Telegram Web Link
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ አጓጊነቱ ቀጥሎ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው፡፡
ባንካችን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰዓት ላይ በስፔን እና በጀርመን መካከል የሚደረገውን የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡

ማስታወሻ፡- ተሸላሚ ለመሆን የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

በተጨማሪም ባንካችን 17ኛውን የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ የስፖርት አፍቃርያን ጨዋታውን እንዲከታተሉ በደስታ ይጋብዛል፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|
መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 05 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
VACANCY ANNOUNCEMENT
-------------------------------------
Abay Bank S.C. invites interested and qualified applicants for the following positions.

1. Branch Manager Grade 1
2. Driver I

Follow our social media pages for new vacancy announcements.

Facebook፡ https://www.facebook.com/abaybanksharecompany
Telegram፡ https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany
Twitter፡ https://twitter.com/AbayBank
LinkedIn፡ https://www.linkedin.com/company/abaybank/
YouTube፡ https://www.youtube.com/@abaybank4665
TikTok፡ https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1
Instagram፡ https://www.instagram.com/abay_bank/

Good Luck!
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-------------------
ባንካችን ነገ ምሽት 4:00 ላይ በስፔን እና ፈረንሳይ መካከል በሚደረገው የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡

ማስታወሻ፡- ተሸላሚ ለመሆን የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን፡፡

በተጨማሪም ባንካችን 17ኛውን የአውሮፓ እግር ኳስ ጨዋታ በብስራት ኤፍኤም 101.1 የቀጥታ ስርጭት ስፖንሰር በማድረግ የስፖርት አፍቃርያን ጨዋታውን እንዲከታተሉ በደስታ ይጋብዛል፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|


መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
-------------------
ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚደርጉትን የ17ኛው የአውሮፓ የእግር ኳስ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ማን ያሸንፋል? ይገምቱ፣ ይሸለሙ!

ትክክለኛውን መልስ ቀድመው በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች በማጋራት ይሸለሙ፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ ይሁኑ!

|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
“ጥበብ” - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ
.......................................
ዓባይ ባንክ ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡

ባንካችን በዚህ አጋጣሚ ለ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መልካም ውጤት ይመኛል፡፡


ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tibebsaving
https://www.abaybanksc.com/abay/tibeb-saving/
የዘንድሮውን ሀገር አቀፉ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለምትወስዱ ተማሪዎች በሙሉ በፈተናው አመርቂ ውጤት በማምጣት ስኬትን የምታስመዘግቡበት እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም ፈተና!
ባንካችን በ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ የስፔን እና ጀርመን የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ እንዲሁም የስፔን እና ፈረንሳይ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ለመሸም የሚያስችሉ የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ በማድረግ (ስፔን 2:ጀርመን 1 እንዲሁም ስፔን 2:ፈረንሳይ 1) በሚል ትክክለኛ ግምት ሰጥተው የነበሩ አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-

⚽️ ትክክለኛ ግምት በመስጠት፣
⚽️ቀድሞ በመመለስ፣
⚽️ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
⚽️ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
ባንካችን የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ ያደረገ “ሱመያ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነጻ የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ” በማቅረብ በርካቶችን የቁጠባ አገልግሎቱ ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

የባንካችንን ቅርንጫፎች በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #sumeya
https://www.abaybanksc.com/abay/sumeya-women/
Foreign Currency Exchange Rates for 12 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ዓባይ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

-  የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የጥበቃ ሠራተኛ
-  የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዋናው መሥሪያ ቤት
-  የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
-  የትምህርት ዝግጅት፡- በቀድሞው 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
-  ዕድሜ፡- ከ40 ዓመት ያልበለጠ
-  ተፈላጊ የሥራ ልምድ፡- በመከላከያ ወይም በፖሊስ ሠራዊት ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት ያገለገለ
-  መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ዋናውንና ፎቶኮፒ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ባምቢስ ሱፐርማርኬት አካባቢ፣ ከኖክ ነዳጅ ማደያ ፊትለፊት፣ ዝቋላ ኮምፕሌክስ በሚገኘው የዓባይ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት፣ የሰው ሐብት አስተዳደር መምሪያ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
ይገምቱ፣ ይሸለሙ!
------------------
የ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል? ስፔን ወይስ እንግሊዝ?

ባንካችን እሑድ ምሽት 4:00 ላይ ስፔን ከእንግሊዝ የሚያደርጉትን የአውሮፓ እግር ኳስ የፍጻሜ ፍልሚያ ውጤት በትክክል ለሚገምቱ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን አጓጊ ሽልማቶችን አዘጋጅቷል፡፡    

ያስታውሱ! አሸናፊ ለመሆን፣
⚽️ ትክክለኛ ግምት መስጠት፣
⚽️ቀድሞ መመለስ፣
⚽️ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) መላክ (በአስተያየት መስጫ (comment) ላይ የሚሰጡ የውጤት ግምቶች ተቀባይነት የላቸውም)
⚽️ ይህን መልዕክት ለሌሎች ሰዎች ማጋራት (share) ማድረግ ይገባል፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች ቤተሰብ ይሁኑ!
|ፌስቡክ |ቴሌግራም|ትዊተር|ሊንክድኢን|ዩትዩብ |ቲክቶክ|ኢንስታግራም|
መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Foreign Currency Exchange Rates for 15 July 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
ባንካችን በ17ኛው የአውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ የስፔን እና እንግሊዝ የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ለመሸም የሚያስችሉ የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ በማድረግ (ስፔን 2 : እንግሊዝ 1) በሚል ትክክለኛ ግምት ሰጥተው የነበሩ ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-

⚽️ ትክክለኛ ግምት በመስጠት፣
⚽️ቀድሞ በመመለስ፣
⚽️ግምቱን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
⚽️ የፌስቡክ ገጻችንን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ባንካችን ውድድሩ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ በይገምቱ ይሸለሙ ፕሮግራማችን የውጤት ግምት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ ላደረጉ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ከፍ ያለ ምስጋና ያቀርባል፡፡
ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብ
-----------------------------
ዓባይ ባንክ ለሀገር ባለውለታዎች ታላቅ አክብሮት አለው!
ባንካችን ዕድሜያቸው 50 ዓመት እና በላይ ለሆኑ ደንበኞች ወደፊት ለሚኖራቸው ሕይወት ዋስትና እንዲሆናቸው ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብን ከልዩ የደንበኞች አገልግሎት እና ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በማቅረብ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይጋብዛል፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፤ በአክብሮት እናስተናግድዎታለን፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tirit #seniorcitizens
https://www.abaybanksc.com/abay/tirit-saving/
2024/09/29 19:36:55
Back to Top
HTML Embed Code: