Telegram Web Link
ይገምቱ ይሸለሙ!
------------------

የዓለማችንን ኃያላን የእግር ኳስ ቡድኖች ሲያፋልም የቆየው የ2016 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የእግር ኳስ ውድድር ቅዳሜ ግንቦት 24/2016 ምሽት 4:00 ላይ ፍጻሜውን ያገኛል፡፡

የባለትልቅ ጆሮውን የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫ ከፍ አድርጎ ለማንሳት በስፔኑ ሪያል ማድሪድ እና በጀርመኑ ቦሩሺያ ዶርትሙንድ መካከል የሚደረገው የፍጻሜ ጨዋታ የስፖርት ቤተሰቡን ትኩረት አግኝቷል።
ባንካችን የዚህን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያዎቹ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ለእያንዳንዳቸው የአንድ ሺህ ብር ሽልማት አዘጋጅቷል።

የውድድሩ ሕጎች፣
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡
3. የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያድርጉ፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

መልካም ጨዋታ!
መልካም ዕድል!
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 03 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
ባንካችን በሪያል ማድሪድ እና በቦሩሺያ ዶርትሙንድ መካከል የተደረገውን የ2016 የሻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት እያዳንዳቸው አንድ ሺህ ብር ያሸነፉ አምስት ተሳታፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረገ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

የባንካችንን ቅርንጫፎች በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
Foreign Currency Exchange Rates for 07 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 10 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድሮችን ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
---------------------------------
ዓባይ ባንክ ለስፖርት አፍቃሪያን ቤተሰቦች ዓርብ፣ ሰኔ 7/2016 ዓ.ም የሚጀምረውን የአውሮፓ ዋንጫ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ ጨዋታውን እንዲከታተሉ ሲጋብዝ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።
በተጨማሪም በባንካችን የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ጨዋታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ በ"ይገምቱ ይሸለሙ" መርሃግብራችን የተመረጡ ጨዋታዎችን በትክክል ለሚገምቱ የስፖርት ቤተሰቦች ዳጎስ ያለ ሽልማት ያዘጋጀን በመሆኑ፣ ከወዲሁ የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል፡፡

የ2024 አውሮፓ ዋንጫን ይከታተሉ፣ ይዝናኑ፣ ይገምቱ፣ ይሸለሙ!

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች:-

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ዓባይ ባንክ ከአዲሱ ብራንድ ጋር ተያይዞ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ቅርንጫፎቹ የውስጥ ዲዛይን (Interior Design) የተለያዩ የማስታወቂያ ምልክቶችን (signage) ሥራ፣ ፈርኒቸር እና ሌሎች ግዢዎችን መፈጸም ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከላይ በተገለጹት ሥራዎች ላይ የተሰማራችሁ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ተጫራቾች መወዳድር የምትችሉ መሆኑን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

ዝርዝር የግዥው ዓይነት ከታች ተያይዟል።

መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ወዳጅ ዘመዶችዎ የኢድ-አል አድሃ (አረፋ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ከውጭ አገር ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ የሐዋላ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች በኩል የላኩልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ የበዓል ስጦታ አዘጋጅተን ከቀልጣፋ አገልግሎት ጋር እንጠብቅዎታለን፡፡

በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #sadiiq #internationalbanking #abayetaa #moneytransfer
https://www.abaybanksc.com/international/
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን በነገው ዕለት በጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል በሚደረገው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የመክፈቻ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡
ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡
የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/
ድረገጽ፡ https://abaybanksc.com

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረጉ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዋዲያህ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፣
ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሂሳብ፣
የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣
ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣ 
ሀዋላ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት
እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች፡-
ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎችም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #ዓባይባንክ #ሰዲቅ
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
Foreign Currency Exchange Rates for 14 June 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
2024/09/28 21:43:51
Back to Top
HTML Embed Code: