Telegram Web Link
RAEY Life Center & Services (RLCS) pinned «Forwarded from Rose ላስቸግራችሁ ነው ! የኢትዮቴሌኮም'ን ስጦታ ደስእያለን ለልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ እናበርክት!!! እንደምታውቁት ዛሬ ኢትዮቴሌኮም 200MB ኢንተርኔት ፓኬጅ፣ የ 12 ደቂቃ ድምፅ እና 12 አጭር መልዕክት መላኪያ ስጦታ ለእኛ ለደምበኞቹ አበርክቷል። ኢትዮቴሌኮም ይሄን ስጦታ ባይሰጠንም ኖሮ ቢያንስ የ25 ብር ካርድ መሙላታችን አይቀርም ነበር። እግረ መንገዳችንን ደግሞ…»
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ለቲክቫህ ቤተሰቦች በሙሉ፦

• ስም - አብርሃም ጌታቸው

• ህመሙ - ሁለቱም ኩላሌቶቹ ስራ አቁመዋል፣ የስኳር ህመም፣ ሁለቱም አይኖቹ ማየት አይችሉም። በተደረገለት ቀዶ ህክምና አንድ አይኑ 5% ብቻ ያያል።

• የቤተሰብ ሁኔታ-አቅማቸው ተሟጦ እገዛ በመጠየቅ ላይ ናቸው። በቀን 2000 በሳምንት 6600 ለዲያለሲስ ብቻ የሚያወጡ ሲሆን መድሃኒት፣ ትራንስፖርት እና ሌሎች ወጪዎች ተደምረው ከዚህ በላይ ናቸው።

ውድ የቲክቫህ ቤተሰቦች የሁልጊዜ እገዛችሁ ተጠይቋል፦

- ንግድ ባንክ 1000089414532
(ጌዴዮን ጌታቸው ወንድሙ)

- በሞባይል ባንኪንግ እገዛችሁን ማድረግ ጀምሩ!

@tikvahethmagazine
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
ጌርጌሴኖን እንዴት ተቋቋመ.....

ጌርጌሴኖን የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማህበር አስታዋሽ የሌላቸው ምንም ዓይነት ረዳት ወገን ዘመድ የሌላቸውን የአዕምሮ ሕሙማን ማለትም ፍፁም ራሳቸውን የማያውቁ ልብሳቸውን ጥለው የሚሄዱና ምግቡን እና አፈርን እንኳን ለይተው የማይመገቡ ወገኖቻችንን ለመርዳት አቶ መለሰ አየለ በተባለ በጎፈቃደኛ ተመስርቶ በ2003 ህጋዊ እውቅናን ያገኘ ማህበር ነው፡፡ አቶ መለሰ አየለ ግን ፍቃድ ከማግኘቱም በፊት ይህንን ሥራ በግሉ ሲሰራ መቆየቱን ሰምተናል፡፡

እኛም በቦታው ተገኝተን መመልከት እንደቻልነው ማህበሩ አሁን ላይ 322 የአዕምሮ ህመምተኞችን በተከራየው በጠባብ ቦታ ላይ እርዳታ እየሰጣቸው ይገኛል፡፡ እስካሁን ማህበሩ ከጎዳና አንስቶ እርዳታ ካደረገላቸው ህሙማን 168ቱ ሙሉ ለሙሉ ድነው ቤተሰብ ጭምር መስርተው ማህበሩን በአቅማቸው እየረዱ ያሉ እንደሚገኙበት ተገልጿልናል፡፡ ይሁንና እስካሁን 68 ያክሉ ደግሞ ወደ ማዕከሉ ከገቡ በኀላ ህይወታቸው ቢያልፍም ስርዓተ ቀብራቸው በክብር ተፈጽሞላቸዋል፡፡

ማህበሩ አሁን ላይ ከቦታው መጣበብ የተነሳ በሙሉ አቅሙ እየተንቀሳቀሰ እንዳልሆነ የገለጸልን ሲሆን እኛም በቆይታችን ከማረፊያ ክፍሎቹ ጥበት ባለ ሦስት ተደራራቢ አልጋዎች መገኘታቸው ከጎዳና ይሻላል ይሆናል እንጂ ሥራው ሰፊ ቦታ እና ልዩ እንክብካቤ እንደሚያስፈልገው ተገንዝበናል፡፡ ከማህበሩ እንደሰማነው ቦታ ለማግኘት በሂደት ላይ ቢገኙም እስካሁን በሂደት ላይ እንደሚገኝ ገልጸውልናል፡፡

በቀጣይ ከማህበሩ መስራች አቶ መለሰ አየለ ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገን የምንመለስ ይሆናል፡፡

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21
Pure Hearts, with donating Blood 🩸
Feb 02, 2020.
From 2:30 - 12:00 “Local Time”
Red Cross Campus, around Stadium

It’s free.
Please come and help the people with that, which you always have.
Come and Donate
Forwarded from Wise Pockets (Christina Mishell)
በራስ መተማመን እና በጥንካሬ ህይወትህን ለመምራት የሚረዱ ነገሮች


✿ ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር ደስታህን ከራስህ በስተቀር ማንም አይነጥቅህም

✿ ራስህን አታስፈራራ
✿ ትኩረትህ በራስህ ላይ ይሁን ውስጥህን እመን

✿ ሌሎች ሰላንተ የሚያስቡት ምን ይሆን ብለህ አትጨነቅ ይህ የነሱ እንጂ ያንተ ጉዳይ አይደለም

✿ ትዕግስት ይኑርህ

✿ እራስህን ከሌሎች ጋር አታወዳድር አንተ በተለየ መልኩ ለእዚች ዓለም የተበረከትክ ስጦታ መሆንህን አስብ

✿ ብዙ አታሰብ በትንሽ ነገር አትጨነት የሚገጥምህን ነገር በሙሉ ዘና ብለህ አስተናግድ

✿ ነገሮችን በበጎ ተመልከት
✿ ጊዜህን አታባክን

✿ ራዕይ ይኑርህ ራዕይህን ለማሳካት ስራ ዓላማህን ፈልግ ለዓላማ ኑር

✿ ውደቀት ለመጠንከር ነው
✿ ፈገግታ አይለይህ

✿ አሁን ኑር

@CCC_MM @CCC_MM
Big surprise for RAEY family
We are on finalizing our Licence and we will have a general assembly ASAP.
We got our space to have a licence.
Before General Assembly there will be a meeting (Working coordinators for the General Assembly)
Any one who want to participate please contact us.
#RAEY
For More Info
Contact us at:
@YoniiiTa @dagmay14
2025/07/07 12:45:19
Back to Top
HTML Embed Code: