Telegram Web Link
ይህ 👆የቀጥታ ስርጭት ደግሞ የSeifu Show ዩትዩብ ቻነል ነው።
ሁለቱም በአሁን ሰዓት የመቄዶንያን የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት እያስተላለፉ ስለሆነ
ቻነሉን Like እና Share ማድረግ በርካታ የሚረዱ ሰዎች ጋር ቪዲዮው እንዲደርስ ያደርጋል።
እያደረጋችሁ ላላችሁት ድጋፍ እና እገዛ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከ8 ሺህ በላይ በሆኑት አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ስም አመስግኗል።
የፕሮግራም ጥቆማ

አርብ መጋቢት 19/2017 ዓ.ም ዶ/ር ሃቢብ መሃመድ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና ሮቦቲክስ የልህቀት ማዕከል ሃላፊ
🔹 ማዕከሉ ለሃገራዊ ኢኮኖሚ እና ለኢንዱስትሪው ያለውን አስተዋጽኦ
🔹 በማዕከሉ የሚሰሩ ስራዎች
🔹 የትኩረት መስኮች እና መሰል ነጥቦች ላይ ገለጻ ይሰጣሉ በዩኒቨርሲቲው ዩቱብ youtube.com/@aastu_official7418 ይከታተሉ
Program Invitation 📢
Join us on Friday, March 28, 2025, for an exclusive interview with Dr. Habib Mohammed, Head of the Center of Excellence for Artificial Intelligence and Robotics at AASTU.
🔹 Topics of Discussion:
The center's contribution to the national economy and industry
Key activities carried out at the center
Focus areas and future directions
📺 Watch the full interview on AASTU’s official YouTube channel:
🔗 youtube.com/@aastu_official7418
🎨 Join us for the next step in your creative journey!
This week's 3D session will be continuation of Modeling Class. Dive deeper into the world of animation and bring your creations to life!

Make sure you have submitted your assignments!


📍 Location: Block 51
🗓️ Date: March 27, Thursday
Time: 1:00LT

Don’t miss out on this opportunity to enhance your skills and unleash your imagination!
🌟✏️ #3DAnimation #CGIAASTU #CreativeJourney #JoinUs
ዜና መጽሄት (Newsletter)
____________________________
ዩኒቨርሲቲያችን በአካዳሚክ፣ በምርምር፣ በማህበረሰብ አገልግሎት እና በአስተዳደር ጉዳዮች ላይ በሶስተኛው ሩብ አመት ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት የሚያብራራ ዜና መጽሄት እንድታነቡ ስንጋብዛችሁ በደስታ ነው፡፡ ከዚህ ዕትም ስለ ስኬቶቻችን እና ቀጣይ ተነሳሽነቶችን ግንዛቤ ያገኙበታል፡፡ ዜና መጽሄቱን እንድታነቡት እየጋበዝን ይህ ዜና መጽሄት ለተለያዩ መረጃዎች ጠቃሚ ማጣቀሻ ሆኖ ያገለግላል።

መልካም ንባብ!
https://www.aastu.edu.et/wp-content/uploads/2025/03/PR-final-Newsletter.pdf


I am excited to share with you the 3rd Quarter Newsletter, which highlights the major activities of our university in academics, research, community service, and administrative affairs. This edition provides valuable insights into our achievements and ongoing initiatives.
I encourage you to read and enjoy the newsletter, as it also serves as an important reference for various purposes.
https://www.aastu.edu.et/wp-content/uploads/2025/03/PR-final-Newsletter.pdf
Happy reading!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ክቡር ዶ/ር ብንያም በለጠ የመቄዶንያ የአረጋውያን እና ሕሙማን መርጃ ማዕከል መስራች እና ኃላፊ ዛሬ አሁን 9:30 በዩኒቨርሲቲያች ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ ተገኝተው ስለገቢ ማሰባሰቡ ማብራሪያ ይሰጣሉ ።

ስለሆነም ግቢ ያላችሁ ተማሪዎች ወደ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ በመምጣት እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል ።
ዶ/ር ሃቢብ መሃመድ የሰው ሰራሽ አስተውሎት የልህቀት ማዕከል ሃላፊ የልህቀት ማዕከሉን አስመልክተው የሰጡትን ቃለ ምልልስ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ፡ ፡
https://youtu.be/GWfHzhVZatE

We invite you to watch an interview with Dr. Habib Mohamed, Head of the Center of Excellence for Artificial Intelligence, about the Center of Excellence.
https://youtu.be/GWfHzhVZatE
🎉 Only 100 Days Left! Capture the Moment with a Photoshoot! 📸 Let's make memories together! 😉

All GCs are welcome for the photo shoot, and photo booth!

#gc
#gc2017
#100days
#memories
#su
#aastusu
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቅደመ ሁኔታ ሆነ።

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የተማሪዎችን እና የሰራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝና ከከፍተኛ ትምህርት መረጃ አገልግሎት ጋር በማስተሳሰር ጥራት ያለው መረጃ ለማግኘት እና የሚሰጡ ሀገር ሀቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ይረዳል፡፡ በመሆኑም ከሰኔ 2017 ዓ.ም ጀምሮ የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቅደመ ሁኔታ ተቀምጧል።

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ በሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመቻች ይሆናል፡፡

Ministry of Education Ethiopia #ፋይዳለኢትዮጵያ #መታወቅ #ፋይዳምዝገባ
መጋቢት 22/2017 ዓ.ም ይጠብቁን (Stay tuned on April 1, 2025)

Interview with Dr. Girma Gonfa , Head for Biotechnology and Bio processing center of Excellence at AASTU

Don’t miss out!
Watch on AASTU YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
2025/04/02 15:15:37
Back to Top
HTML Embed Code: