Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 26 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የሐምሌ 23/2016 ዓ.ም ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የሐምሌ 24/2016 ዓ.ም የጠዋት የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ
-----------------------------------
ንግሥት-የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶችን ጥረት በማገዝ ራዕያቸው ዕውን እንዲሆን የሚያግዝ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
 
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!
 
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #nigist #women’ssavingaccount
https://www.abaybanksc.com/abay/nigist-saving/
የሐምሌ 25/2016 ዓ.ም የጠዋት የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ወርሃዊ የፍጆታ ክፍያዎን በቀላሉ ይፈጽሙ
------------------------------------
በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ይዞ መንቀሳቀስ ሳያስፈልግዎ የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በሚሰጣቸው ዘርፈብዙ አገልግሎቶች በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!
መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

#abaybank #mobilebanking #utilities
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረጉ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎቶችን በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ዋዲያህ የቁጠባና ተንቀሳቃሽ ሂሳብ፣
ሙዳራባህ የቁጠባና በጊዜ ገደብ የሚቀመጥ ሂሳብ፣
የሀጅ ጉዞዎን ለማከናወን የተዘጋጀ የቁጠባ አገልግሎት፣
ካፋላህ የዋስትና አገልግሎት፣ 
ሀዋላ ገንዘብ የማስተላለፍ አገልግሎት
እንዲሁም የተለያዩ የፋይናንስ አገልግሎቶች፡-
ሙራባህ፣ ቀርድ እና ሌሎችም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #ዓባይባንክ #ሰዲቅ
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
የሐምሌ 26/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ዛሬ ምሽት በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያየ ርቀት የሚሳተፉባቸው የማጣሪያ እና የፍፃሜ ውድድሮች በጉጉት ይጠበቃሉ።
የአረንጓዴው ጎርፍ ሀገር ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ እንደምታገኝበት የሚጠበቀው የወንዶች የ10,000 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ምሽት 4:20 ላይ ይጀመራል።
ዓባይ ባንክ ለውድ አትሌቶቻችን መልካም ውጤት ይመኛል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
በ33ኛው የፓሪስ ኦሊምፒክ የወንዶች የ10 ሺህ ሜትር ሩጫ የፍጻሜ ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ ርቀቱን 2ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ በማሰገኘቱ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
www.abaybanksc.com

#AbayBank #Olympics #olympicgames #olympicsparis2024 #athletics #AthleteLife #Ethiopia #victory
የሐምሌ 27/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የሐምሌ 29/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን!

ዛሬ ምሽት በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ ርቀቶች የሚሳተፉባቸው የፍፃሜ ውድድሮች በጉጉት ይጠበቃሉ።
- ምሽት 4:15 የሴቶች 5000ሜ ፍፃሜ
- ምሽት 4:45 የሴቶች 800ሜ ፍፃሜ

ዓባይ ባንክ ለውድ አትሌቶቻችን መልካም ውጤት ይመኛል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
እንኳን ደስ አለን!

አትሌት ፅጌ ዱጉማ በፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የ800 ሜትር ሴቶች የፍፃሜ ውድድር ለኢትዮጵያ ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ ማምጣት ችላለች፡፡

ዓባይ ባንክ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ብርቅየዋ አትሌታችን ባስመዘገበችው ድል እንኳን ደስ አላችሁ ይላል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የሐምሌ 30/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
የነሐሴ 01/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዓባይ ካርድዎን በየትኛውም ቦታ 24/7 ይጠቀሙ!
በካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ፣ ክፍያዎን ይፈጽሙ፣ ድካምዎን ያቅልሉ፣

የዓባይ ካርድን ዛሬውኑ አቅራቢያዎ ከሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች ይውሰዱ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #abaycard
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
የነሐሴ 02/2016 ዓ.ም የውጭ ምንዛሬ ተመን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
2024/09/29 07:19:14
Back to Top
HTML Embed Code: