🔵 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በኤንዞ ማሬስካ መሪነት ቼልሲ ብራይተንን ሲያሸንፉ እስካሁን 4 አሸንፈው 1 አቻ ተለያይተዋል።

በአዲሱ አሰልጣኝ ስር 15 ጎሎች ተቆጥረዋል ።

[ Fabrizio Romano ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ቡካዮ ሳካ በአንድ የፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን በመጀመሪያዎቹ ስድስት ጨዋታዎች አሲስት ያደረገ በውድድሩ ታሪክ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።

🅰️ ከተኩላዎች ጋር
🅰️ ከአስቶን ቪላ ጋር
🅰️ ከ ብራይተን ጋር
🅰️ ቶተንሃም
🅰️ ማን ሲቲ
🅰️ ከሌስተር

[ Squawaka ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 24/25

6ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ     
     
⌚️ 1'
ዎልቨርሃምፕተን 0⃣-0⃣ ሊቨርፑል

🏟 ሞሊንክስ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET‌‌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 24/25

6ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ     
     
⌚️ እረፍት
ዎልቨርሃምፕተን 0⃣-1⃣ ሊቨርፑል
⚽️ ኮናቴ 45+2'

🏟 ሞሊንክስ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET‌‌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 24/25

6ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ     
     
⌚️ 63'
ዎልቨርሃምፕተን 1⃣-2⃣ ሊቨርፑል
⚽️ አይት-ኑሪ 56' ⚽️ ኮናቴ 45+2'
⚽️ ሞ ሳላህ 60'

🏟 ሞሊንክስ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET‌‌
🇬🇧 #የእንግሊዝ_ፕሪሚየር_ሊግ  🇬🇧 24/25

6ኛ ሳምንት

📱 #ቀጥታ_ውጤት_መግለጫ     
     
⌚️ ተጠናቀቀ
ዎልቨርሃምፕተን 1⃣-2⃣ ሊቨርፑል
⚽️ አይት-ኑሪ 56' ⚽️ ኮናቴ 45+2'
⚽️ ሞ ሳላህ 60'

🏟 ሞሊንክስ ስታዲየም

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET‌‌
የአርነ ስሎት ቡድን በፕሪሚየር ሊጉ አናት ላይ ተቀምጧል 📈

[ Sky Sports ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
በባየርን እና በሌቨርኩሰን መካከል የተደረገው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ሶስት ነጥብ ልዩነት በሁለቱን ቡድኖች መካከል ይገኛል !

@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ሌላ የጨዋታ ኮከብ ያሰኘው ድንቅ ብቃት ከራያን ግራቨንበርች 🇳🇱🔥

🥇 ኳስ የማቀበል ስኬት - 95%
🥇 በሶስተኛ የሜዳ ክፍል ያቀበለው ኳስ ብዛት -19
🥇 አንድ ለአንድ - 8/8
🥇 ታክል - 3

[ Live Score ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
ባርሴሎና በላሊጋ ለመጀመሪያ ጊዜ ሽንፈት አስተናግደዋል 😩

የ7 ጨዋታ የማሸነፍ ጉዟቸው አብቅቷል

[ Live Score ]
@Super_SportETH / @SoccerManiaET / @StatsZone_ET
2024/09/28 22:29:12
Back to Top
HTML Embed Code: