Telegram Web Link
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL
Update

ለሴት ተማሪዎች የተዘጋጀው ስልጠና ከድሮ የመመረቂያ አዳራሽ(OGH) ወደ ቀይ ምንጣፍ(Red Carpet) ተዘዋውሯል ።

📅 አሁን


➡️ለሴት ተማሪዎች ስልጠናዉን መውሰድ ግዴታ ነው!
Sorry for the late notice, but we’d love to see you at the Cardano Workshop this afternoon at 7:30 LT on the blue Carpet at AASTU! 🚩

Join us for an exciting session with Yohannes Getachew — plus enjoy free coffee, cookies, and other snacks while you're there! 🍪🥤

Don’t miss out!
AASTU STUDENTS UNION OFFICIAL pinned «Update ለሴት ተማሪዎች የተዘጋጀው ስልጠና ከድሮ የመመረቂያ አዳራሽ(OGH) ወደ ቀይ ምንጣፍ(Red Carpet) ተዘዋውሯል ። 📅 አሁን ➡️ለሴት ተማሪዎች ስልጠናዉን መውሰድ ግዴታ ነው!»
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራጭ ሴት አባላት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ስልጠና ሰጡ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተመራጭ ሴቶች ኮከስ እና ከኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ፤ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከዩኒቨርሲቲው የሴቶችና አካቶ ትግበራ ስራ አስፈጻሚ ጋር በመተባበር ለሴት ተማሪዎች ስልጠና ተሰጠ፡፡
Read More
https://web.facebook.com/aastu.edu.et?__cft__[0]=AZXzBCb-JY-AUKVg8teG3619PMYDMdqhFG8vzzT52U05Cyeu-RpCrcoy7DIaVMwCy2gC6iUXMUUiF-yVRu2JJ8p9puwo6iI71XP3cLHC2qCRv2slL6mdLppoR-bv46o-M93-kgEYE9p_1JghHTMDQiq_TU5OtQrOiN3skMO-MVHPUXwvzI-qtTB4oer-5a4F2Ww&__tn__=-UC%2CP-R
2025/04/06 00:55:32
Back to Top
HTML Embed Code: