Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረስዎ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡

መልካም የገና በዓል
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
በአቅራቢያዎ የሚገኙ ከ527 በላይ የደረሱ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
ይመልሱ፣ ይሸለሙ!
------------------

ባንካችን የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን የበዓል መዳረሻ ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎችን አዘጋጅቷል።
የጥያቄዎቹን መልስ በትክክል ለመለሱ የመጀመሪያዎቹ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል።

ለገና በዓል ለ“ይመልሱ ይሸለሙ” የተዘጋጁ ጥያቄዎች

1. ለገና ጨዋታ የሚያገለግለው ኳስ ምን ተብሎ ይጠራል?
2. የዓባይ ባንክን መሪ ቃል ይግለጹ?
3. ዓባይ ባንክ እያስገነባው ያለው የአዲሱ ዋና መሥሪያ ቤት ግዙፍ ሕንጻ የት አካባቢ ይገኛል?

የውድድሩ ሕጎች፣
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665) |

#abaybank
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 08 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ባንካችን ለገና በዓል መዳረሻ በ“ይመልሱ፥ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ምላሽ የሰጡ ተሳታፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

ትክክለኛውን ምላሽ በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የመለሱ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች ያጋሩ ሶስት ተሸላሚዎችን ለይተናል፡፡

መልስ ለመስጠት በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና እያቀረብን፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
ዓባይ ባንክ “ለተሻለ ነገ ዛሬ ይቆጥቡ” በሚል መሪ ቃል ከታኅሣሥ 20 እስከ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ፕሮግራም በማካሄድ ላይ ስለሚገኝ በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
ዓባይ ባንክ የስፖርት ቤተሰብን ለማዝናናት ጥር 4 ቀን 2016 ዓ.ም የሚጀምረውን የአፍሪካ ዋንጫ በተወዳጁ ብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር ማድረጉን በደስታ እየገለጸ÷ ባንኩ ስፖንሰር ያደረገውን የአፍሪካ ዋንጫ እንድትከታተሉ ይጋብዛል፡፡
በተጨማሪም ባንካችን ጨዋታው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ድረስ የተመረጡ ጨዋታዎችን በባንካችን የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ላይ "የይገምቱ፥ይሸለሙ" መርሀ ግብር ማዘጋጀቱን በዚሁ አጋጣሚ መግለጽ እንወዳለን፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------

Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Manager – Credit Business
2. Senior Interest Free Banking Operations Officer
… and many more vacant posts.

Interested applicants please use the links below to access the available vacant posts and full content of the vacancies.

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abaybank/
Twitter: https://twitter.com/AbayBank
Website: (https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

Good Luck!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወርሃዊ የውሃ ክፍያ በቀላሉ ይክፈሉ
……………………

የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ *812# በመደወል ወርሃዊ የውሃ ክፍያ መክፈል የሚችሉበትን አማራጭ በማቅረብ በአገልግሎታችን እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
#https://abaybank.com.et/mobile-banking/
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
------------------
ዓባይ ባንክ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ  ጨዋታ ቅዳሜ ከምሽቱ 5፡00 በአዘጋጇ አገር ኮትዲቫር እና ጊኒ ቢሳው መካካል የሚደረገውን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቹ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

በተጨማሪም ውድድሩ እስከሚናቀቅ ድረስ የተመረጡ ጨዋታዎችን "በይገምቱ፣ ይሸለሙ" መርሃግብራችን ስለምናቀርብ፣ ከወዲሁ የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የውድድሩ ሕጎች፣
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡  
3. የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያድርጉ፡፡

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ድረገጽ፡ https://abaybank.com.et

መልካም ጨዋታ!
መልካም ዕድል!
ሱመያ - የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 12 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ዓባይ ባንክ “ለተሻለ ነገ ዛሬ ይቆጥቡ” በሚል መሪ ቃል ከታኅሣሥ 20 እስከ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ፕሮግራም በማካሄድ ላይ ስለሚገኝ በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
------------------
ዓባይ ባንክ የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የመክፈቻ  ጨዋታ ቅዳሜ ከምሽቱ 5፡00 በአዘጋጇ አገር ኮትዲቫር እና ጊኒ ቢሳው መካካል የሚደረገውን ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ የመጀመሪያዎቹ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቹ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

በተጨማሪም ውድድሩ እስከሚናቀቅ ድረስ የተመረጡ ጨዋታዎችን "በይገምቱ፣ ይሸለሙ" መርሃግብራችን ስለምናቀርብ፣ ከወዲሁ የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

የውድድሩ ሕጎች፣
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡  
3. የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያድርጉ፡፡

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ድረገጽ፡ https://abaybank.com.et

መልካም ጨዋታ!
መልካም ዕድል!
Abay Bank pinned a photo
ስኬታማ የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
2024/09/29 21:25:05
Back to Top
HTML Embed Code: