Telegram Web Link
አንድ ምስጢር ልንገራችሁ
- ዳግማይ ገበየሁ -
የራዕይ የሕይወት ማዕከልና አገልግሎት ፕሬዚዳንት

ጭንቀት ረብሻ ከሞላችሁ
ሀሴት ፈላጊ ልባችሁ
ንዴት ሀዘን ከገዛው
ማወቅ ያሻል እውነታውን
ግልፅም ላድርገው ቅኔውን
እኔም ልንገር ለጆሯችሁ
እናንተ አርጉት ከልባችሁ
አጭር መልሱም ይኸውላችሁ
ታረቁ ከልብ ከኅሊናችሁ
ሰላም ሻቱም ከውስጣችሁ!
Happy Ethiopian New Year!!!
May the New Year be full of Humility and Mutual Respect to Man Kind!!!

Dagmay Gebeyehu
President, RAEY Life Center & Services
2024/09/29 03:32:32
Back to Top
HTML Embed Code: