Telegram Web Link
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረገ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

የባንካችንን ቅርንጫፎች በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
Foreign Currency Exchange Rates for 07 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 10 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድሮችን ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
---------------------------------
ዓባይ ባንክ ለስፖርት አፍቃሪያን ቤተሰቦች ዓርብ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም የሚጀምረውን የአውሮፓ ዋንጫ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ ጨዋታውን እንዲከታተሉ ሲጋብዝ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
በተጨማሪም በባንካችን የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ጨዋታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ በ"ይገምቱ ይሸለሙ" መርሃግብራችን የተመረጡ ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምቱ የስፖርት ቤተሰቦች ዳጎስ ያለ ሽልማት ያዘጋጀን በመሆኑ፣ ከወዲሁ የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል፡፡

የ2024 አውሮፓ ዋንጫን ይከታተሉ፣ ይዝናኑ፣ ይገምቱ፣ ይሸለሙ!

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች:-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ዓባይ ባንክ ከአዲሱ ብራንድ ጋር ተያይዞ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ቅርንጫፎቹ የውስጥ ዲዛይን (Interior Design) የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶችን (signage) ሥራ፣ ፈርኒቸር እና ሌሎች ግዢዎችን መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከላይ በተገለጹት ሥራዎች ላይ የተሰማራችሁ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች መወዳድር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ዝርዝር የግዥው ዓይነት ከታች ተያይዟል።

መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ወዳጅ ዘመዶችዎ የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ የሐዋላ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በኩል የላኩልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ የበዓል ስጦታ አዘጋጅተን ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #sadiiq #internationalbanking #abayetaa #moneytransfer
https://www.abaybanksc.com/international/
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን በነገው ዕለት በጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል በሚደረገው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡
የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረጉ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዋዲያህ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፣
ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሂሳብ፣
የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣
ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣ 
ሀዋላ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት
እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች፡-
ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎችም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #ዓባይባንክ #ሰዲቅ
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
Foreign Currency Exchange Rates for 14 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የአባቶች ቀን የፊታችን እሁድ በአለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ይውላል። 

ክብር ለአባቶቻችን!

ዓባይ ባንክ የአባቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለልዩ ውለታቸው የኃለኛውን ቀን አቅም ለማጎልበት እና ድጋፍ ለመሆን “ጥሪት” ብለን በሰየምነው የቁጠባ ሂሳብ እንዲገለገሉ እና ለሂሳቡ በተዘጋጁት በርካታ ጥቅሞች ተጠቃሚ እንዲሆኑ፣ ሂሳቡን በስጦታ እንዲያበረክቱላቸው እንጋብዝዎታለን፡፡
በአቅራቢያዎ የሚገኙትን ቅርንጫፎች ይጎብኙ፡፡

መልካም የአባቶች ቀን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #fathersday
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለ1445ኛው ዓመተ ሂጅራ ኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረስዎ!
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1.  Branch Manager Grade 1
2.  Customer Service Supervisor - Grade - 1


Follow our social media pages for new vacancy announcements. 

Facebook፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
Telegram፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
Twitter፡ https://twitter.com/AbayBank
LinkedIn፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
YouTube፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
TikTok፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
Instagram፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Good Luck!
ባንካችን በጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል የተደረገውን የ17ኛው የአውሮፓ የእግር ኳስ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ያሸነፉ ሶስት ተሳታፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸውእንዲሁም
• የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ውድድሩ እስከሚጠናቀቅ የተመረጡ ጨዋታዎችን በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሃ ግብራችን እንደምናቀርብ ለማስታወስ እንወዳለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ዕድር - የቁጠባ ሒሳብ
-----------------------
በሀገራችን ረጅም ዘመናትን ካስቆጠሩና ማኅበራዊ መስተጋብርን በእጅጉ ካጎለበቱ የማኅበረሰብ እሴቶቻችን ውስጥ ዕድር ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል።

ባንካችን የዚህን ቀደምት ማኅበራዊ እሴት ጉልህ ፋይዳ በመገንዘብ እና ማኅበራዊ ጥቅሙን ከግምት በማስገባት ለዕድር ማኅበራት ከመደበኛው የቁጠባ ሒሳብ ተጨማሪ ወለድ እና ሌሎች ጥቅሞችን የሚያስገኝ “ዕድር - የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #eddir
https://www.abaybanksc.com/abay/iddir-saving/
2024/07/01 03:52:00
Back to Top
HTML Embed Code: