የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት ሜዳ ዉስጥ ተቃዉሟቸዉን እየገለጹ ይገኛሉ
የሲዳማ ቡና ቦርድ አመራር ከአሰልጣኝ ገ/መድህን ጋር ከሰአት ስብሰባ ያደርጋሉ ተብሏል።
ክለቡ አሰልጣኙን ያባራል ተብሎ ተስፋ ተደርጓል።
@sidamacoffe
@sidamacoffe
ክለቡ አሰልጣኙን ያባራል ተብሎ ተስፋ ተደርጓል።
@sidamacoffe
@sidamacoffe
አሰልጣኙ በስራ ላይ ይቆያል
አስከፊ የዉድድር አመትን እያሳለፈ የሚገኘዉ ሲዳማ ቡና ባለፈዉ ሳምንት በፋሲል ከተማ በደረሰበት 4 ለ ምንም ዉጤት በኋላ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ " ሲዳማ ቡና ቢለቀኝ ችግር የለዉም ምክንያቱም እንደዚህ ሆኖ መስራት ከባድ ነዉ " በማለት አሰልጣኝ ገ/መድህን ከተናገረ በኋላ ብዙዎች ክለቡን ይለቃሉ ብለዉ ቢናገሩም ትናንት አመሻሹን ቦርድ አመራሮች በመነጋገር አሰልጣኙ በሂደት ዉጤት የሚምጣት አዝማሚያ አለዉ በማለት እንዲቀጥል ወስነዋል።
በዚህ ዉሳኔ ምን ይላሉ?
#ሲዳማ_ቡና_እግርኳስ_ክለብ

የቦርድ አመራሩ ዉጤት ያመጣልናል ብለዉ በማመን እንዲቀጥል አድርገዉታል።
የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ዉሳኔዉን እንዴት አያችሁት?
አስተያየታችሁን @yonasofficial ላይ አድርሱን።
@sidamacoffe
@sidamacoffe
የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ዉሳኔዉን እንዴት አያችሁት?
አስተያየታችሁን @yonasofficial ላይ አድርሱን።
@sidamacoffe
@sidamacoffe
ቀጣይ ጨዋታ
በስምተኛ ሳምንት የቤት ኪንግ ጨዋታ ሲዳማ ቡና ከመከላከያ እሮብ 9:00 ላይ ጨዋታቸዉን ያደርጋሉ ፤ ክለቡ እስካሁን አንድ ጨዋታ ብቻ ያሸነፈ ሲሆን ባለፈዉ ሳምንት በፋሲል ከተማ ካጋጠመዉ የ4 ለ 0 ዉጤት ለማገገም ጨዋታዉን ያደርጋል።
ክለቡ ተጫዋቾቹ ከጉዳት ያገገሙ ከመሆኑም ባለፈ አሰልጣኙን ማቆየቱ በስነልቦናዉ ጠንካራ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል።
ክለቡ በግብ ማግባቱ ረገድ ድክመት የነበረበት ሲሆን ይህንን ለማጠናከር በአማካይ መስመሩ ጠንካራዉን ስብስብ ይዞ ወደ ሜዳ ይገባል።
ከአዳማ ከተማ ጋር በተደረገ ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደዉ የመስመር ተመላላሽ አማኑኤል እንዳለ ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ጨዋታ ይመለሳል።