#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ Trainee Cabin Crew, Senior Accountant I እንዲሁም በሌሎች የሙያ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ማስታወቂያ አውጥቷል።
ለ Trainee Cabin Crew ለማመልከት ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ/ች መሆን አለባቸው።
አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ19 እስከ 30 ዓመት፣ ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።
የምዝገባ ጊዜ፦
ከህዳር 8 እስከ 12/2017 ዓ.ም
ምዝገባው የሚከናወንባቸው ዩኒቨርሲቲዎች፦
- አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን - ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ)
ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎች የወጡ ማስታወቂያዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረ-ገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
@tikvahethiopia

#DambiDolloUniversity
በ2017 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችዉ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወስዳቹ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚከናወነዉ ህዳር 11 እና 12/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ8-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣
- አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ ትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ።
በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ወደፊት ይገለፃል ተብሏል፡፡
@tikvahuniversity

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,729 ተማሪዎች አስመርቋል።
ተመራቂዎቹ በቅድመ-ምረቃ እና በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።
🎓 በሦስተኛ ዲግሪ - 22
🎓 በሁለተኛ ዲግሪ - 743
🎓 በስፔሻሊቲ - 19
🎓 በሰብ-ስፔሻሊቲ - 3
🎓 በመጀመሪያ ዲግሪ - 1,942

Tikvah-University
#TVTI የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩቱ በደረጃ ስድስት ስልጠና ለመውሰው ለተመዘገቡ ሰልጣኞች የመግቢያ ፈተና ሰጥቷል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ከደረጃ ስድስት እስከ ስምንት ስልጠና እየሰጠ የሚገኘው ኢንስቲትዩቱ፤ ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን ተቀብሎ እያሠለጠነ ይገኛል። ኢንስቲትዩቱ በ2017 ዓ.ም ስልጠና ለመስጠት በ2015 እና 2016…
#TVTI
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በደረጃ-6 (BSc) ትምህርታችሁን ለመከታተል የመግቢያ ፈተና የተፈተናችሁ መደበኛ ሰልጣኞች ምዝገባ ህዳር 3 እና 4/2017 ዓ.ም እንደሚካሔድ ኢኒስቲትዩቱ አሳውቋል።

#EthiopianAviationUniversity
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ለ200 ጋቦናውያን ልዩ የአቪዬሽን ስልጠና የሚወስዱ ተማሪዎችን ተቀብሏል።
በተለያዩ የአቪዬሽን ዘርፎች ትምህርታቸውን ለሚከታተሉት ተማሪዎቹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጓል።

#DillaUniversity
በ2016 ዓ.ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እንዲሁም በ2017 ዓ.ም በፍሬሽማን ፕሮግራም ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት፣
- የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3X4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- የትራስ ጨርቅ፣ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።
በሌላ በኩል በዲላ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛው ፕሮግራም በ3ኛ ዲግሪ ለመማር አመልክታችሁ ተቀባይነት ያገኛችሁ እና በትምህርት ሚኒስቴር በመጀመሪያ እና 2ኛ ድግሪ ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የስኮላርሺፕ (Scholarship) ተማሪዎች ተቋሙ ባሉት ፕሮግራሞች ምዝገባ የሚካሔደው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

#Infinix_HOT50_Pro+
አዲሱ የኢንፊኒክስ HOT 50 Pro+ ስልክ 7.8 ሚ.ሜ. ያህል ቀጭን ዲዛይን ይዞ የመጣ ሲሆን ይህም ስልኩን ለአያያዝ ምቹ ከማድረጉም በላይ እጅዎት ላይ እጅግ ያምራል፡፡
@Infinix_Et | @Infinixet
#Infinix #InfinixHOT50Pro+ #WOOOWNewHOT #InfinixHOT50Series

#BoranaUniversity
#Revised
በ2016 ዓ.ም በቦረና ዩኒቨርሲቲ በሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ በ2016 ዓ.ም ትምህርት ጀምራችሁ በአንደኛ ሴሚሰቴር በውጤት እና በተለያዩ ምክንያቶች ዊዝድሮዋል በመሙላት ያቋረጣችሁ ተማሪዎች እንዲሁም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ የማለፊያ ውጤት አምጥታችሁ ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ህዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
ትምህርት የሚጀመረው ህዳር 12/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል፡፡
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- የ8ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
- የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
- ስምንት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
- አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ።

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2,729 ተማሪዎች አስመርቋል። ተመራቂዎቹ በቅድመ-ምረቃ እና በድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው። 🎓 በሦስተኛ ዲግሪ - 22 🎓 በሁለተኛ ዲግሪ - 743 🎓 በስፔሻሊቲ - 19 🎓 በሰብ-ስፔሻሊቲ - 3 🎓 በመጀመሪያ ዲግሪ - 1,942 @tikvahuniversity
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከ2,700 በላይ ተማሪዎች ዛሬ ማስመረቁ ይታወቃል።
በተማሪዎቹ የምርቃት ስነ-ስርዓት ላይ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ምን አሉ?
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ላይ ከደረሰው ቁሳዊ ውድመት ባሻገር፥ የሕይወት ዋጋ የከፈሉ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው እና አድራሻቸው የጠፋ ተማሪዎች መኖራቸውን ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል።
ጦርነቱ በተማሪዎች እና በዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ላይ ከፍተኛ የማኅበራዊ ጫና ማስከተሉን ፕሬዝዳንቱ አንስተዋል።
መምህራንና የትምህርት አመራሮች ለ17 ወራት ያለ ደመወዝ በቀናነት ለሙያቸው ታምነው ማገልገላቸውን በማድነቅ አመስግነዋል።
የክልሉን የትምህርት ዘርፍ መልሶ ለማቋቋምና የደመወዝ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር እንደሚሰራ ተናግረዋል። #AshamTv

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንስሳት ህክምና ያሰለጠናቸውን ሐኪሞች ዛሬ አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በእንስሳት ህክምና ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 21 ሐኪሞችን አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው Veterinary Medicine Department ወደ ትምህርት ቤት መሸጋገሩም ተገልጿል።
@tikvahuniversity
ዩኒቨርሲቲው ለመጀመሪያ ጊዜ በእንስሳት ህክምና ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 21 ሐኪሞችን አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው Veterinary Medicine Department ወደ ትምህርት ቤት መሸጋገሩም ተገልጿል።
@tikvahuniversity
#UniversityOfGondar
ለ2017 የትምህርት ዘመን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንዲሁም በ 2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የነበራችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 12 እና 13/ 2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
የመጀመሪያ ቀን ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 16/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።

#ScholarshipOpportunity
ነፃ የትምህርት ዕድል!
ክቡር ኮሌጅ ከአጋር ተቋማት ጋር በመተባበር ለዚህ ዓመት በመደበኛው ፕሮግራም በመጀመሪያ ዲግሪ መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ውስን የትምህርት ዕድል (Scholarship Opportunity) አመቻችቷል፡፡
በዚህ ብቃትን መሰረት አድርጎ በተዘጋጀ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ለመሳተፍና ለመወዳደር ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ።
ያመልክቱ 👉 Scholarship.kibur.edu.et
✍️ ክቡር ኮሌጅ ሊሸፍን ያዘጋጀው የገንዘብ መጠን ለአንድ ተማሪ 50,000 ብር ነው፡፡
✍️ ሴት አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
✍️ ለነፃ የትምህርት ዕድል ያለው ቦታ ለአስር (10) ተማሪዎች ነው፡፡
✍️ የተዘጋጀው በመደበኛ መርሐግብር (በቀን) ብቻ መማር ለሚፈልጉና ለሚችሉ ተማሪዎች ብቻ ነው።
✍️ ይህ የትምህርት ዕድል የተመቻቸው በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ለሚኖሩ ተማሪዎች ሲሆን፤ ምግብና የመኖሪያ ዶርም አያካትትም።
✍️ አመልካቾች ከዚህ በፊት የመጀመሪያ ዲግሪ የሌላቸውና ትምህርት ሚኒስቴር ያስበመጠውን የመግቢያ ነጥብ ያሟሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
✍️ ማመልከት የሚቻለው እስከ ህዳር 7/2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው፡፡
Scholarship.kibur.edu.et
ለበለጠ መረጃ፦
☎️ 0113698558 / 0904848586

#ArbaMinchUniversity
በ2017 ዓ.ም አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ እና በ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ የቅድመ-ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ህዳር 7 እና 8/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
ምዝገባ ኅዳር 9 እና 10/2017 ዓ.ም የሚከናወን ሲሆን፤ ትምህርት ረቡዕ ኀዳር 11/2017 ዓ.ም ይጀምራል ተብሏል፡፡
ሪፖርት ማድረጊያ ቦታዎች፦
- የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ፣
- የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ A እስከ Q የሆናችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው ጫሞ ካምፓስ፣
- የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከ R እስከ Z የሆናችሁ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ሳውላ ከተማ በሚገኘው ሳውላ ካምፓስ።
ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
- ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣
- የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ሁለት ኮፒ፣