Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወዳጅ ዘመድዎ ከባሕር ማዶ የሚልኩልዎን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ ሲቆጥቡ ለዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል እንዲሁም ለሌሎች በርካታ ሽልማቶች ዕጩ ይሆናሉ።
እስከ ጥር 18 ቀን 2016 ዓ.ም በሚቆየው በዚህ ልዩ አጋጣሚ በባንካችን በመቆጠብ የውጭ ሀገር ገንዘብ በመቀበል እና በመመንዘር የዕድሉ ባለቤት ይሁኑ፡፡

መልካም ዕድል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
ዓባይ ባንክ ልጆች ከመነሻው ቁጠባን እንዲገነዘቡ ብሎም ሀገር ተረካቢ ፍሬያማ ዜጋ እንዲሆኑ ያግዛል!
በባንካችን እንቡጥ የቁጠባ ሒሳብ የልጆችዎን ራዕይ እውን ያድርጉ!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/childrens-saving-account/
ባንካችን ተደራሽቱን ይበልጥ በማስፋፋት 528ኛ ቅርንጫፉን በባሌ ሮቤ ከተማ “ባሌ ሮቤ ቅርንጫፍ” በሚል ሥያሜ ከፍቶ ከዘርፈ ብዙ የባንክ አገልግሎቶች ጋር ይጠብቅዎታል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/branch-locator
ባንካችን የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ ካፋላህ - የዓባይ ሰዲቅ ከወለድ ነፃ ዋስትናዎች የመስጠት አገልግሎት በማቅረብ በርካቶችን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡
ለበለጠ መረጃ በደጅዎ የሚገኙ ከ528 በላይ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/kafalah-and-halal-atm-cards/
Foreign Currency Exchange Rates for 26 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ይገምቱ፣ ይሸለሙ
-----------------------------------
በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሶስት ጊዜ ሻምፒዮኗ ናይጄሪያ እና የአምስት ጊዜ ሻምፒዮኗ ካሜሩን ዛሬ ምሽት 5፡00 ላይ ይፋለማሉ፡፡
ባንካችን የዚህን ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ እና የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያደረጉ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችንን ይሸልማል።

የውድድሩ ሕጎች፡-
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡  

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665) |

#abaybank
Abay Bank pinned a photo
Foreign Currency Exchange Rates for 29 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ባንካችን በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የናይጄሪያ እና ካሜሩን ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ - ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ አሸናፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡

በዚህ መሰረት ሶስት አሸናፊዎችን የለየን ሲሆን አሸናፊዎቹ የተመረጡት፡-
• ትክክለኛ ግምት በመስጠታቸው፣
• ቀድመው በመመለሳቸው ፣
• ግምታቸውን በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላካቸው እንዲሁም
• ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች በማጋራታቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለንቁ ተሳትፏችሁ እናመሰግናለን! በቀጣይ ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

#abaybank
ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ
--------------------------
ሙዳይ የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት በባንኩ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ገንዘብ በጥቂቱ በማጠራቀም እና ወደባንካችን በማምጣት ለማስቀመጥ የሚያስችል የቁጠባ ሒሳብ ነው፡፡
ዛሬ በጥቂቱ የሚቆጥቡት የነገ ራዕይዎን ዕውን ለማድረግ መደላድል ይፈጥራል፡፡

ዓባይ- ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
የዓባይ ባንክ ካርድዎን ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ በመጠቀም ግብይትዎን ያቀላጥፉ፤ ኑሮዎን ያዘምኑ!

#abaybank
https://abaybank.com.et/card-banking/
ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብ
----------------------------------

ዓባይ ባንክ ለሀገር ባለውለታዎች ታላቅ አክብሮት አለው!
ባንካችን ዕድሜያቸው 50 ዓመት እና በላይ ለሆኑ ደንበኞች ወደፊት ለሚኖራቸው ሕይወት ዋስትና እንዲሆናቸው ጥሪት የጎልማሶች የቁጠባ ሒሳብን ጠቀም ካለ ወለድ ጋር በማቅረብ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን በደስታ ይገልጻል፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ የሚገኙ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 02 February 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ይገምቱ፣ ይሸለሙ
----------------------

በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ፉክክር ናይጄሪያ ከአንጎላ ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ይፋለማሉ፡፡
ባንካችን የዚህን ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ እና የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያደረጉ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችንን ይሸልማል።

የውድድሩ ሕጎች፡-
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665) |

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
Abay Bank pinned a photo
ይገምቱ፣ ይሸለሙ
----------------------
በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ፉክክር ማሊ ከአይቮሪኮስት ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ይፋለማሉ፡፡
ባንካችን የዚህን ተጠባቂ ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ እና የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያደረጉ የመጀመሪያ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችንን ይሸልማል።

የውድድሩ ሕጎች፡-
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡  

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665) |

መልካም ዕድል!
መልካም ጨዋታ!
2024/09/29 21:34:24
Back to Top
HTML Embed Code: