#WerabeUniversity
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ መርሐግብር ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
☞ ከ8ኛ-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
☞ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣
☞ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
☞ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
በአንደኛ ሴሚስተር ምዝገባ ፈፅማቹ በተለያዩ ምክንያቶች ትምህርታችሁን ያቋረጣችሁ ተማሪዎች፥ የዊዝድሮዋል ቀሪ ፎርማችሁን በመያዝ ህዳር 23 እና 24/2017 ዓ.ም መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡
በ2017 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።
@tikvahuniversity

#MattuUniversity
በ2017 ዓ.ም መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአንደኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች (Freshman Students) እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በመቱ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የምዝገባ ቦታ፦
- በ2017 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በዋናው ግቢ፣
- በ2016 ዓ.ም በመቱ ዩኒቨርሲቲ በደሌ ካምፓስ የሪሚዲያል መርሐግብር ስትከታተሉ የነበራችሁ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8-12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡

#ScholarshipOpportunity
ነፃ የትምህርት ዕድል!
ክቡር ኮሌጅ ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ለዚህ ዓመት በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ውስን የትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) አመቻችቷል፡፡
በዚህ ብቃትን መሰረት አድርጎ በተዘጋጀ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ለመሳተፍና ለመወዳደር ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ።
ያመልክቱ 👉 Scholarship.kibur.edu.et
✍️ ክቡር ኮሌጅ ሊሸፍን ያዘጋጀው የገንዘብ መጠን ለአንድ ተማሪ 50,000 ብር ነው፡፡
✍️ ሴት አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
✍️ ለነፃ የትምህርት ዕድል ያለው ቦታ ለአስር (10) ተማሪዎች ነው፡፡
✍️ የተዘጋጀው በመደበኛ መርሐግብር (በቀን) ብቻ መማር ለሚፈልጉና ለሚችሉ ተማሪዎች ብቻ ነው።
✍️ ይህ የትምህርት ዕድል የተመቻቸው በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ለሚኖሩ ተማሪዎች ሲሆን፤ ምግብና የመኖሪያ ዶርም አያካትትም።
✍️ አመልካቾች ከዚህ በፊት የመጀመሪያ ዲግሪ የሌላቸውና ትምህርት ሚኒስቴር ያስበመጠውን የመግቢያ ነጥብ ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
✍️ ማመልከት የሚቻለው እስከ ህዳር 7/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው፡፡
Scholarship.kibur.edu.et
ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0113698558 / 0904848586

#MizanTepiUniversity
በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
በ2017 ዓ.ም በሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የማኅበራዊ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣
- የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ ተማሪዎች ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ብሄራዊ ፈተና ውጤት
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ዘጠኝ የቅርብ ጊዜ 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡
@tikvahuniversity
#BahirDarUniversity
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ ወደ Freshman Program የመግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከህዳር 16-18/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ
- የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በፔዳ ግቢ
በተለያየ ምክንያት አንደኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ትምህርታችሁን አቋርጣችሁ ለመልሶ ቅበላ የሚያበቃ ውጤት ያላችሁና የመልሶ ቅበላ ፎርም የሞላችሁ ተማሪዎች ለመልሶ ቅበላ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም ማመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
በ2017 ዓ.ም ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀናት ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

ጥራትን ከሚገርም ዋጋ ጋር ይዞ የመጣውን አዲሱን Kimem Itel Pro እናስተዋውቅዎ! በአቅራቢያችን ወደ የሚገኝ የሳፋሪኮም ሱቅ ጎራ ብለን ዛሬውኑ እንግዛ።
🔗 የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle
የቴሌግራም ቦታችንን https://www.tg-me.com/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://www.tg-me.com/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!
#MPESASafaricom #1Wedefit #Furtheraheadtogether

#SamaraUniversity
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በሠመራ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 16 እና 17/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

#WachemoUniversity
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 19 እና 20/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
- በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ መደበኛ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ካምፓስ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገፅ፣ በፌስቡክ ገጽ እና በቴሌግራም ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
- በ2016 ዓ.ም በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ የሪሚዲያል ተማሪዎች የነበራችሁ በዋናው ግቢ፤ በዱራሜ ካምፓስ የተከታተላችሁ በዱራሜ ካምፓስ
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።

በ2016 ዓ.ም ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ሴት ተማሪዎች ሽልማት ተበረከተ።
የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ቢሮ በ2016 የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ለተመረቁ ሴት ተማሪዎች ሽልማት ሰጥቷል።
ለ30 ከፍተኛ ውጤት ላመጡ የ12ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች እና ለ50 ሴት ተመራቂ ተማሪዎች የገንዘብና የቁሳቁስ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። #ENA

አርሲ ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ዕድገት ሰጠ።
የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የመምህርና ተመራማሪ ቃሲም ኪሞ (ዶ/ር) በሳይኮሎጂ የሙሉ ፕሮፌሰርነት እድገት አፅድቋል።
ምሁሩ እድገቱን ያገኙት በመማር ማስተማር፣ በምርምር እንዲሁም በተቋማዊና የማኅበረሰብ አገልግሎት አበርክቷቸው ተገምግሞ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ሊያቋቁም ነው።
የዩኒቨርሲቲው ሴኔት በአባይ ተፋሰስ እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚሰራ የምርምር ማዕከል ለማቋቋም በቀረበ ሰነድ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
ዩኒቨርሲቲው ተግባር ተኮር (Applied Science University) ሆኖ መለየቱን ተከትሎ፣ የትኩረት መስኮቹንና የልህቀት ማዕከል ተግባራቶቹን የሚገልፅ የሪብራንዲንግ እና የሎጎ መረጣ እንዲያካሒድም ሴኔቱ ወስኗል፡፡

#አቢሲንያ_ባንክ
ቀጣይ ዙር የጥያቄ እና መልስ ውድድር ቅዳሜ ህዳር 7 ከረፋዱ 4:30 በፌስቡክ ፔጃችን ላይ ይደረጋል። በየሳምንቱ አስር አሸናፊዎች ይሸለማሉ! ዛሬውኑ የፌስቡክ ፔጃችን በመቀላቀልና ቀላል ጥያቄዎችን በመመለስ ይሸለሙ!
የፌስቡክ ሊንክ 👇
https://www.facebook.com/BoAeth
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Facebook #giveaway #contest #Boa #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ለ2017 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ለማታ እንዲሁም ለቅዳሜ እና እሑድ ለመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ዛሬ ህዳር 6/2017 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 እንደሚሰጥ ገልጿል፡፡
@tikvahuniversity
@tikvahuniversity
#AksumUniversity
በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ የመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንሰክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- ስድስት 3×4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የመኝታ አልባሳት እና የስፖርት ትጥቅ
በ2017 ዓ.ም አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለሪሚዲያል ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ወደፊት ይገለፃል ተብሏል።