Mekedonia/መቄዶንያ
ይህ የቴሌግራም ቻናላችን ሲሆን በማህበራዊ ችግሮችና መሰናክሎች ጎዳና ላይ ወድቀው ለሚሰቃዩ አረጋውያኖችን ለመርዳት ብሎም የህብረተሰቡን ተሳትፎ እንዲጨምር ለማድረግ ሁሌም ማዕከሉ የሚሰራቸውን ስራዎች ለወዳጆች እንዲደርሰ ሁሉም በጎ ፈቃደኞች የግሩቡ አባል እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
https://www.tg-me.com/mekedonia8050

አንድ ምስጢር ልንገራችሁ
- ዳግማይ ገበየሁ -
የራዕይ የሕይወት ማዕከልና አገልግሎት ፕሬዚዳንት
ጭንቀት ረብሻ ከሞላችሁ
ሀሴት ፈላጊ ልባችሁ
ንዴት ሀዘን ከገዛው
ማወቅ ያሻል እውነታውን
ግልፅም ላድርገው ቅኔውን
እኔም ልንገር ለጆሯችሁ
እናንተ አርጉት ከልባችሁ
አጭር መልሱም ይኸውላችሁ
ታረቁ ከልብ ከኅሊናችሁ
ሰላም ሻቱም ከውስጣችሁ!
- ዳግማይ ገበየሁ -
የራዕይ የሕይወት ማዕከልና አገልግሎት ፕሬዚዳንት
ጭንቀት ረብሻ ከሞላችሁ
ሀሴት ፈላጊ ልባችሁ
ንዴት ሀዘን ከገዛው
ማወቅ ያሻል እውነታውን
ግልፅም ላድርገው ቅኔውን
እኔም ልንገር ለጆሯችሁ
እናንተ አርጉት ከልባችሁ
አጭር መልሱም ይኸውላችሁ
ታረቁ ከልብ ከኅሊናችሁ
ሰላም ሻቱም ከውስጣችሁ!
Happy Ethiopian New Year!!!
May the New Year be full of Humility and Mutual Respect to Man Kind!!!
Dagmay Gebeyehu
President, RAEY Life Center & Services
May the New Year be full of Humility and Mutual Respect to Man Kind!!!
Dagmay Gebeyehu
President, RAEY Life Center & Services