Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 05 February 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ባንካችን በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የናይጄሪያ እና አንጎላ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

#abaybank
ባንካችን በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የማሊ እና አይቮሪኮስት ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

#abaybank
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ
————————————
ንግሥት - የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ የሴቶችን ጥረት በማገዝ ራዕያቸውን ዕውን ማድረግን ያማከለ እና ዳጎስ ያለ ወለድ የሚያስገኝ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ነው፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/womens-saving-account/
530 ቅርንጫፎች በደጅዎ!
---------------------------

ባንካችን ተደራሽቱን ይበልጥ በማስፋፋት 529ኛ ቅርንጫፉን በአዳማ ከተማ “ደዴቻ አራራ ቅርንጫፍ” እንዲሁም 530ኛ ቅርንጫፉን በአጽቢ እንደስላሴ ከተማ “አጽቢ ቅርንጫፍ” በሚሉ ሥያሜዎች ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡
ይጎብኙን!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ይገምቱ፤ ይሸለሙ!
--------------------

በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ፉክክር ናይጄሪያ ከደቡብ አፍሪካ ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ይፋለማሉ፡፡
ባንካችን የዚህን ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ እና የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያደረጉ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችንን ይሸልማል።

የውድድሩ ሕጎች፡-
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665)

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
ጎጆ የቁጠባ ሒሳብ
----------------------

ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#Abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ባንካችን በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የናይጄሪያ እና ደቡብ አፍሪካ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

#abaybank
ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ “ሙዳራባህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ ትርፍ አጋሪ የቁጠባ ሒሳብ” አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
ለበመጠ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/wadia-and-mudarabah-deposits/
Foreign Currency Exchange Rates for 09 February 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
የ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል?

ነገ ምሽት 5:00 ላይ ናይጄሪያ ከአይቮሪኮስት የሚያደርጉትን የዋንጫ ፍልሚያ ውጤት ይገምቱ፤ ይሸለሙ፡፡

ተሸላሚ ለመሆን ግምትዎን በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) መላክ እንዲሁም ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ማጋራት እንደሚገባ ለማስታዎስ እንወዳለን፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665)

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ ግንባታ የዋና ግንብ (Main Tower) የመደምደም ሥራ ተጠናቀቀ
----------------------------------

የዓባይ ባንክ የዋና መሥሪያ ቤት ህንጻ የዋናው ግንብ ግንባታ መደምደሚያ ሥራ በትላንትናው ዕለት መጠናቀቁን አብስሯል፡፡

በዕለቱ የዓባይ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የህንጻው ግንባታ ተቋራጭ እና አማካሪ ተገኝተው ህንጻው የደረሰበትን ወሳኝ የግንባታ ምዕራፍ ጎብኝተዋል፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ አቶ የኋላ ገሠሠ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ባንኩ እያስገነባ የሚገኘው ግዙፍ የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ በመድረሱ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው፣ ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ሥራ ሲጀምር ለባንኩ ይበልጥ ስኬታማነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት ጠቅሰዋል፡፡

ባንኩ ከዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ግንባታው በተጨማሪ በባህር ዳር እና ደሴ ከተሞች እንዲሁም በአዲስ አበባ ለም ሆቴል አካባቢ ተጨማሪ ህንፃዎች እየገነባ መሆኑን ዋና ሥራ አስፈጻሚው ገልጸዋል፡፡

የባንኩን የዋና መሥሪያ ቤት ህንፃ ግንባታ እያከናወነ ያለው የቻይና ዉ ዪ የህንጻ ግንባታ ተቋራጭ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ቺን ጉዝሄን ግንባታውን በታቀደለት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ በትጋት እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ሜክሲኮ አካባቢ በ4ሺህ 591 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈውና እየተገነባ ያለው የዓባይ ባንክ ግዙፍ ህንጻ በጠቅላላ 33 ወለሎች አሉት፡፡
2024/09/29 19:20:58
Back to Top
HTML Embed Code: