Telegram Web Link
የበዓል ስጦታ!
-------------------------------
መጪውን የትንሣዔ በዓል አስመልክቶ ከባህር ማዶ የሚላክልዎትን ገንዘብ  እስከ ሚያዚያ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ በባንካችን ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ልዩ ስጦታ ይበረከትልዎታል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank #internationalbanking #abayetaa #moneytransfer
https://www.abaybanksc.com/international/
እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በዓል በሠላም አደረስዎ።
በዓሉ የሰላም እና ደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን።

መልካም በዓል! 

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #easter #holiday #ethiopia #fasika #ዓባይባንክ #ትንሣዔ #ፋሲካ
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!

#abaybank #patriotsday
Foreign Currency Exchange Rates for 06 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
የዓባይ ባንክ ቲክቶክ ገጽ ቤተሰብ ይሁኑ

የቲክቶክ ገጻችን ቤተሰብ ለመሆን ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ፡፡
https://www.tiktok.com/@abaybank?_t=8mCWN2EQpi1

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #tiktok
ሰዲቅ- የዓባይ ባንክ ከወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ሃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ የሚሰጥ የፋይናንስ አገልግሎት ነው፡፡
የባንካችንን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq
https://www.abaybanksc.com/sadiiq-banking
ጎጆ - የቁጠባ ሒሳብ

ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ቢጠይቁ በትህትና ይስተናገዳሉ፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #gojjo #saving
https://www.abaybanksc.com/abay/gojjo-saving/
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባዛር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል
-----------------------------------------------------------------------------
ዓባይ ባንክ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ዋናው ግቢ ውስጥ በተዘጋጀው የ2016 የሥራ ዕድል ፈጠራ ባዛር (Job Fair) ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል፡፡

ባንካችን በባዛሩ ላይ ለእጩ ተመራቂዎች የሥራ እድል ለመፍጠር የሚያስችለውን ምዝገባ በማከናወን ላይ ሲሆን በተጨማሪም ባዛሩን ለሚጎበኙ ታዳሚዎች የሚያስፈልጋቸውን ማንኛውም የባንክ አገልግሎት በመስጠት ላይ ስለሚገኝ መጥተው እንዲጎበኙን ጋብዘንዎታል፡፡

ባንካችን በየዓመቱ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀው ለሚወጡ ተማሪዎች ሰፊ የሥራ ዕድል በመፈጠር ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የሥራ ዕድል ፈጠራ ባዛር እስከ ግንቦት 6/2016 ዓ.ም ለጎብኝዎች ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
#abaybank
ባንካችን እንደፍላጎትዎ ያቀረበልዎትን ዘርፈ ብዙ የቁጠባ አማራጮች በመጠቀም ዛሬውኑ መቆጠብ ይጀምሩ፤ የታላቅነት ጉዞዎን ያሳኩ!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #saving
https://www.abaybanksc.com/saving-and-investments/
ዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን
---------------------
የቤተሰብ ቀን ዛሬ ግንቦት 7/2016 ዓ.ም በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተከበረ ይገኛል፡፡
ቤተሰብ የማኅበረሰብ ብሎም የሀገር መሰረት ነው፡፡ ቤተሰብን በፍቅርና በመተሳሰብ መገንባት ደግሞ ስኬታማ ዜጎችን ለማፍራት ጉልህ ድርሻ አለው፡፡

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ
ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የቁጠባ ሒሳብ
------------------------------------
የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የሸሪዓውን ኃይማኖታዊ ዕሴቶች መርህ በማድረግ “ሙዳራባህ - ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” እና “ሙዳራባህ - ትርፍ አጋሪ የጊዜ ገደብ ሒሳብ” አገልግሎቶችን በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
የባንካችንን ቅርንጫፎችን በመጎብኘት የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘንዎታል!

ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!
#abaybank #sadiiq #mudarabah
https://www.abaybanksc.com/abay/mudarabah-deposit/
https://www.abaybanksc.com/abay/mudarabah-term-deposit/
Foreign Currency Exchange Rates for 17 May 2024

For more updates please visit our website:
https://www.abaybanksc.com/
#abaybank
2024/09/29 05:28:24
Back to Top
HTML Embed Code: