Telegram Web Link
እነዚህን 7 መኪኖች ከገዛችሁ ታርፋላችሁ

መኪኖችን ስንመርጥ የውጪ ገፅታውን አይተን ብቻ አንገዛም :: ምን አይነት መኪና ነው? ምን ፊቸር አለው? ውስጣዊ ስፋቱ በቂ ነው? ከዋጋው አንፃር አሪፍ ነው? ግን እነዚህ በሙሉ መኪናው አስተማማኝ ካልሆነ እና ዋራንቲ ከሌለው ምንም ጥቅም የላቸውም :: ምክንያቱም የሚገባውን ያህል ስለማንነዳው :: ስለዚህ እኛ 7 አስተማማኝ የሚባሉትን መኪኖች በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/NAAKduGsTbg

ሁሌመኪና ላይ አሁን በቀላሉ Signup አድርጋችሁ የሚሸጥ እና የሚከራይ መኪናችሁን መልቀቅ ትችላላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

Https://hulemekina.com

የሚለቀቁትን መኪኖች ለማየት ደግሞ
@Hulemekina

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Reliable
@OnlyAboutCarsEthiopia
በብዛት እንድንለቅ የምትፈልጉት የመኪና ቪድዮ ምንድነው?
Anonymous Poll
55%
ኤሌክትሪክ መኪና ወይስ
45%
የነዳጅ መኪኖች
ይህ መኪና ኢትዮጵያ ውስጥ ገባ ‼️
2022 Lexus LX 600

ይህ አዲሱ የሌክሰስ LX 600 መኪና ነው :: Lexus LX600 ሙሉ በሙሉ ነው Redsign ያደረጉት :: እዚህ መኪና ላይ 22 inch alloy ቸርኬዎች ሲኖሩት ይሄም የመጨረሻው ትልቁ Lexus መኪኖች ላይ የተገጠመ ጎማ ያደርገዋል :: ውስጡ ላይ ያሉትን ነገሮች እንዲሁም ስለሞተሩ ቲክቶክ ላይ ለቀናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFmYfG6y/

ግሩም ምሽት ተመኘን 🙏
#LexusLX600 #SUV
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከዚህ የተሻለ ኤሌክትሪክ መኪና አሁን ገበያ ላይ የሚገኝ አይመስለንም
2022 Kia EV6 ሪቪው

Kia እስከአሁን ካመረታቸው መኪኖች በጣም የሚገርም ኤሌክትሪክ መኪናቸው ነው :: በዚህ መኪና ምግብ መስራት እና ሌላ መኪናም ቻርጅ ማድረግ ትችላላችሁ :: ዋጋው ከቮልስዋገን ID.4 ጋር ተመሳሳይ ነው :: ግን ያለው ሬንጅ ምንም እንኳን አነስ ቢልም ግን ካለው ፊቸሮች እንዲሁም ፍጥነት እና ጉልበት የተሻለ ያደርገዋል :: ለምን እንደወደድነው ቪድዮውን ስታዩ ይገባችሗል
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/ab2CGDHhEz4

ውብ ምሽት ተመኘን
#Kia #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
እኛ ሀገር በብዛት የማይታይ የአሜሪካ ፒክአፕ ትራክ
2021 Chevrolet Colorado Review

ፒክአፕ መኪኖች እኛ ሀገር በብዛት ይገኛሉ :: ይህም የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ከቀረጥ ነፃ የሚገቡበት መንገድ ስላለ ነው :: በዚህም ምክንያት የተለመዱ የቶዮታ ፒክአፖችን በብዛት እናያለን :: ግን አንዳንዴ ደግሞ ለየት ማለት የሚፈልግ ሰው ለየት ያለ መኪና ይፈልጋል :: ስለዚህ ለየት ብለው ከሚታዩ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ መኪኖች አንዱ የሆነውን Chevrolet Colorado እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/E0VdpzaDs5Q

እንዲሁም ደግሞ መኪናውን መግዛት ካሰባችሁ Hulemekina ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽

https://hulemekina.com/

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#Chevrolet #Pickup
@OnlyAboutCarsEthiopia
Zero Gravity Kia EV6 ላይ

የ 2022 Kia EV6 ላይ አብዛኛውን ነገር በቪድዮ ላይ ለቀናል :: ግን አንድ ለየት ያለ ነገር አለ :: እዚህ መኪና ላይ ላይ ለየት የሚለው Zero gravity የሚል ስያሜን የሰጡት ሲሆን ትንሽ አንግል ሰተውታል ለወንበሩ ይሄም የሆነው የደም ዝውውር በትክክል እንዲዘዋወር አስበው ሰርተውታል :: በጣም ነው ያስገረመን ::
ስለዚህ መኪና ቲክቶክ ላይ አጠር ያለ ቪዲዮ ለቀናል
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFHHrkAB/

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Kia #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኒሳን ከ 2012 Leaf ሞዴል ከተሳሳተው ነገር አይቶ አስተካክሎ የሰራው መኪና ነው ::

2023 Nissan Ariya

ይሄ የመጀመሪያው የኒሳን ኤሌክትሪክ SUV መኪና ሲሆን በጣም እንዳሻሻሉት የምታውቁት ከውጪ እንዳያችሁት ነው :: ዲዛይኑ ከ Concept ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው :: ለዛም ነው የጃፓን የወደፊት መኪና የሚል ስያሜን የሰጡት :: ታድያ ውስጡ እና ምን የተለየ ፊቸር አለው? ከ Tesla Model Y አንፃር ምን የተሻለ ነገር አለው? የሚሉትን ነገሮች በዛሬው የዩትዩብ ቪድዮ እናያለን :: የቪድዮውን ሊንክ ከስር ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/eICfEWBuUx4

መኪና መሸጥ እና ማከራየት የምትፈልጉ ሁሌመኪና ዌብሳይቱን ላይ በነፃ መልቀቅ ትችላላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
Https://hulemekina.com/

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Nissan #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia #Hulemekina
እኛ ከምናውቀው ላንድ ክሩዘር V8 የተሻለ V8
2006 Toyota 4Runner V8 Limited edition

ቶዮታ በጣም አስተማማኝ ሞተር ከገጠመላቸው መኪኖች አንዱ ነው :: አሜሪካ ውስጥ የሚመረት መኪና ሲሆን እኛ ሀገር በዲፕሎማቶች የገባ መኪና ነው :: በዛሬው ቪድዮ ያስገረመኝን 2006 ሞዴል ላይ ይኖራል ብላችሁ የማትጠብቁትን ፊቸር አሳያችሗለሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/yDLwTndGNpY

ልዩ ምሽት ተመኘን
#Toyota #V8
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህ መኪና ሀገራችን ገብቷል

Mercedes MayBach GLS 600

ስንቶቻችሁ ይሄንን የሚነጥር መኪና አይታችሗል? ይሄ መኪና በደንብ የታወቀው Bounce በማድረጉ ወይም በሚነጥረው ፊቸር ቢሆንም ግን የሚገራርሙ ፊቸሮች ያሉት መኪና ነው :: GLS 600 በ Maybach ስር የተሰራው የመጀመርያው SUV መኪና ነው :: መነሻ ዋጋው 163,000 የአሜሪካን ዶላር ነው ::

ተጨማሪ ቪድዮ Tiktok ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://vm.tiktok.com/ZMFqLXRrq/

የትላንትናው Car Show ላይ የነበራችሁ እና ቪድዮ እንዲሁም ፎቶ በደንብ የወሰዳችሁ ካላችሁ በፋይል መልክ @Yonathandesta ላይ ላኩልን ::

መልካም ምሽት ተመኘን
#Mercedes #CarReview
@OnlyAboutCarsEthiopia
ሰላም እንዴት ናችሁ

በተደጋጋሚ ስትጠይቁን የነበረውን የማስታወቅያ ስራ በይፋ ጀምረናል :: በተለያዩ ፕላትፎርሞቻችን ማስተዋወቅ የምትችሉ ሲሆን በተለይ መኪና ነክ ላይ ማለትም ስፔር ፓርት የመኪና ዘይት እንዲሁም ሌሎች ካምፓኒዎች ምርት እና አገልግሎታችሁን ማስተዋወቅ ትችላላችሁ ::
ስለዚህ ማስተዋወቅ የምትፈልጉ በዚህ የቴሌግራም አካውንት ላይ @YonathanDesta ማናገር ትችላላችሁ :: ወይም ደግሞ በስራ ሰአት በ 0911663121 ላይ በመደወል ማነጋገር ይቻላል ::
የትኛው የመኪና የፊት መብራት የተሻለ ነው?

ስንቶቻችሁ ስለመኪና የመብራት አይነቶች ታውቃላችሁ?የተለያዩ መኪኖች ላይ የተለያዩ መብራቶች ይገጠማሉ ::
ብዙ መኪኖች ላይ በጣም በብዛት የምናገኘው Halogen መብራት ነው ::
ግን ሌሎችስ ምን ምን ለየት ያሉ መብራቶች አሉ? በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በዝርዝር ይዘን ቀርበናል ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/QKPzatXN0Fk

ድንቅ ምሽት ተመኘን
#Headlights #LED
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ መኪና እየነዳችሁ ድንገት ቢጠፋ ምን ይፈጠራል?

በጣም በብዛት ኤሌክትሪክ መኪኖች እየገቡ ስለሆነ ይህንን ነገር ማወቅ አለብን ብለን እናስባለን :: ስለዚህ ምን አልባት መኪናችሁ ፍጥነት ላይ ሆኖ ድንገት Start/Stop በተኑን ልጆቻችን ወይም እራሳችን ብንነካው ምን እንደሚፈጠር ከስር ገምቱ :: ከዛ ምን እንደሚሆን ቲክቶክ ቪዲዮ ላይ ታገኛላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
#Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ኤሌክትሪክ መኪና በፍጥነት እየነዳችሁ ድንገት ቢጠፋ ምን ይፈጠራል?
Anonymous Poll
15%
መኪናው በአንዴ ይቆማል
70%
መኪናው ቀስ እያለ ፍጥነት ይቀንሳል
15%
መኪናው ምንም አያደርግም
አዳዲስ እየወጡ ካሉ ኤሌክትሪክፒክአፕ ትራኮች እናንተ የተመቻችሁ የቱ ነው?
Anonymous Poll
15%
Rivian R1T
27%
Ford F-150 Lightning
24%
Hummer EV
18%
Tesla Cybertruck
6%
Chevrolet Silverado EV
11%
GMC Sierra EV
በአንድ ቻርጅ ቤታችንን ለ 21 ቀን ማብራት የሚችል ኤሌክትሪክ ፒክአፕ
2024 GMC Sierra EV

GMC ከ Hummer EV ቀጥሎ ይሄ ሁለተኛው ኤሌክትሪክ ፒክአፕ መኪናቸው ነው :: በአንድ ቻርጅ 643 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችል ሲሆን ሱፐር ክሩዝ ሲስተምም እዚህ ላይ ተካቶበታል :: በ 120 V እንዲሁም በ 240 V የቻርጅ አማራጭ ሲኖረው አንዴ መኪናችሁን ሙሉ ካረጋችሁ ለ 21 ቀን ቤታችሁን ያለምንም ችግር ሀይል እንዲያገኝ ማድረግ ትችላላችሁ :: ከዚህ በፊት ከሰራነው የ Ford F-150 Lightning መኪናም የተሻለ ያደርገዋል :: ግን ሌላስ ምን ፊቸሮች አሉት :: በዛሬው የዩትዩብ ቪዲዮ በጥልቀት እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/cdI56BKQyVE

ግሩም ምሽት ተመኘን
#GMC #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
ስለ ቮልስ የማታውቁት አስገራሚ ታሪክ

ቮልስን ኢትዮጵያዊ ሆኖ የማያውቅ ይኖራል ማለት ከባድ ነው :: በተለይ ደግሞ ከ 20 አመት ያለ ወጣት ጎልማሳ ሽማግሌ እና በአዛውንት ዘንድ በደንብ የሚታወቅ ሞዴል አለ :: ቮልስዋገን ቢትል ወይም በተለምዶ ስሙ ቮልስ በጣም ተወዳጅ በዛው ልክም በአንዳንዶች ዘንድ የሚናቅ መኪና ነበር :: ግን ለምን? የህዝብ መኪና ስለሆነ ወይስ ርካሽ ስለሆነ? በዛሬው ቪድዮ እሱን እናያለን ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/21ILNSJgOXU

ምሽታችሁ ፍክት ያለ እንዲሆን ተመኘን
#VW #VWBettle
@OnlyAboutCarsEthiopia
Forwarded from Ethiopian Construction Work Professionals - ETCONp (जॉर्डनो ג׳ורדנו ጆርዳኖ جوردانو จอร์แดโน่ JORDANO Ιορδάνοςஜார்டானோ)
Burj khalifa

- የ ህንፃው መሀልኛው ክፍል ላይ ባለ 6 ማዕዘን ( hexagonal) shear wall (ባለ ፌሮ አርማታ ግድግዳ) @ the center of gravity ተሰይሟል ይሄም core structure (አንኳር መዋቅር) ይባላል።

- ግን buttressed core structure የተባለው ለምን መሰላችሁ….. buttressed ማለት inclined /ያጋደለ ግንብ ወይም ግድግዳ (RC or masonry) ከጀርባው ላለ ግንብ ጫናን እንዲቋቋም ድጋፍ የሚሰጥ ማለት ነው (for structural wall)። buttressed dam ትዝ ይላችኋል water works course የ hydraulics ቀጣይ course ?

- ህንፃው ከ core structure ጎን ለ core ድጋፍ የሆኑ shear wall በ 3ቱም በኩል አሉ ..... አንድ ነጥብ…ሁለተኛው ነጥብ ደሞ ወደላይ ከፍታ በጨመረ ቁጥር ስፋቱ ይቀንሳል (diminished area when you go up) አስተውላችሁ ከሆነ የ buttressed structure ከላይ ያለው surface area እታች ካለው ያንሳል የበርጅ ከሊፋም እንደዛው ግን floorኦችን utilize ለማረግ you don’t feel the buttressed support እንዲየውም corridor ነው ያረጉት።

@etconp

Facebook:- https://www.facebook.com/etconp/
2024/09/25 14:31:36
Back to Top
HTML Embed Code: