Telegram Web Link
ታላቅ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
---------------------------------
ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ የ16% ተጨማሪ ስጦታን ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ16% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!
ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager - Grade – 1
2. Customer Service Supervisor - Grade - 1

… and many more vacant posts.

For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-4/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

Good Luck!
ዓባይ ባንክ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን እያቀረበ እንደሆነ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ።

ለተጨማሪ መረጃ ከታች ይለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ:
https://www.facebook.com/share/v/x8RdN2TGcEbLsNTD/?mibextid=xfxF2i
ታላቅ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
---------------------------------
ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ የ16% ጭማሪ ስጦታን ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ16% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!
ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
የጳጉሜን 05/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የመስከረም 02/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ ሸሪዓውን መርህ ያደረገ “ወዲዓ – የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።
ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወዲዓ – የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #wadia
https://www.abaybanksc.com/abay/wadia-youth-saving/
የመስከረም 03/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የመስከረም 04/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
እንኳን ለ1499ኛው ለነብዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1499ኛው ለነብዩ መሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) ልደት (መውሊድ) በዓል በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 06/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የበረራ ትኬትዎን ክፍያ በቀላሉ ይፈጽሙ
----------------------------------
ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ በዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ የበረራ ትኬትዎን ክፍያ በቀላሉ ይፈጽሙ÷ ኑሮዎን ያቅልሉ!

ዛሬዉኑ የዓባይ ባንክ የሞባይል መተግበሪያን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #mobilebanking #guzo
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/
የመስከረም 07/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ተመን ከተጨማሪ 16% ጉርሻ ጋር
---------------------------------------------------
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ የሚላክልዎትን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ ከፍተኛ ከሆነው ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ ተመናችን በተጨማሪ የ16% ጭማሪ ስጦታን እንደምናበረክትልዎ በደስታ እንገልፃለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የመስከረም 08/2017 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
545ኛ ቅርንጫፍ በደጅዎ!
---------------------------
ባንካችን ተደራሽቱን ይበልጥ በማስፋፋት 545ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ቁስቋም ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡
ይጎብኙን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ያግዛል!

ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids
2024/09/29 03:34:19
Back to Top
HTML Embed Code: