Telegram Web Link
ውድ የራዕይ ቤተሰቦች እና በጎ አድራጊዎች
አንዲት በሳሪስ አዲስ ሰፈር የምትገኝ እናት ልጇ በጠና ታሞባት የምትደዳደርበትን ገንዘብ ሁሉ ለማሳከሚያ አውጥታ አሁን ምንም ስራ መስሪያ የሌላት ስትሆን የምትከፍለው የቤት ኪራይ እና ልጆቿን የምትመግብበት ገቢ የሚያስገኝ ስራ ያጣች ሲሆን ቀርበን ባደረግነው ጥናት በጥቃቅን ንግድ ስራ እንድትንቀሳቀስ ምቹ አጋጣሚ በመኖሩና በቅርብ የሚከታተሏት በጎ ፈቃደኞች በማግኘታችን የተለያየ ምክርና ክትትል እያደረግንላት ይህን ስራ እንድትሰራ ለማገዝ አስበናል። በመሆኑም ለንግድ ስራው መነሻ የሚሆን ቢያንስ 5000ብር የሚያስፈልግ ሲሆን ባላችሁ አቅምና በፀሎት ለልጆቿ የቀን ጉርስ የምታገኝበትን መንገድ እንድታስቡልን በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

በገንዘብ መርዳት ለምትፈልጉ ይህንን መጠቀም ትችላላችሁ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000064366258
ዳግማይ ገበየሁ

ዳግማይ ገበየሁ
ፕሬዚደንት
RAEY Life Center & Services (RLCS) pinned «ውድ የራዕይ ቤተሰቦች እና በጎ አድራጊዎች አንዲት በሳሪስ አዲስ ሰፈር የምትገኝ እናት ልጇ በጠና ታሞባት የምትደዳደርበትን ገንዘብ ሁሉ ለማሳከሚያ አውጥታ አሁን ምንም ስራ መስሪያ የሌላት ስትሆን የምትከፍለው የቤት ኪራይ እና ልጆቿን የምትመግብበት ገቢ የሚያስገኝ ስራ ያጣች ሲሆን ቀርበን ባደረግነው ጥናት በጥቃቅን ንግድ ስራ እንድትንቀሳቀስ ምቹ አጋጣሚ በመኖሩና በቅርብ የሚከታተሏት በጎ ፈቃደኞች በማግኘታችን…»
2024/09/28 23:33:01
Back to Top
HTML Embed Code: