Telegram Web Link
Foreign Currency Exchange Rates for 15 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
ዓባይ ባንክ የ2016 የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በማካሄድ ላይ ይገኛል
-----------------------------------
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የ2016 ዓ.ም. የግማሽ ዓመት የሥራ አመራር አባላት ስብሰባ በኃይሌ ግራንድ ሆቴል በማካሄድ ላይ ይገኛል።

በስብሰባዉ ላይ የባንኩ  ዋና ሥራ አስፈጻሚ  አቶ የኋላ ገሠሠ እና ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በስብሰባው የባንኩ አጠቃላይ  የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀም በጥልቀት በመገምገም ላይ ይገኛል።
ባንካችን የ34ኛው የአፍሪካ ዋናጫ መክፈቻ ላይ የተካሄደውን የአይቮሪኮስት እና የጊኒ-ቢሳው ጨዋታ ውጤት በ“ይገምቱ ይሸለሙ” መርሐ ግብሩ በማኅበራዊ ሚዲያዎቹ ትክክለኛ ግምት የሰጡ ተሳታፊዎችን ለመሸለም ጥያቄ ማቅረቡ ይታወሳል፡፡ 

ትክክለኛውን ግምት በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የመለሱ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች ያጋሩ ሶስት ተሸላሚዎችን ለይተናል፡፡

መልስ ለመስጠት በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና እያቀረብን፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡


#abaybank
ዓባይ ባንክ ለእጮኛሞች እና ለባለትዳሮች ጎጇቸውን ለማሞቅና የተለያዩ ጉዳዮቻቸውን ማከናወኛ ከመደበኛው የቁጠባ አገልግሎት በተጨማሪ በርካታ የማበረታቻ ጥቅሞች ያለው የቁጠባ አገልግሎት  "ጎጆ" በሚል ስያሜ በማቅረብ ደንበኞቹን ተጠቃሚ እያደረገ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።   

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ የዓባይ ባንክ ቅርንጫፍ በመቅረብ ይውሰዱ። 

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#Abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረስዎ!

ለበዓሉ ከባሕር ማዶ የሚላክልዎትን ገንዘብ በዓባይ ባንክ ሲቀበሉ፣ ሲመነዝሩ እና ከብር 250 ጀምሮ ሲቆጥቡ ለዘመናዊ የቤት አውቶሞቢል እንዲሁም ለሌሎች በርካታ ሽልማቶች ዕጩ ይሆናሉ።

መልካም ዕድል!

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/money-transfer-services-2/
ሰዲቅ - የዓባይ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት

የሸሪዓ የፋይናንስ መርሆችንና አሠራሮችን መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት!

በደጅዎ ርቀት የሚገኙ የተሟላ ከወለድ ነፃ አገልግሎት የሚሰጡ ቅርንጫፎቻችንን ይጎብኙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/about-abay-sadiiq/
Foreign Currency Exchange Rates for 19 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ!

ዓባይ ባንክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ እያለ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ ይመኛል፡፡

መልካም የከተራና ጥምቀት በዓል!
ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረስዎ!
ይመልሱ፣ ይሸለሙ!
-----------------------
ባንካችን የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ለማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቹ ሽልማት የሚያስገኙ ጥያቄዎችን አዘጋጅቷል።
ጥያቄዎቹን በትክክል የመለሱና የውድድሩን ሕጎች ተግባራዊ ያደረጉ የመጀመሪያዎቹ ሶስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ይሸለማሉ።

ጥያቄዎች፡-
1.  የጥምቀት በዓል ዋዜማ  ምን ተብሎ ይጠራል?
2.  ባንካችን “ዓባይ ባንክ” የሚለውን ስያሜ የወሰደው ከታላቁ የዓባይ ወንዝ እንደሆነ ይታወቃል። የዓባይ ወንዝ መነሻ ቦታ ምን ተብሎ ይጠራል?

የውድድሩ ሕጎች፡-
1. ይህን መልዕክት ለሌላ ሰው ያጋሩ፡፡
2. ግምትዎን መስጠት የሚችሉት በይፋዊ የባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) በመላክ ብቻ መሆኑን ከወዲሁ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡  

የባንካችን ትክክለኛ የድረገጽና የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website (https://www.abaybank.com.et/)
| Facebook (https://www.facebook.com/abaybanksharecompany)
| Telegram (https://www.tg-me.com/abaybanksharecompany)
| Twitter (https://twitter.com/AbayBank)
| Linkedin (https://www.linkedin.com/company/abaybank/)
| YouTube (https://www.youtube.com/@abaybank4665) |

#abaybank
Foreign Currency Exchange Rates for 22 January 2024
For more updates please visit our website:
https://www.abaybank.com.et/exchange-rates
#abaybank
የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ “ይመልሱ፣ ይሸለሙ” መርሐግብር አዘጋጅተን የነበረ ሲሆን÷ ትክክለኛ ምላሽ በባንካችን የፌስቡክ ገጽ የውስጥ መልዕክት (Inbox) ቀድመው የመለሱ እንዲሁም ጥያቄዎቹን ለሌሎች ሰዎች ያጋሩ ሶስት ተሸላሚዎችን ለይተናል፡፡

መልስ ለመስጠት በርካታ የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ላደረጋችሁት ንቁ ተሳትፎ ምስጋና እያቀረብን፣ በቀጣይም ተመሳሳይ የሚያሸልሙ ጥያቄዎችን እንደምናቀርብ ከወዲሁ እንገልጻለን፡፡

#abaybank
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ
……………………

ጊዜ እና ቦታ ሳይገድብዎ *812# በመደወል በዓባይ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ ዘርፈብዙ አገልግሎቶች ይጠቀሙ፡፡

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
#https://abaybank.com.et/mobile-banking/
መልካም ዓለምአቀፍ የትምህርት ቀን!
--------------------------------------------

ዓለምአቀፍ የትምህርት ቀን በየዓመቱ ጥር 15 (January 24) ይከበራል፡፡
ዓባይ ባንክ ነገን ውብ ለማድረግ ወሳኝ የሆኑትን ትምህርት እና ቁጠባን በማጣመር የተሻለ ሕይወት እንዲገነቡ “ጥበብ - የትምህርት የቁጠባ ሒሳብ” አዘጋጅቶ እንዲጠቀሙበት ሲጋብዝዎ በደስታ ነው፡፡

ሙሉ መረጃውን በአቅራቢያዎ ከሚገኝ ቅርንጫፋችን በመቅረብ ይውሰዱ።

ዓባይ - ታማኝ አገልጋይ!
#abaybank
https://abaybank.com.et/other-saving-accounts/
2024/09/29 23:19:27
Back to Top
HTML Embed Code: