Telegram Web Link
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለድኅረ ምረቃ ትምህርት በቀን መርሐግብር (ለ2ኛ እና ለ3ኛ ዲግሪ) እንዲሁም በማታ እና በርቀት መርሐግብር ለ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራም የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ወስዳችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች የቅበላ ማመልከቻ ቅፅን እንድትሞሉ ዩኒቨርሲቲው ጠይቋል።

የቅበላ ማመልከቻ ቅፁን (Admission Form) በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ https://portal.aau.edu.et ላይ Apply for Admission የሚለውን በመጫን እንድትሞሉ ተብሏል።

@tikvahuniversity
2024/10/03 21:36:28
Back to Top
HTML Embed Code: