Telegram Web Link
የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ በሚሰጣቸው ዘርፈብዙ አገልግሎቶች በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!
መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

#abaybank #mobilebanking
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/
የሃላል ካርድዎ በየትኛውም ቦታ 24/7 ያገለግልዎታል፡፡
በካርድዎ ግብይትዎን ያቀላጥፉ፣
ክፍያዎን ይፈጽሙ፣
ድካምዎን ያቅልሉ፣
ኑሮዎን ያዘምኑ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #halal
https://www.abaybanksc.com/abay-card-banking/
Foreign Currency Exchange Rates for 19 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
አሁናዊ ሁነት
......................
ዓባይ ባንክ የ2016 ዓ.ም ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እያካሄደ ይገኛል።


ስብሰባውን በንግግር የከፈቱት የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በባለፈው በጀት ዓመት (እ.ኤ.አ 2023/24) ባንኩ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን ገልፀዋል።

በስብሰባው ላይ ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት የተገኙ ሲሆን ስብሰባው በአዲስ አበባ ኃይሌ ግራንድ አዲስ ሆቴል በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ጎጆ - የቁጠባ ሒሳብ
--------------------------
ትዳር ለመመስረት አቅደው የሠርግ ወጪ ካሳሰብዎ፥ ዓባይ ባንክ ጥሩ መላ አቅርቦልዎታል!
ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት  "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።   

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ቢጠይቁ በትህትና ይስተናገዳሉ፡፡ 

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #gojjo #saving
https://www.abaybanksc.com/abay/gojjo-saving/
ዓባይ ባንክ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሥራ አፈጻጸም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ዕውቅና ሰጠ

ባንኩ ሐምሌ 15 እና 16፣ 2016 ዓ.ም ባካሄደው ዓመታዊው የሥራ አመራር ስብሰባ እ.ኤ.አ በ2023/24 በጀት ዓመት በአጠቃላይ ሥራ አፈፃፀም የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች እውቅና ተሰጥቷል ።

የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ የኋላ ገሠሠ በዕውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ ላይ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቀጠና ጽ/ቤቶች እና ቅርንጫፎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት በቀጣይም መላው የባንኩ ማኅበረሰብ ባንኩ አመርቂ ውጤት ያስመዘገብ ዘንድ ጥረት እንዲያደርግ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ዓባይ ባንክ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጎፋ ዞን፣ በገዜ ጎፋ ወረዳ፣ በኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ሕይወታቸውን ባጡ ወገኖቻችንን የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን እየገለጸ በአደጋው ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጆቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መጽናናትን እንመኛለን፡፡

ዓባይ ባንክ አ.ማ.
በሞባይልዎ ሂሳብዎን ያንቀሳቅሱ። በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ይዞ መንቀሳቀስ ሳያስፈልግዎ የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት በሚሰጣቸው ዘርፈብዙ አገልግሎቶች በመጠቀም ኑሮዎን ያቅልሉ፤ ያዘምኑ!

መተግበሪያውን ከአፕስቶር እና ፕሌይስቶር አውርደው ወይም *812# በመደወል በምቾት ይገልገሉ፡፡

#abaybank #mobilebanking
https://www.abaybanksc.com/mobile-banking-abay/
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager Grade – 1
2. Senior Brand Management and Communication Officer

For detail information, please visit our website with the link attached below. https://www.abaybanksc.com/vacancy-announcement/

Follow our social media pages for new vacancy announcements.
Facebook፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
Telegram፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
Twitter፡ https://twitter.com/AbayBank
LinkedIn፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
YouTube፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
TikTok፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
Instagram፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Good Luck!
የማህበረሰባችንን የቁጠባ ባህል ለማጎልበት እንደፍላጎትዎ በተለያዩ አማራጮች የቀረቡትን የዓባይ ባንክ ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አገልግሎቶች እንዲጠቀሙ ጋብዘንዎታል፡፡  

ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎችን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#ababybank #saving #investment
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
2024/09/29 21:31:48
Back to Top
HTML Embed Code: