Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 25 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ባንካችን ባሳለፍነው ቅዳሜ የተካሄደውን የሊቨርፑል እና አርሰናል ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ ተሳታፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

ትክክለኛውን ግምት በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የሰጡ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች ያጋሩ አምስት ተሸላሚዎችን ለይተናል፡፡

መልስ ለመስጠት በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና እያቀረብን፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

የዓባይ ባንክ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች እና ድረገጽ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ድረገጽ፡ https://abaybank.com.et

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------

Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Director - Human Capital Development
2. Principal Risk & Compliance Management Officer
3. Principal Accountant and
. . . many more vacant posts.


Interested applicants please use the links below to access the available vacant posts and full content of the vacancies.

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/abaybank/
Twitter: https://twitter.com/AbayBank
Website: (https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

Good Luck!
በዓባይ ባንክ ይሸለማሉ!
-------------------------

ወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ለበዓል ማክበሪያ ከውጭ አገር በዓባይ ባንክ ገንዘብ ሲልኩልዎ፣ በባንካችን ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ በባንካችን ሲቆጥቡ፡-

* ዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል፣
* በርካታ ፍሪጆች፣
* ቴሌቪዥኖች፣
* ላፕቶፕ ኮምፒውተሮች እና
* ዘመናዊ የሞባይል ቀፎዎች ዕጣ አሸናፊ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡


ይቆጥቡ፣ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
524 ቅርንጫፎች በደጅዎ!
ዓባይ ባንክ ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ ነው!


ባንካችን 520ኛ ቅርንጫፉን በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ደደር ከተማ “ደደር ቅርንጫፍ”
521ኛውን በደቡብ ወሎ ዞን ጎረንጅ ከተማ “ጎረንጅ ቅርንጫፍ”፣
522ኛውን በሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ “ዓባይ ሰዲቅ ወልዲያ ቅርንጫፍ”፣
523ኛውን በጂንካ ከተማ “ጂንካ ቅርንጫፍ” እንዲሁም
524ኛውን በሎጊያ ከተማ የተሟላ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሚሰጥ “ዓባይ ሰዲቅ ሎጊያ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ከሐሰተኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ይጠንቀቁ!
-----------------------------------------------

የዓባይ ባንክን ስም እና አርማ በመጠቀም የተከፈቱ ሐሰተኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች መኖራቸውን አረጋግጠናል፡፡

በመሆኑም ክቡራን ደንበኞቻችን የባንካችንን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ብቻ በመከተል ወቅታዊ መረጃዎችን እንድታገኙ እንጋብዛለን፡፡

ትክክለኛ የባንካችን የማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ቀጥለው የተመለከቱት ብቻ መሆናቸውን እየገለጽን፣ ከተዘረዘሩት ገጾች ውጪ ያሉት ሐሰተኛ ገጾች ባንካችንን የማይወክሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ቴሌግራም፡
https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡
https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡
https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡
https://www.youtube.com/@abaybank4665
የውጭ አገር ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ይሸለማሉ!
-------------------------------
ከወዳጅ ዘመድዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር የሚላክልዎትን የበዓል ስጦታ ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም ሲመነዝሩ ለተለያዩ ሽልማቶች እጩ ይሆናሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/money-transfer-services-2/
ወዲዓ – የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ

ባንካችን የነገ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸው ብቁ ዜጎች እንዲሆኑ በማለም የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት ያደረገ “ወዲዓ – የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የወጣቶች የቁጠባ ሒሳብ” በሚል ስያሜ የቁጠባ አገልግሎት በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 29 December 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|Website|Facebook|Telegram|Twitter|Linkedin|YouTube|

#ዓባይባንክ #AbayBank
Foreign Currency Exchange Rates for 01 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank #exchangerates
ዓባይ ባንክ “ለተሻለ ነገ ዛሬ ይቆጥቡ” በሚል መሪ ቃል ከታኅሣሥ 20 እስከ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ፕሮግራም በማካሄድ ላይ ስለሚገኝ በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
| Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
የውጭ አገር ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ይሸለማሉ!
----------------------
ወዳጅ ዘመዶችዎ ለፍቅራቸው መግለጫ ከውጭ አገር ለበዓል ስጦታ የላኩልዎን ገንዘብ ከባንካችን ጋር ከሚሠሩ ፈጣን እና አስተማማኝ ዓለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በተላከልዎት ቅጽበት ሲቀበሉ እንዲሁም ሲመነዝሩ ለተለያዩ ሽልማቶች እጩ ይሆናሉ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/money-transfer-services-2/
527 ቅርንጫፎች በደጅዎ!
ዓባይ ባንክ ይበልጥ ወደ እርስዎ እየቀረበ ነው!


ባንካችን 525ኛ ቅርንጫፉን በደቡብ ወሎ ዞን ለሚ ከተማ “ቱሉ ለሚ ቅርንጫፍ”፣
526ኛውን በሰሜን ጎጃም ዞን ዲላሞ ከተማ “ቀደምት ላሊበላ ቅርንጫፍ” እንዲሁም
527ኛውን በእንጅባራ ከተማ “ዘንገና ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ዓባይ ባንክ “ለተሻለ ነገ ዛሬ ይቆጥቡ” በሚል መሪ ሐሳብ ከታኅሣሥ 20 እስከ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ልዩ የደንበኞች አገልግሎት ፕሮግራም በማካሄድ ላይ ስለሚገኝ በሚቀርብዎ ቅርንጫፍ እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል!

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website | Facebook | TelegramTwitter | Linkedin | YouTube |

#abaybank
የበዓል ሸመታዎን በዓባይ ዲጂታል ባንኪንግ ያቀላጥፉ!

ለበዓል ሸመታ ጥሬ ገንዘብ ይዘው መንቀሳቀስ አያስፈልግዎትም፡፡ በዓባይ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አማራጮች በመጠቀም ግብይትዎን በምቾት ያከናውኑ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/mobile-banking/
መልካም የገና በዓል ይሁንልዎ!

ለበዓሉ ከውጭ አገር የሚላክልዎትን ገንዘብ ከዓባይ ባንክ ሲቀበሉ ከዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል ጀምሮ ለበርካታ ሽልማቶች ዕጩ ይሆናሉ።
ዕጣው በጥር ወር ይወጣል።
ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/money-transfer-services-2/
2024/09/29 23:16:53
Back to Top
HTML Embed Code: