Telegram Web Link
ጊት ጋት ኩት ከጉዳት መልስ ወደ ጨዋታ ተመልሷል 🔥
ያኩቡ እና ጊት ለሲዳማ ቡና የመከላከል ስፍራ ቁልፍ መሆናቸዉን ባለፈዉ ሳምንት ክለቡ ያለእነርሱ የደረሰበት ሽንፈት ምስክር የሚሆን ነዉ ።

መመለሳቸዉ መልካም ነዉ 🤛😊
እስካሁን የዉጤት ለዉጥ የለም ፤ በሲዳማ ቡና በኩል የክለቡ አንበል ሰላዲን ሰይድ በመሆን ቡድኑን እየመራ ይገኛል።
ኦኦኦኦ ሳላዲን ሰይድ ሙከራ አድርጎ ነበር ግን ወጣበት
ይገዙ ቦጋለ ግብ በማስቆጠር ወደ ከፍተኛ ግብ አግቢነቱ ዳግም ለመመለስ እየጣረ ይገኛል ፤ ይቅናህ በና 🤯😊
በነገራችን ላይ ሲዳማ ቡና እና ወላይታ ዲቻ ባደረጓቸዉ ጨዋታዎች ወላይታ ዲቻ ማሸነፍ የቻለዉ በሁለቱ ብቻ ነዉ ሲዳማ ቡና ስምንት ጊዜ ማሸነፍ ችሏል 🤛🔥

የበላይነታችንን ለማስቀጠል እየጣርን ነዉ 😌
ኦኦኦኦ ሳላዲን ሰይድ ምን አይነት አስቆጪ ኳስ ነዉ ያባከነዉ
ሲዳማ ቡና ሙሉ ለሙሉ እያጠቃ ይገኛል
በመስመር እና በመሃል ኳሶችን በመግፋት የወላይታን የተከላካይ መስመር እያናጉ ነዉ 🤛
ሳላዲን እና ሀብታሙ ደካክመዋል 👀
ሀብታሙ ገዛኸኝ ሞክሮ ነበር ግን ከፍ አለበት
በቀላሉ ማግባት የሚቻል ኳስ ፍሬዉ ሰለሞን ወደ ኋላ መለሰዉ
አሸንፈናል 🔥

ሲዳማ ቡና 1-0 ወላይታ ዲቻ

ይገዙ ቦጋለ አግብቷል 🤛

መክብብ ደገፉ ፍጹም ቅጣት ምት በማዳን ለሲዳማ ቡና አሸናፊነት አስተዋጽኦ ተወጥቷል።

@sidamacoffe
ፔናሊቲ በማዳን ሲዳማ ቡናን ለአሸናፊነት ያበቃዉ ጀግና ግብ ጠባቂ መክብብ ደገፉ 💪
መልካም ቀን!!

@sidamacoffe
ሲዳማ ቡና 1-1 አርባምንጭ ከተማ
ሰላዲን ሰይድ ⚽️


አብራችሁን ሁኑ!!
@Sidamacoffe
ኦኦኦኦኦኦ ሲዳማ ቡና ሁለተኛ ግብ ማስቆጠር የምችልበትን እድል አጊኝቶ ነበር ፤ ነገር ግን አልተጠቀመበትም
ፔናሊቲ ለአርባምንጭ ከተማ
ካፓዬቶ እየመታዉ ነዉ
መክብብ ደገፉ ግብ ጠባቂ ነዉ
2024/11/16 06:28:37
Back to Top
HTML Embed Code: