Telegram Web Link
መልካም የደንበኞች ቀን!

ባንካችን ጥረትዎን ይደግፋል፤ ራዕይዎ እውን እንዲሆን ያግዝዎታል!
አብረውን ለመስራት ስለመረጡን እናመሰግናለን!

#abaybank #InternationalClient’sDay
የዓባይ የመክፈያ ማሽኖችን ሲጠቀሙ የይለፍ ቃልዎን በሚስጥር ያስገቡ፤ ለሌሎች ሰዎች ከማጋራት ይቆጠቡ፡፡
የዓባይ ባንክን የመክፈያ ማሽኖች 24/7 በምቾት ይጠቀሙ!

#abaybank #digitalbanking
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
እንደፍላጎትዎ የተዘጋጁ በርካታ ከወለድ ነጻ የቁጠባ አማራጮችን ለመገልገል በአቅራቢያዎ የሚገኙ ከ537 በላይ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/
ዓባይ ሞባይል ባንኪንግ በላቀ ደረጃ

ባንካችን በዓይነቱ ልዩ እና ምቹ የሆነ አዲስ የሞባይል መተግበሪያ አቀረበልዎ!
አዲሱን የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው በምቾት በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

#ዓባይባንክ #ሞባይልባንኪንግ
ባንካችን እንደፍላጎትዎ ያቀረበልዎትን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ያሳኩ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
በአቅራቢያዎ የሚገኙ ከ538 በላይ የደረሱ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#ዓባይባንክ
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/
Foreign Currency Exchange Rates for 01 April 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
ይጠንቀቁ!

ውድ ደንበኞቻችን አንዳንድ ግለሰቦች ከዓባይ ባንክ የተደወለ በማስመሰል የሞባይል እና ኦንላይን ባንኪንግ የይለፍ ቃል (PIN) እና የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (One Time Password) በመጠየቅ መረጃ ለመውሰድ እየሞከሩ መሆኑን ከደንበኞቻችን በደረሰን መረጃ አረጋግጠናል፡፡

ባንካችን  የሞባይል እና ኦንላይን ባንኪንግ የሚስጢር የይለፍ ቃል መረጃዎችን ከደንበኞች የማይጠይቅ እንዲሁም በምንም መልኩ ከተጠቃሚው ደንበኛ ውጭ መጋራት የሌለባቸው መሆኑን በመገንዘብ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ እንዲሁም ተመሳሳይ ሙከራ ሲያጋጥምዎ ወደ ባንካችን የጥሪ ማዕከል 8834 በመደወል እንዲያሳውቁን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የዓባይ ኤ.ቲ.ኤም የመክፈያ ማሽኖችን ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ በምቾት በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 05 April 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
2024/09/29 19:18:56
Back to Top
HTML Embed Code: