Telegram Web Link
የነሐሴ 25/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 27/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ መጪዎቹን በዓላት ምክንያት በማድረግ ከወዳጅ ዘመድ ከውጭ አገር የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ የሚገኝ የውጭ አገር ገንዘብ ሲመነዝሩ ከነሀሴ 27 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ መስከረም 20 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለደንበኝነትዎ ስጦታዎችን አዘጋጅቷል፡፡

አሁኑኑ አቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችን ጋር በመሄድ የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ!

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
#abaybank #moneytransfer #internationalbanking
https://www.abaybanksc.com/international/
የነሐሴ 28/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ የታላቅነት ጉዞዎን ዛሬ እንዲጀምሩ እንደፍላጎትዎ የቁጠባ አማራጮችን እንዲጠቀሙ ይጋብዛል!

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ የሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#ababybank #saving #investment
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
የነሐሴ 29/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
መልካም ዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን
-------------------------------------
ዓለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ቀን ማዘር ቴሬሳ በህይወት በነበሩበት ጊዜ ያበረከቷቸውን ድንቅ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለመዘከርና የእርሳቸውን የበጎ አድራጎት ሥራዎች ለማስቀጠል የሚከበር ዓለም አቀፍ ቀን ነው፡፡

ባንካችንም ለበጎ አድራጎት ሥራዎች ልዩ ትኩረት  በመስጠት “ሰናይ የበጎ አድራጎት የቁጠባ ሂሳብ” በሚል ስያሜ በበጎ አድራጎት ሥራ ላይ የተሰማሩ ተቋማት በባንካችን በሚከፍቱት ሒሳብ አማካኝነት የበጎ አድራጎት ሥራቸውን በመደግፍ እና ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎቶች በተለየ መልኩ የተለየ የወለድ ምጣኔ ማዕቀፍ በማዘጋጀት እንዲሁም ለጋሽ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች በባንኩ ካላቸው የተቀማጭ ገንዘብ ለበጎ አድራጎት ሥራ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችላቸውን አሠራር በማመቻቸት በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

አሁኑኑ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት  ሰናይ የበጎ አድራጎት ሂሳብ ይክፈቱ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #charitysavingaccount
የነሐሴ 30/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በስካይላይት ሆቴል ባዘጋጀው የሐዋላ ፍሰት የማስተዋወቅ ንግድ ትርዒት ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል።

ባንካችን ያቀረባቸውን የተለያዩ የሐዋላ አገልግሎቶች በንግድ ትርዒቱ ላይ ተገኝተው እንዲጎበኙ ይጋብዛል።

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዓባይ ሰዲቅ - የሸሪዓውን መርህ መሠረት ያደረገ የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት።
ዛሬውኑ ወደሚቀርብዎ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ የሰዲቅ - ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎታችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የጳጉሜን 01/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ታላቅ የአዲስ ዓመት ስጦታ ከዓባይ ባንክ!
---------------------------------
ዓባይ ባንክ ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ ለበዓል የተላከልዎን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ የ16% ተጨማሪ ስጦታን ሲያበረክትልዎ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

በፈጣን እና አስተማማኝ የሃዋላ አማራጮች የተላከልዎትን የውጭ አገር ገንዘብ በአቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ከ16% ጉርሻ ጋር አሁኑኑ ይቀበሉ፡፡

መልካም አዲስ ዓመት!

ዓባይ - የታላቅት ምንጭ!
Abay Bank pinned a photo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ወደታላቅነት ከፍ የሚሉበት አዲስ ዓመት እንመኝልዎታለን!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
የጳጉሜን 02/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
2024/09/30 19:33:23
Back to Top
HTML Embed Code: