Telegram Web Link
Work on progress 😊😊😊😊😊
Dama
@Dagi_facile
መልካም ቀን ይሁንላቹ
@RAEYLCS
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ኮሜድያን ዶክሌ በቅርቡ ባጋጠመው የልብ ህመም አልጋ ይዟል!

በኢትዮጵያ የኮሜዲ ታሪክ ውስጥ የራሳቸውን ስምና አሻራ ካሳረፋ ባለሙያዎች አንዱ ነው። ወንደሰን መሸሻ(ዶኩሌ) ኮሜድያን ዶክሌ ለበርካታ ኢትዮጵያውያን የደስታ ምንጭ የሆኑ አዝናኝ ስራዎችን ያቀረበ ባለሙያ ሲሆን በቅርቡ ባጋጠመው የልብ ህመም አልጋ ይዟል።

በዚህም ምክንያት ስራ እየሰራ ባለመሆኑ ለቤት ኪራይ፣ ለምግብና ለሌሎች መሰረታዊ ፍላጎቶች የሚሆኑ ወጭዎችን መሸፈን አልቻለም። በመሆኑም ፈጣሪ በምህረቱ ጎብኝቶት ለመድረክ እስኪበቃ የሚያግዘው መቋቋሚያ ገንዘብ ያስፈልገዋል። ይህንን ገንዘብ ማግኘት ይችል ዘንድ በመላው አለም የምትገኙ የጥበብ አፍቃሪዎች ሁሉ በሙያ አጋሩ በኮሜድያን ክበበዉ ገዳ ስም በተከፈተዉ የጎ ፈንድ ሚ አካዉንት የቻላችሁትን እንድታግዙት በፈጣሪ ስም እንማፀናለን።

አስተባባሪ ኮሚቴዉ

ክበበው ገዳ ፣ መስከረም በቀለ እና የሙያ ጏደኞቹ
https://www.gofundme.com/f/support-comedian-dokulie-wondesen-meshesha?teamInvite=Yf2OjGpEys3ALdhSBFIwseOUqiRk3f8504faqZrAnY9TEgWPRhtBAt7aD4rqrYMj
Mark the date, October 12, 2019

We will have a visit to "Eneredada elder people association"

The materials that we will give is on good progress

We need many members of RLCS for the visit

Follow the updates
RAEY Life Center and Services
@Yoni12T @RAEYLCS
Call for T-shirt Designer

RAEY Life Center and Services want to have t-shirts for the visiting events, Design of the T-shirt is the first step, so any one who want to help with His/Her Designing skill please contact
@dagmay14 @Yoni12T @RAEYLCS

RAEY Life Center and Services
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ነገ በሚሊኒየም አዳራሽ ....

👉 መቅዶኒያ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር

👉 የወደቁትን አንሱ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር

👉 እንረዳዳ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር

👉 አፎሚያ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር

👉 ውድ የአረጋዊያን መርጃ ማህበር


እና ሌሎችም ማህበራት ተሳታፊ ናቸው፡፡ አረጋውያን አባቶችም በቦታው በመገኘት ይመርቃሉ፡፡ እርሶም ከወዳጅ ዘመዶ ጋር በመገኘት ይመረቁ በዛውም የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ!

በዕለቱ መገኘት ላልቻላችሁ ቤተሰቦቻችን ካሉበት ሆነው መደገፍ ይችላሉ በኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000295674745 ላይ ድጋፎን ያበርክቱ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
RAEY Got Certificate, From Harar, For School Material Gifts😊😊😊😊
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
እንረዳዳ የአረጋዊያን በጎ አድራጎት ማህበር

"ትኩረት ለአረጋውያን "

ማህበሩ የተመሰረተው በ1990 ዓ.ም ወ/ሮ ንጋት አስፋው በሚባሉ እናት ሲሆን ችግኝ በመሸጥ በሚያገኙት ገቢ አረጋዊያንን በመርዳት የተጀመረ ነው(🤔 ችገኝ ተሸጦም እንረዳዳ ነበር!)

ቀስ በቀስ ማህበሩ በመስፋት በሦስት ክፍለ ከተሞች 515 እድሜያቸው ከ60 ዓመት በላይ ለሆኑ አረጋዊያን በመለየት የቤት ለቤትናድጋፍ፣ የስራ ዕድል፣ የህክምና ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡

ሌላው ማህበሩ ከሚያከናውናቸው ተግባራት አንዱ በዓመት አንድ ጊዜ የሽርሽር መርኃግብር በማዘጋጀት ታሪካዊ ቦታዎችን እንዲጎበኙ ይደረጋል፡፡

አድራሻ፡- ራስ ደስታ ሆስፒታል ተሻግረው የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ ጣብያ ፊት ለፊት ባለው አስፋልት ይዘው በስተቀኝ በኩል የመጀመሪያው ቅያስ 100ሜ ገባ እንዳሉ ይገኛል፡፡

✍️TIKVAH-ETH

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine

@emush21 @yeambaye
ዘ ኢንስፖየርድ ኢትየጵያን ዩዝ አሶሲዬሽን የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና ፕሮግራም፡፡ አርብ 23፣ 2012ዓ.ም ከሰዓት 9.00 ጀምሮ በብሄራዊ ደም ባንክ አዲሱ ዋና መስሪያ ቤት፡ ጎማ ቁጠባ ኢንስፖየርድ ባለውለታዎች ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል፡፡ እዛ እንገናኝ
October 12, Saturday | ጥቅምት 1, ቅዳሜ

We will have a Lunch and gift Ceremony at Eneredada Elder People Association. We will have amazing time with Fathers and Mothers. The Time is at Lunch Time!

Dear RAEY family, I proudly Invite you to this memorable Event and You can Invite your friends.

Lets stand with our Fathers and Mothers

Location:- Infront of Ras Desta Police Station

Follow the Updates,

For More Info
@Yoni12T @RAEYLCS
Minute of Meeting,
Have a look,
This has more of our this year plan.
2025/07/09 05:32:09
Back to Top
HTML Embed Code: