Telegram Web Link
  በዓቢይ ጾም 

🤔 የማንን የንስሐ መዝሙር
ማዳመጥ ይፈልጋሉ

💠  ለዐብይ ፆም ብዙ የንስሐ መዝሙሮችን
አዘጋጅተናል በመቀላቀል የፈለጉትን መርጠው
ያዳምጡ‼️

🌹➯ የይልማ ኃይሉ መዝሙር
🌹➯ የቴዎድሮስ ዮሴፍ መዝሙር
🌹➯ የዳግማዊ ደርቤ መዝሙር
🌹➯ የቀዳሜጸጋ መዝሙር
🌹➯ የኪነጥበብ መዝሙር
🌹➯ የቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
🌹➯ የቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
🌹➯ የዘማሪ አቤል መክብብ መዝሙር
🌹➯ የዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
🌹➯ የዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
🌹➯ የዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
🌹➯ የዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ
🌹➯ የዘማሪት ለምለም ከበደ መዝሙር
🌹➯ የዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን
🌹➯ የዘማሪት አቦነሽ አድነው
🌹➯ የዘማሪት ትንቢት ቦጋለ
🌹➯ የዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ

እነዚህንና የተለያዩ የንስሐ መዝሙር ያገኙበታል
🀄️🀄️ሉን።  ➲

መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር
OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
█  🔰 ✞  𝑶𝑷𝑬𝑵  ❖  𝑶𝑷𝑬𝑵  ✞ 🔰  █
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
+ " ይባዕ አምላከ ምህረት
የምህረት አምላክ ይግባ"+

በኃጢአት ሸክም የጎበጥን፣ ዓለምንና በውስጡ ያሉትን በመውደድ ካቦ ተጠፍንገን የታሰርን ሰማይ አልታይ ያለን ፣ የልባችንን ዕልፍኝ በቂም፣ በበቀል፣በትዕቢት በበደል ቁልፍ ከርችመን ዕርጋታና ሰላም አጥተን በዓለም ባህር የምንናጥ ከልባችን ደጃፍ ቆሞ ራሱ ባበጃጀው ቤት ለመግባት የእኛን ፈቃድ የሚጠይቀውንና የሚያንኳኳውን ድምጽ እንስማ ፣ ግድ የለም እንክፈትለት በመኃልይ ዘሰሎሞን ላይ እንደተጠቀሰችው ሴት "እግሬን ታጥቤአለሁ ጫማዬንም አውልቄያለሁ ወደ መኝታየም ወጥቻለሁ ከእግዲህ አልወርድም" አንበል በዚያው ለዘላለሙ ማሸለብም አለና።

ግድ የለም ይዕባዕ ንጉሠ ስብሐት ፣ የሰላም አምላክ ይግባ እፍቀድለት ሊያስጨንቀን ያይደለ ካስጨነቀን መከራ ሊገላግለን ያንኳኳልና ፣ ሸክም ሊያበዛብን ያይደለ ሸክማችንን አርግፎ ዕረፍት ሊሆነን ፣ ሰላም ፣በረከቱን ሊያድለን ያንኳኳልና እንስማው ያኔ በውዳሴ ታጅቦ ወደ ኢየሩሳሌም የገባው ጌታ እፎይታ ወደ ናፈቀው ሕይወታችን ይግባ። የዘንባባ ዝንጣፊ ያይደለ የልባችንን ምንጣፍ እንዘርጋለት ፣ ከሚመላለሱብን ክፉ ሀሳቦች ይገላግለን "ዘንድ በልቤ ከተማ ተመላለስበት" እንበል "ንገስ በልቤ ዙፋን" እንበለው በኪሩብ ጀርባ ነግሶ የሚኖረው ልዑል ከሰማየ ሰማያት የወረደው እኛን አድራሻ አድርጎ ነውና ድንጋዮች ስንኳ አንደበት አውጥተው ከሚያመሰግኑለት የምስጋና ደቦ ሁኔታዎች አያጉድሉን "ሆሳዕና በአርያም ጌታ ሆይ ሀገራችንን ህዝባችንን አሁን አድን" እንበል ከልባችን ደጃፍ ቆሞ የሚያንኳኳው መድኃኒትን የሚያዝዝ ሳይሆን እራሱ የሞት መድኃኒቱ ነውና ደጃችን ይከፈት ይባዕ አምላከ ምህረት ያኔ ሁሉም መልካም ይሆናል።
01/07/2015
ሊ/ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢ/ር)
ዲላ_ጪጩ
ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
"ምክረ አይሁድ"
" እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው ሊገድሉት ተማከሩ።"
(የዮሐንስ ወንጌል 11:53)
በቤተክርስቲያናችን ሥርዓት መሰረት የዛሬው ዕለት ምክረ አይሁድ ተብሎ ይጠራል። ልብንና ኩላሊትን በሚመረምር ጌታ ሊገድለው በስውር የሚመክር እንዴት ያለ ምስኪን ነው ! አይሁድ የሞት መድኃኒቱን ንጹሁን ጌታ ፣ የሕይወት ምንጭ የሆነውን ፣ ገና ሳይጸነሱ የሚያውቃቸውን ፈጣሪ በሞት ሊቀጡት ተማከሩ ፣ አንደበት በሰጣቸው ላይ አንደበታቸውን ከፍተው የሞት ምክር መከሩበት እንዴት ያሳዝናሉ ! ....... ዛሬም እንዲሁ ነው ወገኖቼ ቸሩ አምላካችን በምህረቱ ጎብኝቶን ሳለ እርሱ በሰጠን ዕለትና ሰውነት ከጠላት ጋር እየመከርን ለኃጢአት ቀጠሮ የምንይዝ ፣ ለጭፈራ ፣ ለቂም ፣ለጥፋት ለበቀል ፣ለዝሙት ፣ ለዓለም ከንቱ ነገር ቀጠሮ የምንይዝ ካለን ከነዚያ አይሁድ በምን ተለየን ? እባክህን ሰው ሆይ የጌታህን በጎ በፈቃድ አስተውል በትዕዛዙም ሂድ !
ማስተዋል ይብዛልን🙏
04/08/2015
ሊ/ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢ/ር)
ዲላ_ጪጩ
ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
ወዳጄ ሆይ ትክክለኛው ትህትና በዕድሜ ፣ በባለጠግነት፣ በዝና ወይንም በልዩ ልዩ ነገር ለሚበልጡን ሰዎች የምናሳየው መታዘዝ ሳይሆን በሁሉ ነገር ለሚያንሱን ሰዎች የምንገልጠው የፍቅር ፣የከፍታ ሕይወት ነው። ይህን ደግሞ ከመምህረ ትህትና ከክርስቶስ ነው የተማርነው።"

በእውነት የእውነት ትሁታን ያድርገን🙏
05/08/2015 ዓ/ም
ሊ/ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢ/ር)
ዲላ
ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
"እንኳን ሰቀሉት"

"...በርባን ቢሰቀል ኢየሱስ ቀርቶ
ምን ይጠቅመናል ሽፍታ ሞቶ
እንኳን ኢየሱስን ሰቀሉት
የሞቱን መድኃኒት..."

👉ባለበገናው ሊቅ መሪጌታ ፍቅሩ ሳህሉ
ነፍሴን ያዳንኃት የሞት መድኃኒቱ ሆይ በሁለንተናዬ ክበር ተመስገን 🙏
ሊ/ዲ/ን መባጽዮን
05/08/2015
ራጴ
ኢትዮጵያ
https://www.tg-me.com/Yahiwenesei
"እንኳን ሰቀሉት"

"...በርባን ቢሰቀል ኢየሱስ ቀርቶ
ምን ይጠቅመናል ሽፍታ ሞቶ
እንኳን ኢየሱስን ሰቀሉት
የሞቱን መድኃኒት..."

👉ባለበገናው ሊቅ መሪጌታ ፍቅሩ ሳህሉ
ነፍሴን ያዳንኃት የሞት መድኃኒቱ ሆይ በሁለንተናዬ ክበር ተመስገን 🙏
ሊ/ዲ/ን መባጽዮን
05/08/2015
ራጴ
ኢትዮጵያ
https://www.tg-me.com/Yahiwenesei
ጀርባውንም ተመልከቱ መከራውን ሕማሙን
እኛን አዝሎ ተሸክሞ የቆሰለ መሆኑን

ስለሁሉ ሞተ ሲሉ ይህ ቀላል እንዳይመስለን
አንድ ልጁን ሰጠ ሲሉ ይህ ቀላል እንዳይመስለን
መቸንከሩ መሰቀሉ መታሰሩ ግርፋቱ
ትጥቅ ያስፈታል ያሸንፋል ያቆየልን ብድራቱ
የደም ዋጋ የተከፈለልን ነንና በኑሯችን እናክብረው ክርስቶሳውያን
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
+++እንዴት አታለቅ?+++
ድንግል የዚያን ጊዜ ሐዘኗ በረታ
በመስቀል ላይ ሆኖ ልጇ ሲንገላታ

በድንግልና ጸንሳ በድንግልና የወለደችው ተወዳጅ ልጇ እንደወንበዴ ተሰቅሎ ስታየው ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ ? በቤተልሔም በበረት የወለደችው ፣ የድንግልና ጡቶቿን የጠባችው ተወዳጅ ልጇ እንደበደለኛ ሲገረፍ ስታይ እንዴት አታለቅስ?

ራሔል ከቶ ወልዳ ላልሳመቻቸው ልጆቿ የምታለቅስ ከሆነ እንደሰው በጀርባዋ የተሸከመችው ፣ በክንዶቿ ያዘለችው ፣ ከሀገር ወደ ሀገር አዝላ የተሰደደችበት፣ንጹህ በግዕ አምላኳ ሲሆን ትሁት ሆኖ እየታዘዘ ያደገላት የዋህ አንድያ ተወዳጅ ልጇ እንደወንበዴ ተሰቅሎ ስታይ ድንግል ማርያም ለምን አታለቅስ?
ማርያም ሆይ የልጅሽን ህማም ሳስብ ያንች ነፍስን ከስጋ የሚለየው በነፍስሽ ያለፈው ሰይፍ [የእናትነት ሐዘን] አንጀቴን ያላውሰዋል ምን አዕምሮ ሊያስበው ይችላል ምንስ ልቡና ሊሸከመውና ሊያሰላስለው ይችላል ?

ከመዮሐንስ ወሰሎሜ በሆንሁና ስትወድቂ ስትነሺ በደገፍሁሽ ለእንባሽ ማበሻ በሰጠሁሽ ብዬ ተመኘሁ ግን በዓለም ኃጢአት ነፍሴ የዛለችብኝ ምስኪን መሆኔ ሲታወሰኝ እኔው ድጋፍሽን ሻትሁኝ አይደል በበደል ያለቅሁት፣ ከልጅሽ ርቄ፣ በምግባሬ የካድሁት እኔ ደካማው ይቅርና ከጌታ አጠገብ ያሉት የተጠጉት ቅዱሳንም እንኳ ያንቺ እናትነት ድጋፍሽ እንደሚያሻቸው የነገረን የልጅሽ ቃል ትዝ አለኝና በፍርሃት በፊትሽ ልማልል ተነሳሁ የመስቀሉ ስር ስጦታዬ ሆይ አንችን ለመቀበል እንደዮሐንስ ብቁ [በእምነቴ ጽኑዕ] ባልሆንም ወደ ልቤ ጓዳ ጊቢና አንቺው አበርቺኝ ፎክሬ ፎክሬ እንዳልክድ ከጽድቅ እንዳልሸሽ ለዓለም ሲሆን ፊት አውራሪ በክርስትናዬ ኋላ ቀሪ እንዳልሆን ጸሎትሽ ያግዘኝ የልጅሽ ምህረት ቸርነት መላ ዘመኔን ይከተለኝ አሜን🙏
06/08/2015 ዓ/ም
ሊ/ዲ/ን መባጽዮን (ኢ/ር)
ራጴ
ኢትዮጵያ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
"አመ ሣልስት ዕለት ተንሥአ እሙታን....
"በ3ኛው ቀን ከሙታን ተለይቶ ተነሳ የተሰበሰቡ ደቀ መዛሙርቱ ወዳሉበትም ገባ።"
ቅዳሴ ዘቅዱስ ዲዮስቆሮስ ቁ.35
የሞት መድኃኒቱ ንጉሠ ነገሥስት ክርስቶስ ወደ ታወከው ልባችን ፣ ኑሯችን ፣ ሀገራችን ይግባ ሰላሙንም ያድለን🙏
በጌታ ትንሳኤ እኛ እንዳንሞት ቅዱስ መንፈሱ ይርዳን 🙏
እንኳን አደረሰን ክርስቶሳዊያን🙏
@ሊ/ዲ/ን መባጽዮን
https://www.tg-me.com/Yahiwenesei
⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት  
         📖▓⇨→vido     ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
         📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
          📖▓⇨→avido   ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ

          📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
          👇👇
https://youtu.be/74f62hDwSA4

          👇🏽ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE👇🏽

         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
   https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

           👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት  
         📖▓⇨→vido     ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
         📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
          📖▓⇨→avido   ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ

          📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
          👇👇
https://youtu.be/74f62hDwSA4

          👇🏽ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE👇🏽

         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
   https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

           👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት  
         📖▓⇨→vido     ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
         📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
          📖▓⇨→avido   ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ

          📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
          👇👇
https://youtu.be/74f62hDwSA4

          👇🏽ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE👇🏽

         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
   https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

           👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
"#የውጪው_ይበቃታል_ውስጥ_ሆነን_አንረብሻት!"

በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ "የተሻለ ሀሳብ አለኝ" ብለን ስናስብ በልዩ ልዩ መንገድ "እኔ ያሰብኩት ካልሆነ" ብለን ሙግት ውስጥ ከመግባታችን በፊት እንደመንፈሳዊ ሰው እነዚህን 3 መሰረታዊ ጥያቄዎች ለራሳችን መጠየቅ አለብን ብዬ አስባለሁ።

#1_በዚህ_ሀሳቤ_እግዚአብሔር_ይከብራል_ወይ?ቆላ 1:17 ሮሜ 14:8
#2_የቤተክርስቲያንንን_ሁለንተናዊ_ሰላም_አያናጋም_ወይ? 1ኛ ጢሞ 3:15 ሐዋ 18 :22
#3_ክርስቲያኖችን_አያሰናክልም_ወይ ? 1ኛ ቆሮ :33 ብለን መጠየቅና መመለስ አለብን ሀሳባችን በእነዚህ ጥያቄዎች ውድቅ ከሆነ ልንተወውና ለእውነት ልንታዘዝ ይገባናል እንጂ እልህ እየተያያዝን ለቤ/ክ ጥቅም ነው በሚል ምክንያት ደጀ ሰላሙን የጠብ መወጣጫ ስፍራ ማድረግና ለወንጌል እንቅፋት መሆን መንፈሳዊነት አይደለምና በየአካባቢው በቅ/ቤ/ክ ውስጥ ከላይ እስከታች ለአገልግሎት በተለያዩ ስፍራዎች እግዚአብሔር ያስቀመጠን ሰዎች ለቃሉ እና ለቤ/ክ ሥርዓት ልንታዘዝ ያስፈልጋል አለበለዚያ እልህ ውስጥ እየተጋባን የቅ/ቤ/ክንን ሰላም የምንነሳ ከሆነ ሰማይ ይታዘበናልና እንተው እንመለስም ምዕመናንም "ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው" እንዲባል የተለያዩ ወሬዎችን እንደወረደ ከመቀበልና የግለሰቦች ብሎም የቡድኖች ደጋፊ ከመሆን በመቆጠብ በጸሎትና የነገሩን ምንጭ( እውነቱን )በመፈለግ ከቅ/ቤ/ክና ከእውነት ጎን ልንቆም ይገባል። ቤ/ክ በዓለም ውስጥ የተረበሸው ፣ የታወከው ፣ የተናወጠው መጥቶ የሚረጋጋባት እፎይታን የሚያገኝባት ፣ያዘነው የሚጽናናባት የጸጥታ ወደብ ናትና አንረብሻት የውጪው ግፊያና ረብሻ ይበቃታል ውስጥ ሆነን አንገፋፋ አንረብሻት !
ሰናይ ቀን !
ሊ/ዲ/ን መባጽዮን (ኢ/ር)
16/10/2015 ዓ/ም
ዲላ_ኢትዮጵያ
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
ስለያዝከው እውነት ዓለሙ በሙሉ ፊቱን አዙሮብህ ጀርባውን የሚሰጥህ ጊዜ አለ ተናግረህ ቆይ ላስረዳችሁ ብለህ የማትሰማበት ፣የማትታመንበት ጊዜ አለ። ከማዕድህ የቆረሰው የክፉ ቀን ወዳጄ ያልከው አሳልፎ ለጠላት የሚሰጥበት ፣ የተማመንክበት የልቤ ወዳጅ ያልከው አንተኑ የሚክድበት ካንተ ጋር መታየት እንደወንጀለኛ የሚቆጠርበት፣ ድሮ ከሩቅ ሲያይህ ጠርቶህ የሚያናግርህ ናፍቆቱ የሆንክበት ወዳጅህ ባላየ የሚያልፍበት፣ከልቡ ዕልፍኝ አውጥቶ የሚጥልህ ጊዜ አለ።....................ታድያ ያን ጊዜ ዝም በል ። በቃ ዝም በል ። አይደል አንተ አምላክህ እንኳ ይህን አድርጓል አደባባይ አቁመው በሐሰት ሲከሱት ሲፈርዱበት "አንዴ ተረዱኝ" አላለም ዝም አለ ከሳሾቹ ዝምታው ያስጨንቃቸው ነበር ታድያ አንተም ዝም ብለህ መገፋትን ከሚያውቅ፣ከሚራራልህ፣ሳትናገር ከሚረዳህ አምላክ ጋር ብቻ ተነጋገር እግዚአብሔር ይመልስልሃል እርሱ ሲናገርልህ ዝምታህ የጠላትን ሰፈር ያስጨንቃል ፣ያናውጣል "እግዚአብሔር ስለእናንተ ይዋጋል እናንተም ዝም ትላላችሁ" ዘጸ 14:14 ነው የሚለው ቃሉ አምላክህ እንዲዋጋልህ አንተ ዝም ብለህ ከእርሱ ጋር ብቻ ተነጋገር አስተዋዮች ያድርገን !
18/10/2015 ዓ/ም
ሊ/ዲ/ን መባጽዮን (ኢ/ር)
ዲላ_ኢትዮጵያ
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
⛪️የኢኦተቤክ አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ የትኞቹን መዝሙራት ማግኝት ይፈልጋሉ⁉️

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🎻 የበገና መዝሙራት  
         📖▓⇨→vido     ⇨ግጥም
👑 የቅዱሳን መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
⛪️ የንግስ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🤲 የምስጋና  መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🙏 የንስሐ  መዝሙራት
         📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
💍 የሠርግ መዝሙራት
          📖▓⇨→avido   ⇨ግጥም
🌦 ወቅታዊ መዝሙራት
          📖▓⇨→vido    ⇨ግጥም
🇪🇹 ለአገር የተዘመሩ

          📖▓⇨→vido   ⇨ግጥም
          👇👇
https://youtu.be/74f62hDwSA4

          👇🏽ከእስልምና ወደ ክርስትና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ በYOUTUBE👇🏽

         👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
   https://www.youtube.com/channel/UCy1JtUNzSqHW-91lAHXN-NA

           👆🏽🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔺‌‌👆🏽
2024/09/27 20:21:02
Back to Top
HTML Embed Code: