ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ በዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት የበረራ ትኬትዎን ክፍያ በቀላሉ ይፈጽሙ!
ዛሬዉኑ የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መተግበሪያን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/

ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት
የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking/

ዓባይ ባንክ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ6ተኛ ጊዜ በተዘጋጀው የታማኝ ግብር ከፋዮች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ላይ ተሸላሚ ሆነ፡፡
የ6ኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ሥነ-ስርዓት በትላንትናው እለት በብሔራዊ ቤተ-መንግስት ተካሒዷል፡፡
በዚሁ ፕሮግራም ላይ 550 ግብር ከፋዮች እውቅና እና ሽልማት ያገኙ ሲሆን ግብር ከፋዮች በሀገር ውስጥ ገቢ በ12 እና በጉምሩክ በ7 የመምረጫ መስፈርቶች መሰረት ተመዝነው እውቅናው ተሰጥቷቸዋል፡፡
የዓባይ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ እውቅና እና ሽልማቱን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እጅ ተቀብለዋል ፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ

አሁናዊ ሁነት!
የዓባይ ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ በአዲስ አበባ ሀይሌ ግራንድ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ስብሰባውን የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በንግግር የከፈቱት ሲሆን በስብሰባው ላይ የባንኩ የሥራ አመራር አባላት ተገኝተዋል።

የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትን በመጠቀም በማንኛውም ጊዜና ቦታ በቀላሉ በሞባይልዎ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ፤
ዛሬውኑ መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay

ባንካችን የሴቶችን ራዕይ ዕውን ለማድረግ የሚያግዝ እና ጠቀም ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት በማቅረብ ሴቶችን ተጠቃሚ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
ዛሬውኑ ወደሚቀርብሽ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የንግሥት የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎታችን ተጠቃሚ በመሆን ራዕይሽን እውን አድርጊ፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank
https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
ትዊተር፡ https://twitter.com/AbayBank
ሊንክድኢን፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
ዩትዩብ፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@abaybank
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/abay_bank/