Telegram Web Link
ዓባይ ባንክ ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ እያካሄደ ነው
-------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2022/23 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የዲስትሪክት ኃላፊዎች እና ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት ከሐምሌ 7 እስከ 8/2015 ዓ.ም በማካሄድ ላይ ይገኛል።

በአዲስ አበባም በተመሳሳይ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል ስብሰባው በመካሄድ ላይ ይገኛል።
Foreign Currency Exchange Rates for 17 July 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.
1. Branch Manager – C
2. Customer Service Supervisor Branch – C

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.

Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት፣

486ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ቅዱስ ሩፋኤል ቅርንጫፍ” እንዲሁም 487ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ “ገነተ ጽጌ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
በርካቶች በዓባይ ባንክ ቆጥበው ሥኬታማ ሆነዋል፡፡ እርስዎም ባንካችን ያዘጋጃቸውን በርካታ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ራዕይዎን ዕውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #saving
ዓባይ ባንክ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎች ግዢ ድጋፍ እያደረገ ይገኛል
……………………………………
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ሁሉን አቀፍ የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን በመሥራት ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ ከዚሁ ጋር በተገናኘ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር የልማት ሥራዎችን ለመደገፍ ለከተማ አስተዳደሩ 220 ሚሊየን ብር ብድር ሰጥቷል፡፡

በዚሁ መሰረት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር በብድሩ የተገዙ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ መሣሪያዎች/ማሽኖች/ ተረክቧል፡፡

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ዓባይ ባንክ ብድሩን በመፍቀድ የልማት አጋርነቱን በተግባር ማረጋገጥ በመቻሉ ምስጋና አቅርቧል፡፡

ዓባይ ባንክ አ.ማ. የልማት ሥራዎችን በፋይናንስ አቅርቦት እየደገፈ እና ማኅበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ የሚገኝ ሲሆን፣ በቀጣይም ማህበራዊ ፋይዳቸው የጎሉ እና የኅብረተሰባችንን ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎችን የሚያጎለብቱ ፕሮጀክቶችን በመደገፍ እንደሚሠራ ባንኩ አስታውቋል፡፡
ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ
.......................................
የተሻለ ሕይወት ያስፈልግዎታል!

ባንካችን ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡
“ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” ደንበኞች ለራሳቸው ወይም ለልጆቻቸው የትምህርት ወጪን ለመሸፈን የሚያስችላቸው እና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank #Tibeb-SchoolSavingAccount
Foreign Currency Exchange Rates for 21 July 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
ካፋላህ - ዋስትና የመስጠት አገልግሎት
………………………………………………………..
ዓባይ ባንክ የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት አድርጎ ባዘጋጀው “ካፋላህ - ዋስትና የመስጠት አገልግሎት” የቅድመ ክፍያ ማስፈጸሚያ ዋስትና፣ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና፣ የመልካም ሥራ አፈጻጻም ዋስትና ወዘተ. አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ጁሙዓ ሙባረክ!
#abaybank #Kafalah
Foreign Currency Exchange Rates for 24 July 2023
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates

#abaybank #exchangerates
VACANCY ANNOUNCEMENT
--------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.
1. Director - Digital Banking
2. Director - IT Security
3. Director- Engineering Services
4. Deputy Director - IFB Operations and Resource Mobilization
5. Deputy Director- IFB Financing and Investment
6. Manager-Online Banking Operations
7. Manager - Card Banking Operations
8. Manager - Talent Development
9. Manager - Reward and Shared Services Management
10. Branch Manager Grade 3
11. Internal Auditor
12. Human Capital Management Officer (under Performance Management and Succession Planning Division)

Interested and qualified applicants fulfilling the above criteria can apply in person at Head Office Ziquala Complex located around Bambis in front of NOC Gas Station.

Only short listed candidates will be contacted.

Use the link attached below to read full content of the vacancy.
(https://abaybank.com.et/career-opportunities/)

All the Best!
"Tesfa" Saving Account
........................
We are always at your disposal to fulfill your hope and make your vision a reality!
Our Bank is benefiting customers by offering new saving service account named "Tesfa" to citizens who have emigrated from their country and established their own small business in Ethiopia.

Visit us.

Abay - The Trustworthy Bank!
#abaybank #tesfa
ባንካችን ተደራሽነቱን ይበልጥ በማስፋፋት፣

488ኛ ቅርንጫፉን በድሬዳዋ ከተማ “ገንደቆሬ ቅርንጫፍ” እንዲሁም 489ኛ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ “ጎሮ ሰፈራ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ በፈተናው አመርቂ ውጤት በማምጣት ስኬትን የምታስመዘግቡበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም ፈተና!
ክለብ - የቁጠባ ሒሳብ 
---------------------------------
ክለብ የቁጠባ ሒሳብ ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ ለበዓል ማክበሪያ እና የመዝናኛ ወይም የጉዞ አገልግሎቶች የሚውል ቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡

• የበዓል ቁጠባ ሒሳብ፡- ደንበኞች ለተለያዩ በዓላት ወጪዎች ቀድመው በማቀድና በመቆጠብ በዓላቱን በደስታ እንዲያሳልፉ የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡

• የመዝናኛ ወይም የጉዞ ቁጠባ ሒሳብ፡- ደንበኞች በተናጠል ወይም በቡድን ለመዝናናት ወይም ለጉብኝት ቀድመው በማቀድና በመቆጠብ አስደሳች ጊዜ እንዲያሳልፉ የሚያስችል አገልግሎት ነው፡፡

#abaybank #clubsavingaccount
2024/10/01 07:21:07
Back to Top
HTML Embed Code: