Telegram Web Link
ሜዳ ዉስጥ መዉደቅ ጀምረዋል
Fransis khata ለመግባት እያሟሟቀ ይገኛል
ኮርና ለሲዳማ ቡና
የሲዳማ ቡና ተጫዋቾች ሙድ እየያዙ ነዉ
ክፍት ክፍት እኮ ነዉ እየሳቱ ያሉት
ቴዎድሮስ ወጣ
ፊራንሲስ ገባ
ክሮስ አደራረግ 0 ሆነናል😒
ጨዋታዉ ሊጠናቀቅ የ2ደቂቃ እድሜ ብቻ ይቀራል
እራሳቸዉ በራሳቸዉ ሜዳ ዉስጥ እየተገዳደሉ ነዉ😬
አምስት ተጨማሪ ደቂቃ ተጨምሯል
ቅጣት ምት ለመከላከያ
ጊት ጋት አወጣዉ
የማይታመን ኳስ ጣቁሩ የማይታመን ኳስ ሳተ
ይገዙ ቦጋለ ግን አርፍ እንቅስቃሴ አድርጎ ሞክሯት ነበር
የጨዋታዉ ኮከብ ጊት ጋት👏
ተጠናቀቀ

ሲዳማ ቡና 0-0 መከላከያ
የሲዳማ ቡና እግርኳስ ክለብ የሴቶች አሰልጣኝ ለመቅጠር መስፈርት አዉጥቶ አሰልጣኝ በማፈላለግ ላይ ይገኛል ፤ ለስራዉ ብቁ ነን የምትሉ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አሰልጣኞች ከሰኞ ጀምሮ በሲዳማ ቡና ቢሮ ዉስጥ በመገኘት መወዳደር ትችላላችሁ።

@sidamacoffe
@sidamacoffe
የሴቶችን ቡድን ለማዋቀር የተጀመረዉ የአሰልጣኝ ቅጥር መስፈርቱን ያሟሉትን አሰልጣኞች ከዛሬ ጀምሮ ስቪያቸዉን በማየት እና የስራ ልምድን ጨምሮ የተካተቱን መስፈርት ያሟሉ አሰልጣኞችን ይቀጥራል።

ክለቡ ከዚህ በፊት የሴቶች ቡድን የነበረዉ ቢሆንም በበጀት ምክንያት መፍረሱ ይታወሳል ፤ አሁን ግን የሊግ ካምፓኒዉ ባወጣዉ ህግ መሰረት ከፌድረሽን የሚመጡት ሰዎች ባሉበት የአሰልጣኝ ቅጥር የሚፈጸም ይሆናል።

@sidamacoffe
@sidamacoffe
2024/09/27 22:21:36
Back to Top
HTML Embed Code: