Telegram Web Link
ይጠንቀቁ!

ውድ ደንበኞቻችን አንዳንድ ግለሰቦች ከዓባይ ባንክ የተደወለ በማስመሰል የሞባይል እና ኦንላይን ባንኪንግ የይለፍ ቃል (PIN) እና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (One Time Password) በመጠየቅ መረጃ ለመውሰድ እየሞከሩ መሆኑን ከደንበኞቻችን በደረሰን መረጃ አረጋግጠናል፡፡

ባንካችን የሞባይል እና ኦንላይን ባንኪንግ የሚስጢር የይለፍ ቃል መረጃዎችን ከደንበኞች የማይጠይቅ እንዲሁም በምንም መልኩ ከተጠቃሚው ደንበኛ ውጭ መጋራት የሌለባቸው መሆኑን በመገንዘብ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንዲሁም ተመሳሳይ ሙከራ ሲያጋጥምዎ ወደ ባንካችን የጥሪ ማዕከል 8834 በመደወል እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ሰዲቅ- የዓባይ ባንክ ከወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ሃይማኖታዊ ዕሴት መርህ በማድረግ የሚሰጥ የፋይናንስ አገልግሎት ነው፡፡
የባንካችን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
Foreign Currency Exchange Rates for 19 April 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
Happening  Now
......................
ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት የስራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።

በስብሰባው የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ እና ከፍተኛ የስራ አመራር አባለት የተገኙ ሲሆን ስብሰባው በአዲስ አበባ ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
Foreign Currency Exchange Rates for 22 April 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
መልካም ዓለምአቀፍ የምድር ቀን
....................................
መልክዓ-ምድራችን በታላቅነት እና ድንቅ ተፈጥሮ በሚያጎናጽፈን መንፈሳዊ ዕሴት፣ ዛሬ በመላው ዓለማችን ታስቦ የሚውለውን የምድር ቀን እናከብራለን። 
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ
------------------------------------
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶችን ጥረት በማገዝ ራዕያቸው ዕውን እንዲሆን የሚያግዝ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
 
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!
 
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #nigist #women’ssavingaccount
https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/
የበዓል ስጦታ ከልዩ መስተንግዶ ጋር!
-------------------------------
መጪውን የትንሣኤ በዓል አስመልክቶ ከባህር ማዶ የሚላክልዎትን ገንዘብ  እስከ ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በባንካችን በሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ልዩ ስጦታ ይበረከትልዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #internationalbanking #abayetaa #moneytransfer
https://www.abaybanksc.com/international/
ባንካችን ለ2017-18 በጀት ዓመት ለሁለት ዓመታት የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ሥራ (ፕሮዳክሽን) ድርጅቶችን በማወዳደር ከሁለት ድርጅቶች ጋር አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል፡፡

ፍላጎቱ ያላችሁ የቴሌቪዥን እና ሬዲዮ ማስታወቂያ ሥራ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

የጨረታውን ሙሉ መረጃ እሁድ ሚያዚያ 13/2016 ዓ.ም. በወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ ላይ መመልከት ይቻላል፡፡

መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
2024/09/29 15:29:58
Back to Top
HTML Embed Code: