Telegram Web Link
We will post it on our Facebook page and you can share to your network to motivate others n to help the good cause.
RAEY Life Center & Services (RLCS)
Photo
Guess what...!
The famous Ethiopian Opera singer (Hana Girma) will be with us on TAPCCO Event organized by RAEY and ABET.
She will be our (RAEY) Ambassador to TAPCCO. She will have a good time with the kids.
Set your date, it's Jan 11.
Don't miss it!
#RAEY
#ABETVolunteers
#TAPCCO
#HanaGirma
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
With the idea of let's give what we have been given KCHCO is collecting 200 toys used or new for Christmas for the children of Kibebe Tsehay. Let's bring 🎅 to them! And put a smile on their precious faces . Contact our coordinator Dr Lord for more information on how to donate the toys 0940242945.
Forwarded from mekedonia/መቄዶንያ (Mekedonia)
መቄዶንያ ከ8 ዓመት በፊት በ40 ተረጅዎች የጀመረው ማዕከላችን
በአሁኑ ሰዓት ከ2000 በላይ ተረጅዎችን እየተንከባከበ ይገኛል
ወደ 10 ሺህ ለማድረስ የጀመርነውን ከ1 ቢልየን ብር በላይ የሚፈጅ ህንፃ ግንባታ
መጠው ይጎብኙ! መጋቢት 6 በሚሊንየም አዳራሽ ታላቅ የምስጋና ቀን
አዘጋጅተናል ትኬቱን በማዕከሉ ያገኛሉ! በጎ ፈቃደኞችን እንፈልጋለን!
ታህሳስ 25 ቅዳሜ 7 ሰዓት ልዩ የገና ቀረፃ ላይ እንዳይቀሩ ተጋብዘዋል
Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ከታህሳስ 23_25 ያዘጋጀው የስጦታ ቀናት ዛሬ በይፋ ተጀምሯል!

የመክፈቻው መርሀ ግብር በርካታ ወገኖች በተገኙበት በዛሬው እለት ባማረ ሁኔታ ተጀምሮአል:: በዚህ የስጦታ መርሀ ግብርም ለሶስት ተረኛ ታካሚ ህፃናት እጣ የወጣላቸው ሲሆን በቃል መግቢያ ሰነዶችም በርካቶች ቃል መግባታቸውን የማዕከሉ አምባሳደር አርቲስት መሰረት መብራቴ አስታውቃለች፡፡

ከቃል መግባቱ በተጨማሪ ያል ዩኒቨርስቲ የህክምና ቁሳቁስ፣ መረዋ ኳየር ቡድን ሀምሳ ሺህ ብር የገንዘብ ድጋፍና ዜማዎችን በማቅረብ እንዲሁም ሌሎች የኪነጥበብ ባለሙያዎችም በማእከሉ በመገኘት አብሮነታቸውን አሳይተዋል፡፡ ከሰንዳፋ እስካይ ቪው አካዳሚ የትምህር ቤቱን ማህበረሰብ ወክለው የመጡ ህፃናት ደግሞ ስጦታ ማበርከታቸው ነው የተገለጸው፡፡

መርሀ ግብሩ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ሲሆን ያልተገኛችሁ ወገኖች በዚህ የተቀደሰ ዓላማ ተሳታፊ ትሆኑ ዘንድ በህፃናቱ ስም ጥሪያችንን ቀርቦሎታል፡፡

#Cardiac_Center_Ethiopia
#6710 A B C D

#ቲክቫህ_ኢትዮጵያ
@tikvahethmagazine @emush21
RAEY Life Center & Services (RLCS) pinned «Subscribe to our Channel: https://www.tg-me.com/RAEYLCS»
እንካን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሣችሁ
Merry Christmas!
@RAEYLCS @YoniiiTa
Hello family,
Warmest Christmas Wishes.
Anybody interested in facilitating the fundraising for this Saturday's TAPCCO event?
Only Two days left!
For More Info
Contact us at:
@YoniiiTa @dagmay14
2025/07/07 08:31:33
Back to Top
HTML Embed Code: