Telegram Web Link
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠ የመቄዶንያ የአረጋውያን እና ሕሙማን መርጃ ማዕከል መስራች እና ኃላፊ ዛሬ አሁን 9:30 በዩኒቨርሲቲያች ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ ተገኝተው ስለገቢ ማሰባሰቡ ማብራሪያ ይሰጣሉ ።

ስለሆነም ግቢ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ በመምጣት እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል ።
ዶ/ር ሃቢብ መሃመድ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የልህቀት ማዕከል ሃላፊ የልህቀት ማዕከሉን አስመልክተው የሰጡትን ቃለ ምልልስ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ፡ ፡
https://youtu.be/GWfHzhVZatE

We invite you to watch an interview with Dr. Habib Mohamed, Head of the Center of Excellence for Artificial Intelligence, about the Center of Excellence.
https://youtu.be/GWfHzhVZatE
🎉 Only 100 Days Left! Capture the Moment with a Photoshoot! 📸 Let's make memories together! 😉

All GCs are welcome for the photo shoot, and photo booth!

#gc
#gc2017
#100days
#memories
#su
#aastusu
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቅደመ ሁኔታ ሆነ።

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የተማሪዎችን እና የሰራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝና ከከፍተኛ ትምህርት መረጃ አገልግሎት ጋር በማስተሳሰር ጥራት ያለው መረጃ ለማግኘት እና የሚሰጡ ሀገር ሀቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡ በመሆኑም ከሰኔ 2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቅደመ ሁኔታ ተቀምጧል።

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመቻች ይሆናል፡፡

Ministry of Education Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #ፋይዳምዝገባ
መጋቢት 22/2017 ዓ.ም ይጠብቁን (Stay tuned on April 1, 2025)

Interview with Dr. Girma Gonfa , Head for Biotechnology and Bio processing center of Excellence at AASTU

Don’t miss out!
Watch on AASTU YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2025/04/04 08:17:12
Back to Top
HTML Embed Code: