Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዓባይ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ቀጥለው በተመለከቱት ሊንኮች በመቀላቀል የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ካርድዎ ባንክዎ ነው!
የዓባይ ባንክ ካርድዎ 24/7 በየትኛውም ቦታ ያገለግልዎታል፡፡
በካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ ድካምዎን ያቅልሉ፣ ኑሮዎን ያዘምኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #abaycard
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
Abay Bank pinned a photo
ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ
------------------------------------
የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ “ሙዳራባህ - ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” አገልግሎትን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
የባንካችንን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #mudarabah
https://www.abaybanksc.com/abay/mudarabah-deposit/
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-------------------
ባንካችን ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 ዓ.ም በጀርመን እና ዴንማርክ መካከል በሚደረገው የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡
ማስታወሻ፡- ተሸላሚ ለመሆን የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ከወዲሁ ለማሳሰብ እወዳለን፡፡
በተጨማሪም ባንካችን 17ኛውን የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ የስፖርት አፍቃርያን ጨዋታውን እንዲከታተሉ በደስታ ይጋብዛል፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 01 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
ባንካችን በጀርመን እና ዴንማርክ መካከል የተደረገውን የ17ኛው የአውሮፓ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡
   
በዚህ መሰረት ለመሸም የሚያስችሉ የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ በማድረግ ጀርመን 2 - ዴንማርክ 0 በማለት ግምት ሰጥተው የነበሩ 3 አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-

⚽️ ትክክለኛ ግምት በመስጠት፣
⚽️ቀድሞ በመመለስ፣
⚽️ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
⚽️ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡

ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሃ ግብራችን እንደምናቀርብ ለማስታወስ እንወዳለን!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
| ፌስቡክ  | ቴሌግራም  | ትዊተር  | ሊንክድኢን | ዩትዩብ  | ቲክቶክ  | ኢንስታግራም  |

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን ዛሬ ምሽት 1፡00 ሰዓት በፈረንሳይ እና በቤልጂየም መካከል በሚደረገው የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡    

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡

ማስታወሻ፡- ተሸላሚ ለመሆን የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

በተጨማሪም ባንካችን 17ኛውን የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ የስፖርት አፍቃርያን ጨዋታውን እንዲከታተሉ በደስታ ይጋብዛል፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
ባንካችን በፈረንሳይ እና ቤልጂየም መካከል የተደረገውን የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ለመሸም የሚያስችሉ የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ በማድረግ ፈረንሳይ 1 - ቤልጂየም 0 በማለት ግምት ሰጥተው የነበሩ 3 አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-

⚽️ ትክክለኛ ግምት በመስጠት፣
⚽️ቀድሞ በመመለስ፣
⚽️ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
⚽️ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሃ ግብራችን እንደምናቀርብ ለማስታወስ እንወዳለን!
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባንካችን ያቀረበልዎን ምቹ የሞባይል መተግበሪያ ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው በምቾት በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

የዓባይ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያዎን ለማዘመን ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ፡፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ground360.abaybank

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#ዓባይባንክ #ሞባይልባንኪንግ
ሲቆጥቡ እያበረታንዎ፣ በኢንቨስትመንት ሲሰማሩም እየደገፍንዎ ታላቅነትን እንዲቀዳጁ አብረን እንሰራለን፡፡
በልዩነት ስለመረጡን እናመሰግናለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#ababybank #saving #investment
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
ባንካችን ከውድ ደንበኞቹ ለሚቀርቡለት ጥያቄዎችና አስተያየቶች መረጃ ከሚሰጥበት አጭር የመስመር ቁጥር 8834 በተጨማሪ በዘመናዊ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ በደንበኞች የጥሪ ማዕከሉ የኢሜል አድራሻ [email protected] ማንኛውንም ጥያቄ እና አስተያየት መቀበል የጀመረ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #customerservice
ባንካችን ልጆች ከመነሻው ቁጠባን እንዲገነዘቡ ብሎም ሀገር ተረካቢ ፍሬያማ ዜጋ እንዲሆኑ ያግዛል!
ባንካችን ያቀረበውን እንቡጥ የልጆች የቁጠባ ሂሳብ ቤተሰቦች ለልጆቻቸው በመክፈት ለነገ ተስፋዎች መሰረት እንዲያኖሩላቸው ይጋብዛል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #enbutsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/enbut-kids-saving/
ሰዲቅ- የዓባይ ባንክ ከወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ሃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ የሚሰጥ የፋይናንስ አገልግሎት ነው፡፡
የባንካችንን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
2024/09/29 21:37:44
Back to Top
HTML Embed Code: