Telegram Web Link
ጁሙዓ ሙባራክ
ሰዲቅ - ከሸሪዓው መርህ ጋር የተጣጣመ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።

ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ በሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የነሐሴ 03/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ባንካችን ልጆች ከመነሻው ቁጠባን እንዲገነዘቡ ብሎም ሀገር ተረካቢ ፍሬያማ ዜጋ እንዲሆኑ ያግዛል!
ባንካችን ያቀረበውን እንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው በመክፈት ለነገ ተስፋዎች መሰረት እንዲያኖሩላቸው ይጋብዛል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids-saving/
የነሐሴ 04/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
እንኳን ደስ አለን!

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የወንዶች የማራቶን ሩጫ የፍጻሜ ውድድር ጀግናው አትሌት ታምራት ቶላ 1ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል፡፡
ዓባይ ባንክ በተገኘው ድል እንኳን ደስ አለን ይላል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
www.abaybanksc.com

#AbayBank #Olympics #olympicgames #olympicsparis2024 #athletics #AthleteLife #Ethiopia #victory
እንኳን ደስ አለን!

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች የማራቶን ሩጫ የፍጻሜ ውድድር አትሌት ትዕግስት አሰፋ 2ኛ ሆና በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የብር ሜዳሊያ አስገኝታለች፡፡

ዓባይ ባንክ በተገኘው ድል እንኳን ደስ አለን ይላል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
www.abaybanksc.com

#AbayBank  #Olympics #olympicgames #olympicsparis2024 #athletics #AthleteLife #Ethiopia #victory
የነሐሴ 06/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓለምአቀፍ የወጣቶች ቀን

የወጣትነት ትኩስ ኃይል፣ ዕምቅ ችሎታና ዕውቀትዎን ተጠቅመው ካገኙት ገቢ በመቀነስ በዓባይ ባንክ ሲቆጥቡ ጥረትዎን ከግብ በማድረስ የታላቅነት ማማ ላይ እንዲወጡ እንደግፍዎታለን፡፡

የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ለመሆን ዛሬውኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችንን ቅርንጫፎች ይጎብኙ!

ዓባይ -የታላቅነት ምንጭ!
#abayabank #youthsavingaccount #InternationalYouthDay
https://www.abaybanksc.com/abay/youth-saving/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልካም ዓለምአቀፍ የወጣቶች ቀን!
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager - Grade – 1
2. Chief Security Officer
3. Customer Service Supervisor - Grade – 1

… and many more vacant posts.
For detail information, please visit our website with the link attached below.
https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement-2/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|
Good Luck!
የነሐሴ 07/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የዓባይ ኢንተርኔት ባንኪንግ 24/7 በማንኛውም ቦታ በቀላሉ በመጠቀም ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ!

አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #onlinebanking
https://www.abaybanksc.com/abay-online-banking/
ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች!

ባንካችን በእንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሒሳብ ወላጆች ለልጆቻቸው የቁጠባ ባህልን እንዲያስተምሩ እንዲሁም ለነገ መሰረት እንዲያኖሩላቸው ያግዛል!

አቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን ወይም የባንኩን ድረገጽ www.abaybanksc.com በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids
የነሐሴ 08/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 09/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የዓባይ ባንክ ሊንክድኢን ገጽ ቤተሰብ ይሁኑ

የባንካችን ትክክለኛ የሊንክድኢን ገጽ (LinkedIn page) https://www.linkedin.com/company/abaybank/ ብቻ መሆኑን እየገለጽን ማስፈንጠሪያውን በመጠቀም እንዲቀላቀሉን ጋብዘንዎታል፡፡

አዳዲስ የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን ጨምሮ ትኩስ መረጃዎችን ለመከታተል የማኅበራዊ ሚዲያዎቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #LinkedIn
ባንካችን የሸሪዓውን መርህ  መሠረት ያደረገ “ሱመያ -  የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።    

ወደሚቀርብዎ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ፤ በሱመያ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ይጠቀሙ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
2024/09/29 13:31:23
Back to Top
HTML Embed Code: