Telegram Web Link
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
የጸጥታ ኃይሎች በጅግጅጋ ከተማ ምእመናን ወደ ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ ከለከሉ!

ጥረ 27 ቀን 2015 ዓ.ም ቅዱስ ሲኖዶስ በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር ለሚገኙ ኦርቶዶክሳውያን ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ከጥር 29 እስከ የካቲት 1 ድረስ ጥቁር ልብስ በመልበስና ጸሎት እና ምህላ በማድረግ ሐዘኑን እንዲገልጽ ታውጇል።

በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ የሚገኙ ኦርቶዶክሳውያንም በማለዳ ወደ ቤተክርስቲያን ቢሄዱም ብዛት ባላቸው የታጠቁ የክልሉ ልዩ ሀይል ፣ የፌደራል ፓሊስ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሠራዊት መንገዱን በመዝጋት ማንኛውም ሰው በቤተክርስቲያኑ አካባቢ እንዳያልፍ መከልከላቸውን ምእመናን የገለጹ ሲሆን የጸጥታ አካላቱ ክልከላው ከፌደራል መንግሥት የመጣ እና ለቀጣይ ሁለት ቀናትም እንደሚቆይ ለምእመናኑ አሳውቀዋል።

በአሁኑ ስዓት የጸጥታ ኃላፊዎችና የቤተክርስቲያኒቱ የሥራ ኃላፊዎች እንዲሁም የወጣት ማኅበራትና የምዕመናን ተወካዮች በውይይት ላይ ይገኛሉ

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
6:00

ተንስኡ ለጸሎት

ይህች ሰዓት ጌታችን ኢየሱስ የተሰቀለበት ሰዓት ናት.. አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር ይሰቀል ዘንድ እርሱ ስለሁላችን ተሰቀለ..

ይህንን የምታይ ሰው የምታደርገውን ለ2 ደቂቃም ብትሆን ተውና ጌታን እያሰብን ቢያንስ አንድ አባታችን ሆይ እንጸልይ


የምንችል ደግሞ ወደ ቅዳሴ እንሂድ

@ORTODOX_MERJA
+አምላክ ከመንፈሳዊ ዝለታችን ሊያነቃን አስቦ ይሆን ይህ ፈተና የመጣብን?+
አንዳንድ ፈተናዎች ከእግዚአብሔር ጋር ህብረታችንን የምናጠነክርበት መልካም አጋጣሚ ይሆኑናል አስታወሳችሁ የሆነ ጊዜ ላይ በጣም የሰነፍን ጊዜ እግዚአብሔር በአንድ ወረርሽኝ አነቃን ከጸሎት ጋር ብሎክ ተደራርገን የነበርን እንደገና ተገናኘን ከእግዚአብሔር ፣ ከቤተሰብ ተቆራርጠን የነበርን ተገናኘን።

አሁንም እንዲሁ በቤተእግዚአብሔር መመላለስ ብቻ የሆነብን መመለስ እንዲሆንልን፣ በትምክህት ተዘልለን ተቀምጠን የነበርን አገልጋዮች ብዙ የሚጠበቅብን ሥራ እንዳለ ሹክ ሊለን አስቦ ይሆናል ማዕበሉ ከውስጥም ከውጭም መነሳቱ ስለዚህ እኛም የጾም፣ የንስሃ፣ የጸሎት ፣ የእርቅ ፣ ሰይፍ ጋሻችንን እናንሳ እናምናለን እግዚአብሔር መሃሪ ነው ምህላችንን ሰምቶ ከዚህ በኋላ ለቅ/ቤተክርስቲያናችን ፍጹም መልካም ጊዜ ያመጣልናል። አዎ የቤ/ክ አምላክ ነፋሳትን ሁሉ የሚገስጽ ታላቅ አምላክ ነውና ይህን ሁሉ ማዕበል ከጾም ጸሎታችን በኋላ ጸጥ እንደሚያደርግልን ፍጹም ሰላሙን ከላይ እንደሚያወርድልን አጽራረ ቤተክርስቲያንን እንደሚያስታግስልን እናምናለን።
በአምላካችን በእግዚአብሔር ቸርነት፣ ምህረት ፣ኃይል ፣ ጌትነት የምታምኑ "አሜን ይሆናል" በሉ 🙏
ሊቀ ዲ/ን መብዓጽዮን (ኢንጅነር)
29/05/2015 ዓ/ም
ዲላ-ጪጩ ደ/ኃ/ቅ/ገ/ቤ/ክ
👇👇👇👇👇👇
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
@Yahiwenesei
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
የተሳሳተ መረጃ ነው!

ገዳማዊ ምናምን የሚባል ነገር የለም!

ከቅዱስ ሲኖዶስ ነው መረጃ የምንቀበለው ከዛ ውጪ አንቀበልም!
@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
ቅዱስ ሲኖዶስ 'ጥቁር ልበሱ' ካለ ቀኖና ነው ማለት ነው።ቀኖና ከሆነ ደግሞ የእምነት እና የሃይማኖት አካል ነው ማለት ነው ።
ይህን መብት የሚጋፋ መመሪያ ማውጣት ደግሞ በህገመንግስቱ አንቀጽ 27 የተቀመጠውን የእምነትና የአመለካከት ነጻነት መጋፋት ስለሚሆን የክልከላ መመሪያውንም ሆነ ክልከላን አለመቀበል ትችላላችሁ!

ከዚህ አልፎ የሚሄድ የየትኛውም ድርጅት(የግልም የመንግስትም) የስራ ሃላፊ ካለ ስሙን እና አድራሻውን ላኩልን። የህግ ቡድኑ አዲስ በሚያደራጀው ክስ አካል ሆኖ ሰውየው ፍርድቤት በመጥሪያ ቀርቦ ድርጊቱን ያስረዳል!ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ ተገቢውን ቅጣት ይቀጣል!!

አንዳንዴ ግፍም ልክ አለው!

ፈጣሪ ሆይ ድሮ ደርግ ሰው ገድሎ ሃዘን መቀመጥ ይከለክል ነበር ሲባል የወሬ ማጣፈጫ መስሎኝ የሳቅሁትን ይቅርበለኝ!
የባሰም አለና!!
@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
#ሰበር_መረጃ

የፌዴራሉ መንግሥት እና የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እየመከሩ ነው። ምክክሩ የኦርቶዶክሳውያንን እንቅስቃሴ ለመግታት መፈንቅለ መንግሥት ተደረገ የሚል ዜና ማውጣትና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ ነው። በዚህም መሠረት ከተሳካላቸው ሰልፉን ማስቀረትና አንቂ የሆኑ የተዋሕዶ ልጆችን እየለቀሙ ማሰርና መምታት መሆኑ ተሰምቷል። ውይይታቸው በጋራ ስምምነት ከተደረሰበት መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ተደረገ የሚለው ሐሰተኛ ዜና ከነገ ጀምሮ ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ ሊካሄድ ይችላል።

(መረጃዎችን ለሕዝብ ለማድረስ ጓደኝቻችሁን ሰብስቡልን)

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
#ሰበር_ዜና
የጅማ ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ላይ ከፍተኛ ከበባ ተደርጎበታል።

የጅማ ሀገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና የሚገኝበትን ደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያንን ሰብሮ ለመግባት ከፍተኛ የጸጥታ ኃይል የቤተ ክርስቲያኑን ቅጽር ከብቦ መቆሙና በዚህም ውጥረት መንገሡ ተገለጸ።

የኦሮሚያ ፖሊስና ልዩ ኃይል ሀገረ ስብከቱን ለ22 ዓመታት ያህል ያስተዳድሩትን ብፁዕ አቡነ እስጢፋኖስን ከጅማ አየር ማረፊያ እንዲመለሱ ካደረገ በኋላ ሕገ ወጡን ቡድን ለማስገባት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

የጅማ ምእመናን እና ምእመናት ግን ይህንን ሕገ ወጥ ሹመት በመቃወም አድባራቶቻቸውን በመጠበቅ ላይ ናቸው።

ነገር ግን የኦሮሚያ ፖሊስ፣ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ የደብሩ በር ዘግቶ በመቆም ከውጪ ሌሎች ምእመናን እንዲጠጉ እንደማይፈቅዱና በሩቅ እየመለሷቸው እንደሚገኙም መረጃ አድራሾቻችን ጠቁመዋል።

በዚህም ምክንያት ባለፉት ሦስት ቀናት ውስጥ ምንም ዓይነት ምግብ እየገባላቸው እንዳልሆነና ለቀብር የሚመጡ ኦርቶዶክሳውያንን ሳይቀር ደብቀው ምግብ ያስገባሉ በሚል ጥርጣሬ ከፍተኛ ፍተሻ እንደሚደረግባቸውም ነው የተነገረው።

በተጨማሪም ጥቁር ልብስ የለበሱ ምእመናንን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ካህናት አባቶችን ጭምር እያሠሩ እንደሚገኝ ተጠቅሷል። እስካሁን ድረስም አባ ተክለ ሃይማኖት የሚባሉ የማኅደረ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይን አሥረዋል።

ከዚህም በተጨማሪም የደብረ መዊዕ መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ ለሆኑት መልአከ መዊዕ አባ አብርሃም ከቤተ ክርስቲያኑ ግቢ እንዲወጡ ከጸጥታ ኃይሉ ደብዳቤ እንደተላከባቸውም ነው የተገለጸው።

እንደ ምንጮቻችን ገለጻ በቤተ ክርስቲያኑ ውስጥ ያሉ ምእመናን እንዲወጡ ለማግባባት እየሞከሩ ቢሆንም ብንወጣም ቤት ለቤት ተለቅመን እንታሠራለን እዚሁ ሆነን የሚመጣውን መከራ እንቀበላለን በሚል አቋም ጸንተው እየጠበቁ መሆናቸው ነው የተነገረው።

ምንጭ፡ ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from Deleted Account
አንድ ሲኖዶስ | አንድ ፓትርያርክ | አንድ ቤተክርስትያን 👉 ትክክለኛ የተዋህዶ ድምፅ የሆነው ዜና ኦርቶዶክስን ይቀላቀሉ። @ORTODOX_MERJA
Forwarded from Deleted Account
አንድ ሲኖዶስ | አንድ ፓትርያርክ | አንድ ቤተክርስትያን 👉 ትክክለኛ የተዋህዶ ድምፅ የሆነው ዜና ኦርቶዶክስን ይቀላቀሉ። @ORTODOX_MERJA
እውነተኛ የእምዬ የተዋህዶ ልጅ ነህ ወይም ነሽ🙏 እንግድያውስ እውነተኛ የሆነውን ለሀቅ የሚቆመውን የተዋህዶ ሚድያ JOIN በማለት ይቀላቀሉን!
Audio
#ሰበር_ዜና

#አለም_ገና በመዝሙር ምርቃት ሰበብ አቶ አካለ ወልድ ነገ ወደ ሚካኤል ቤተክርስትያን ሊገቡ ነው።ከላይ የተያያዘው የስልክ
ልውውጥ ስሙት።

#በግልፅ ኦሮሞ ነን ማንም አያስቆመኝ እያሉ ነው።ልጅቷን በግልፅ እያስፈሯሯት ነው። ይሄን መረጃ ዛሬ ሁሉም ኦርቶዶክስ ሊሰማው ይገባል።ሼር አርጉት

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
ሰበር ዜና ሰረዙት


የሕገ ወጡ ቡድን የካቲት 5 የጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ ሰረዘ! ምክንያት አድርጎ ያቀረበው ደግሞ የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ስላለ ብሏል!

እኛ ግን የአባቶቻችንን ትዕዛዝ እንጠብቃለን! ውጡ ሲሉን እንወጣለን አትውጡ ሲሉን አንወጣም አበቃ!

@ORTODOX_MERJA
Forwarded from Deleted Account
አንድ ሲኖዶስ | አንድ ፓትርያርክ | አንድ ቤተክርስትያን 👉 ትክክለኛ የተዋህዶ ድምፅ የሆነው ዜና ኦርቶዶክስን ይቀላቀሉ። @ORTODOX_MERJA
Forwarded from RHOBOTH Online shopping
ወለቴ ቅዱስ ዮሀንስ ቤተክርስቲያን አሁን
በጥይት ተመትቶ ወድቋል
@ORTODOX_MERJA
❗️❗️ትኩረት ትኩረት ትኩረት ❗️❗️

ሰበታ ቅዱስ ገብርኤል ደውል ደውለዋል እባካችሁ ድረሱልን እያሉ ነው በአካባቢው  ያላችሁ ወጣቶች ወደ ሰበታ ገብርኤል ቶሎ ሂዱ !!!
#ሼር

ሁለቱም CHANNEL ተቀላቀሉ @ORTODOX_MERJA
@ORTODOX_MERJA2
2024/09/28 00:27:56
Back to Top
HTML Embed Code: