Telegram Web Link
ባንካችን እንደፍላጎትዎ ያቀረበልዎትን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ያሳኩ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #saving
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን
---------------------
የቤተሰብ ቀን ዛሬ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ቤተሰብ የማኅበረሰብ ብሎም የሀገር መሰረት ነው፡፡ ቤተሰብን በፍቅርና በመተሳሰብ መገንባት ደግሞ ስኬታማ ዜጎችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ አለው፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ
------------------------------------
የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ “ሙዳራባህ - ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” እና “ሙዳራባህ - ትርፍ አጋሪ የጊዜ ገደብ ሒሳብ” አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
የባንካችንን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #mudarabah
https://www.abaybanksc.com/abay/mudarabah-deposit/
https://www.abaybanksc.com/abay/mudarabah-term-deposit/
Foreign Currency Exchange Rates for 17 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 20 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የዓባይ ባንክ ቲክቶክ ገጽ ቤተሰብ ይሁኑ

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tiktok
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዓላማዎን ለማሳካት ከፍላጎትዎ ቆጠብ ብለው፣ ዛሬን በስኬት ያሳልፉ፡፡

ስኬት በቆጠቡት እንጂ በሚያገኙት ገንዘብ እንደማይመጣ በማመን ወደ ዓባይ ባንክ ጎራ ብለው እንደፍላጎትዎ ያቀረብንልዎትን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ያሳኩ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #saving #greatness
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
ዓባይ ባንክ በግሎባል ሳውዝ - ሳውዝ ዓለም አቀፍ ስብሰባ በመሳተፍ ላይ ይገኛል
---------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል ከ500 በላይ ታዳሚዎች በተገኙበት በመካሄድ ላይ በሚገኘው እ.ኤ.አ የ2024  የሳውዝ - ሳውዝ ዓለም አቀፍ ስብሰባ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡
ሳውዝ -ሳውዝ ግሎባል በአፍሪካ ሀገራት እና ህንድ  በጋራ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ለማከናወን የተመሰረተ ዓለም አቀፍ ትስስር ሲሆን፤  ድህነትን ለመቀነሰ፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና በታዳሽ ኃይል ላይ በጋር ለመስራት የተዘጋጀ አለም አቀፍ ስብሰባ ነው፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #GlobalSouth-Southsummit
ካርድዎ ባንክዎ ነው!
በሃላል ካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ! ኑሮዎን ያዘምኑ!
 
#abaybank #sadiiq #halal
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
Foreign Currency Exchange Rates for 24 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
“ጥበብ” - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ
.......................................
ዓባይ ባንክ ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡ 

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ ቅርንጫፋችን በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ። 

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tibebsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/tibeb-saving/
Happy Africa Day!

Africa Day is being celebrated under the theme "Educate an African fit for the 21st Century: Building resilient education systems for increased access to inclusive, lifelong, quality, and relevant learning in Africa."

Abay Bank is working to support education endeavors with tailored products and services; “Tibeb” – Education Saving Account could be mentioned among them. 

Source of Greatness
#abaybank
2024/09/29 19:27:43
Back to Top
HTML Embed Code: