጥነት ሼር ( Forward) ያድርጉ፤
(ልብ ይበሉ! ብዙ ሰዎችን # add ባደረጉ ቁጥር የሽልማት ዕድልዎን ያሠፋሉ!)

እልም ባለ ጨለማ ውስጥ ብርሀን የሚያይ ሰው ከምንም ነገር ይወጣል፤ "ማየት ማመን ነው" ሲባል እንሰማለን ግን አንድ ነገር ካየኸውማ ማረጋገጥ ነው የሚባለው። ማመን ያለብህ ገና ያላየኸውን ነው፤ ገና እጅህ ውስጥ እንዲገባ የምትፈልገውን ደስታ፣ ሀብትና መንፈሳዊ እርካታ ገና ከመሳካቱ በፊት እንደሚሳካ እርገጠኛ መሆን ነው ማመን ማለት።

ወዳጄ እምነት እንዳለው ሰው ሀያል የለም፤ አስፈሪ የሚመስሉ ሁኔታዎችና ነገሮች ሁሉ በእምነትህ ፊት ቁጫጭ ናቸው!

JOIN US @hebre_muslim
@hebre_muslim
2024/09/21 17:56:24
Back to Top
HTML Embed Code: