#ዜና
Baidu በ28,000 ዶላር የኤሌክትሪክ Robotaxi ሰራ።
ሹፌር አልባ የሆኑ/Robotaxi አገልግሎት መስጠጥ የሚችሉ መኪናዎች ተግባራዊ መሆን ብዙ ጥርጣሬ ያለበት ነገር ቢሆንም ግዙፉ የቻይናው የቴክኖሎጂ ካምፓኒ 6ኛ ትውልድ የRobotaxi መኪናውን ይፋ አርጎዋል።
መኪናው RT6 የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን Level 4 Autonomous ( እራሱን በራሱ ማሽከርከር) የሚያስችለው ሶፍትዌር ያለው ነው። RT6 አምስት የLidar ካሜራዎች እና ወደ 40 የሚሆኑ Sensorዎችም ተገጥመውለታል።
ይሄን ሁሉ ቴክኖሎጂ አቅፎ የያዘ ቢሆንም 28,000 ዶላር ብቻ ነው የፈጀው።ይህም ቀደም ብሎ ከወጣው ከ5ኛው ትውልድ Robotaxi ጋር ሲነፃፀር በ50% ያነሰ ዋጋ ነው።
መኪናው በJiangling Motors የተሰራ የሆነ ሲሆን 110 kilowatt የሆነ የBYDን ኤሌክትሪክ ሞተር እና Swapp መደረግ የሚችል LFP ባትሪ ነው የተገጠመለት።ነገር ግን የባትሪ ፓኩ ሳይዝ ግን አልተገለፀም። ፍጥነቱም በሰአት እስከ 135 km ይርሳል።
RT6 Robotaxiዎች በቻይናዋ Wuhan ከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን በያዝነው አመት መጨረሻ 1,000 Robotaxiዎችን አምርቶ ስራ ላይ ለማዋል አቅዶዋል።
#Baidu #RT6 #Robotaxi
@OnlyAboutCarsEthiopia

የDodge ሃላፊ የነበረው Kuniskis ጡረታ ወጣ።
በstellantis ካምፓኒ ውስጥ ያልተጠበቀ የአስተዳደራዊ ለውጥ ተፈጥሮዋል። በStellantis ስር ያሉትን Dodge እና Ram ብራንዶች የበላይ ሃላፊ የነበው Tim Kuniskis ከ32 አመት የአገልግሎት ዘመን ቡሃላ ጡረታ ወጣ።
የሱንም ቦታ ሁለት ሰዎች የሚሸፍኑት ። 'Christine Feuell ' ከChrysler ብራንድ በተጨማሪ Ramን የምታስተዳድር ሲሆን የDodge የሽይጭ ሃላፊ የነበረው Matt McAlear የብራንዱ CEO ሆኖዋል።
ይሄ የአስተዳደር ለውጥም ከ June 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።
#Tim_Kuniskis #Stellantis #Dodge #Ram

ቴስላ ሞዴል 2 ከ20 ወራት ቡሃላ ይፋ ይሆናል።
ቴስላ የምር ሞዴል 2 ላይ እየሰራ ነው? አዎን።
በሁለት ቨርዥን እየሰራው ያለ ሲሆን አንደኛው ለአሜሪካ ገበያ የሚውል እና ከሱ ትንሽ ለየት ያለውን ቨርዥን ደሞ ለአውሮፓ ገበያ የሚያውለው ይሆናል።
Autoforcast Solutions እንደዘገበው ቴስላ ሞዴል 2ን Austin እና Berlin በሚገኙ ግዙፍ ማምረቻዎች ውስጥ ማረት የሚጀምር ሲሆን ለአሜሪካ ገበያ የሚውለው 2x ሲል ሰይሞታል። ይህም Autoforcast እንዳብራራው ትሽን ጠንከር ያለ የOff-Road ቨርዥን ነው።
በጀርመን Berlin የሚመረተው የሞዴል 2 ቨርዥን Compact የሆነ ሲሆን በዋጋውም ርካሽ የሚባል ነው።
በJuly 2027 ላይም ወደ ምርት ይገባል።
የአሜሪካው ቨርዥን 2x Austin በሚገኘው ማምረቻ January 2026 ላይ መመረት የሚጀምር ሲሆን በምርት ላይ የሚቆየው ግን እስከ December 2030 ነው። ከዛም በJanuary 2031 ቀጣዩ የ2x ትውልድ ወደ ምርት ይገባል።
#Tesla #Model-2

Toyota: Tundra እና Sequoia መኪኖቹብ በፕለጊን ሃይብሪድ አማራጭ ለማቅረብ እያቀደ ይሁን?
Toyota በአሜሪካ Texas ግዛት ውስጥ የሚገኘውን ግዙፍ ማምረቻውን ለማሻሻል 530 ሚሊየን ዶላር ገንዘብ ኢንቨስ ለማረግ አቅዶዋል።ማምረቻውም Tundra እና Sequoia መኪኖቹን የሚያመርትበት ነው።
Automotive News እንደዘገበው Toyota ማስፋፊያውን ለማረግ Tax እንዲቀነስለት የጠየቀ ሲሆን ስለማስፋፊያው ግን ምንም የተናገረው ነገር የለም።
በዚህ ጉዳይ ሁለት መላምቶች የተቀመጡ ሲሆን
1ኛ Toyota የምምረቻውን የምርት መጠን ከፍ ለማረግ አቅዶዋል።
ወይ ደግሞ የማምረጫ መሳሪያዎችን ቀያይሮ Tundra እና Sequoia መኪኖቹ በፕለጊን ሃይብሪድ የሃይል አማራጭ ሊያመርታቸው ነው።
General Motors ፒክ አፕ መኪኖቹን በፕለጊን ሃይብሪድ አማራጭ 2027 ላይ እንደሚያቀርባቸው የተናገረ ሲሆን ያጊዜም Toyota ማምረጫው ላይ ማስፋፊያውን አድርጎ የሚጨርስበት ጊዜ ነው።
#Toyota #Factory_Expansion

አዲሱ የFord Pro የኤሌክትሪክ Van።
በአውሮፓ የሚገኙ በFleets(የተለያዩ እቃ እና አገልግሎቶችን ቤት ለቤት በማድረስ ስራ ላይ ለተሰማሩ ካምፓኒዎች Van መኪኖቻቸውን ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ ሃይል አማራጭ ወደሚሰሩ መኪኖች የሚለውጡበትን አማራች አገኙ። Ford Pro: summer ላይ E-Transit Coustom ሲል የሰየመውን የንግድ Van ለሽያጭ ያቀርበዋል።
መኪናው ባለው 64 kilowatt hour ባትሪ ፓክ እስከ 337 km የሚደርስ የdriving ሬንጅ ሲኖረው በሁለት የ ሞተር አማራጭ ቀርቦዋል። አንደኛው ባለ 100 Kilowatt ሲሆን 134 የፈረስ ጉልበት ያመነጫል። ሁለተኛው ደግሞ ባለ 160 kilowatt ሲሆን 214 የፈረስ ጉልበት ያመነጫል።
በተጨማር MS-RT የተባለ የስፖርት ቨርዥንም ያለው ሲሆን በ281 የፈረስ ጉልበት ማመንጨት በሚችል በ210 kilowatt የኤሌክትሪክ ሞተር ነው የቀረበው።
Vanኑ በሁለት የቁመት አማራጭ እና በአራት የቦዲ ስታይል የቀረበ ሲሆን ከ1,000 kg በላይ የሚሆን ጭነትን መሸከም እና እስከ 2,300 km የሚሆን ክብደት ያለው ጭነትን መጎተት ይችላል።
E-Transit Custom አሁን ላይ በሃገረ ቱርክ እየተመረተ ያለ ሲሆን በተመረጡ ገበያዎች ላይ ብቻ ነው የሚውለው። ነገር Ford በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ እነዛን የተመረጡ ገበያዎች ይፋ ያላረገ ቢሆንም ቀጣይ አመት ላይ በመላው አውሮፓ ላይ ይዳረሳል።
#Ford #E-Transit Custom

ቻይና ወደ ሃገሯ የሚገቡ መኪኖች ላይ ያወጣቸው የቀረጥ ታሪፍ የአውሮፓ የመኪና አምራቾችን ሊጎዳ ይችላል።
የቻይና መንግስት ወደ ሃገሯ ውስጥ የሚገቡ 2.5 L ሲሊደር ኢንጅን እና ከዛ በላይ ያላቸው የቤንዚል መኪኖች ላይ 25% የቀረጥ ታሪፍ ጥላለች። አንዳንድ የዘርፉ ጠበብቶች እንደሚሉት ከሆነ ይሄ የታሪፍ ጭማሪ የቻይና ኤሌክትሪክ መኪኖች ላይ 100% የቀረጥ ታሪፍ ለጣለው የባይደን አስተዳደር አፀፋዊ ምላሽ ነው።
ነገር ግን ይሄ ውሳኔ የቻይና መኪኖች ላይ የ30% የቀረጥ ታሪፍ ለመጣል እያሰበ ላላው አውሮፓ ህብረት ስጋት ነው። ቻይናም የአውሮፓ ህብረት ሊያፀድቀው ያለውን የቀረጥ ታሪፍ ደግሞ እንዲያስብበት አስባ ያረገችው ይመስላል።
የአውሮፓ የመኪና አምራቾች በተለይ የጀርመን የመኪና አምራቾች በዚ የቀረጥ ታሪፍ ጦርነት መሃል ገብተዋል። ቻይና ትልቋ ገበያቸው ስትሆን በቀጥታ ከጀርመን እና በአሜሪካ ከሚገኙ ማምረቻዊቻቸው ወደ ቻይና ኤክስፖርት ያረጋሉ።
ለምሳሌ Mercedes እና BMW በአሜሪካ Alabama እና በደቡብ Carolina ግዛት ያመረቷቸው SUV መኪኖቻቸውን ወደ ቻይና ይልካሉ።
ቻይና አሁን ላይ የትኛውም በአሜሪካ የተመረተ መኪና ላይ 25% የቀረጥ ታሪፍ ጥላለች። ሌላ 25% የቀረጥ ታሪፍ የአውሮፓ መኪኖች ላይ የምትል ከሆነ ቻይና ላይ ያላቻውን ሽያች በከባዱ ይጎዳባቸዋል።
#Tax #China #USA #EU

BYD ለንደን ላይ Double-Decker (ተደራራቢ) ባስ ይፋ አረገ።
የለንደን ከተማ ፈርጥ የሆኑትን Black Cabs የተባሉትን ታክሲ የሚያመርተው የለንደኑ የኤሌክትሪክ መኪና አምራች ከ2012 ጀምሮ በቻይናው የመኪና አምራች Geely ባለቤትነት ስር ነው ያለው።
አሁን ላይ ደሞ ሌላኛው የከተማዋ መንገዶች ፈርጥ የሆነው ተሽከርካሪ በቻይና ስር ሊሆን ነው።
BYD በነዳጅ የሚሰሩትን የለንደን ተደራራቢ ባሶች እራሱ በሚያመርታቸው ተደራራቢ የኤሌክትሪክ ባሶች ሊቀይራቸው ሲሆን BD11 የተሰኘውን ተደራራቢ ባሱን በለንደን በሚገኘው የባስ ሙዚየም ላይ ይፋ አርጎታል።
ባሱ ከ532 kilowatt hour ባትሪ ፓኩ ሃይልን የሚያገኝ ሲሆን በአንድ ቻርጅ እስከ 640 km መጓዝ ይችላል።
የለንደንን ተደራራቢ ባሶች የሚያስተዳድረው ካምፓኒ 100 እነዚህን BD11 የተባሉ ባሶች ከBYD አዞዋል። የአንዱ ባስ ዋጋም 400,000 የእንግሊዝ ፖውንድ ሲሆን በሃገረ እንግሊዝ ከሚገኙ ተፎካካሪዎቹ ካቀረቡት ዋጋ በ100,000 ፓውንድ ቅናሽ አለው።
የBYD ባሶች ቻይና ውስጥ የሚመረቱ ቢሆንም BYD አንድ ሶስተኛው የሚሆነው የባሶቹ ክፍሎች ከአውሮፓ እንደሚመጣ ተናግሮዋል።
#BYD #BD11#Double_Decker_Bus

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Ad
ምንም ምቾት ሊሰማኝ አልቻለም
ዘመናዊ መኪና ላይ Yango እስክጀምር ድረስ
እርስዎም የትም ሳይሄዱ ባሉበት ሆነው ከ 10 ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ውስጥ ተመዝግበው እንደኔ በመስራት ገቢዎትን በ ጉርሻ ብቻ እስከ 9200 ብር በሳምንት ተጨማሪ ገንዘብ ያግኙ።
አሽከርካሪዎች አፑን ለመጫን ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ
bit.ly/4bEE8m8
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የቴሌግራም ገፃቸው
https://www.tg-me.com/YangoETH
እንዲሁም የፌስቡክ ገፃቸው
https://www.facebook.com/groups/1171500204006823
#Yango_pro #Earnings #Driving

ሼር
አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ!
ለዚህ ቴሌግራም ቻናላችን የአውቶሞቲቭ አማርኛ ዜናዎችን ከተለያዩ የዜና አውታሮች ላይ እየሰበሰበ የሚሰራ አውቶሞቲቭ ላይ እውቀት ያለው ሰው እንፈልጋለን ::
ብዛት 1
የስራ ቦታ ከቤትዎ ኦንላየን የኮንትራት ስራ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እንደሁኔታው በስምምነት ሊቀጥል የሚችል
ክፍያ - በስምምነት
መስራት የምትፈልጉ ስማችሁን አድራሻችሁን ችሎታችሁን እና ሳምፕል ሰጥተናችሁ መስራት የምትችሉትን ማየት እንፈልጋለን :: ፍላጎቱ ያላችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻ መልእክት ይላኩልን
@yonathandesta
እናመሰግናለን

Lucid Motors ተጨማሪ 400 ሰራተኞቹን አሰናበተ።
ከሁለት አመታት በፊት እየጎመሩ የነበሩ አዳዲስ የኤሌክትሪክ መኪና አምራቾች አሁን ላይ ምን እየገጠማቸው እንዳለ እራሱ ማወቅ ተስኗቸዋል።
በቅርብ አመት የተመሰረተው የኤሌክትሪክ መኪና አምራች Lucid Motors ተጨማሪ 400 ሰራተኞችን ከስራ ሊያሰናብት ሲሆን ይህም ቁጥር 6% የሚሆነው የካምፓኒው የሰራተኛ ሃይል ነው።
ሽያጩ ካምፓኒ ይሆናል ብሎ ከጠበቀው እጅጉን ያነሰ የሆነበት ሲሆን ሬፖርቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ በመጀመሪያው የእሩብ አመት አጋማሽ ከተጠበቀው በላይ ትልቅ ኪሳራ ገጥሞታል።
#Lucid #Ev

Volvo Truck የናፍጣ መኪኖችን በሃይድሮጅን እንዲሰሩ ለማድረግ እየሞከረ ነው።
ብዙ የከባድ መኪና አምራቾች የናፍጣ መኪኖቻቸው በሃይድሮጅ እንዲሰሩ ለማረግ እየሞከሩ ነው። ተግባራዊ የሚሆን ከሆነ የካርበን ልቀቱት ዜሮ ለማስገባት ቀላሉ፣ ፈጣኑ፣ እና ከዋጋ አንፃር እርካሹ መንገድ ነው።
ይሄ ሃሳብ Green Hydrogenን የሚጠቀሙ ከሆነ እውን ሊሆን ይችላል። የፒስተን ኢንጅኖች ከነዳጅ ዘይት በተሻለ በሃይድሮጅ Efficiently የሚሰሩ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ የሃይድሮጅን ሲስተም እንደሚጠቀም ኢንጅን ግን Efficient አይደሉም።
ይሁን እንጂ በእመቃ የሚሰሩ ኢንጅኖችን ወደ ሃይድሮ ወደሚሰሩ መቀየሩ ቀላል ነው ይላሉ። Toyota፣ Bosch እና ሌሎች የመኪና አምራቾች እዚህ ላይ እየሰሩ ያለ ሲሆን አሁን ላይ Volvo Truck ተቀላቅሏቸዋል።
Volvo እንድተናገረው የWestport Fuel Systemን ዳይሬክት ኢንጄክተሮችን የሚጠቀም ሲሆን ሃይድሮጅን ወደ ሲሊንደሩ ከመለቀቁ በፊት የእመቃ መቀጣጠል እንዲጀመር ትንሽ የማቀጣጠያ ነዳጅ በከፍተኛ Pressure ወደ ሲሊንደሩ ይለቀቃል።
የመኪና አምራቹ ቀጣይ አመት ላይ የከባድ ጭነት መኪኖቹን በመንገድ መሞከር እንደሚጀርም ያሳወቀ ሲሆን በ2030 ላይ ወደ ምርት እንደሚገባ ተስፋ ያረጋል።
#Volvo #Hydrogen

BMW የማምረቻ ሮቦቶቹ በፍጥነት እንዲሰሩ ሲል 3D Printed በሆኑ ክፍሎች እየሰራቸው ነው።
የጀርመኑ የመኪና አምራች BMW የማምረቻ ሮቦቶቹን በክብደታቸው ቀላል የሆኑ በ3D printed በተደረጉ ክፍሎች እየሰራቸው ያለ ሲሆን ይሄም ሮቦቶቹ ስራቸውን በቅልጥፍና እንዲያከናውኑ እና ረዥም የአገልግሎት ዘመን እንዲኖራቸው ያደርጋቸዋል።
መኪና ላይ ክብደቱን መቀነሳችን ብዙ ነገር የሚያቀልልን ሲሆን አነስ ያሉ ሾክ አብሶርበሮችንን እና አነስ ያሉ የፍሬን ዲስክ መጠቀም እንድንችል ያረገናል። ሮቦቶች ላይም እንደ መኪና ሁሉ የሚሰሩበትን ክፍሎች በቀላል ማቴሪያሎች የምንሰራ ከሆነ አነስ ያሉ ሮቦቶችን እንድንጠቀም የሚያስችለን ሲሆን ይህም ምንጠቀመውን ሃይል በመቀነስ የማምረቻችንን የካርበን ልቀት እንድንቀንስ አስተዋፆ ያረጋል።
በቅርቡ ዲዛይን የተደረገው በማምረቻ ውስጥ የሚገጣጠሙ መኪኖችን ሙሉ የላይኛውን ክፍል(ጣሪያ) እና ሙሉ የመኪናውን የታችኛውን ክፍል ለመሸከም የሚጠቀምበት ሮቦት አሁን ላይ ክብደቱ ከ100 kg ያነሰ ሲሆን ከመጀመሪያው ሮቦት ሲነፃፀር በ45% ያነሰ ክብደት ነው ያለው።
ይህ ማለትም በፊት ሶስት ሮቦቶች ሙሉ የመኪናን የላይኛውን ክልፍ(ጣሪያ) ለመሸከም ያስፈልጉ የነበረውን አሁን ላይ አንድ ሮቦት ብቻውን ይሸከመዋል።
BMW 3D printed የሆኑ ክፍሎን ከተሸካሚው ሮቦት ላይ ከመጠቀሙ ባለፈ መኪኖቹ ላይም ይጠቀማቸዋል። ያለፈው አመት ላይ በመላው ማምረቻዎቹ ወደ 400,000 የሚሆኑ 3D printed የሆኑ ክፍሎችን ተጠቅሞዋል።
#BMW #Manufacture_Robots #3D_Printing

የአሜሪካ ወጣቶች የቻይና መኪኖችን ለመጠቀም ፍቃደኛ ናቸው።
የባይደን አስተዳደር የአሜሪካን የመኪና ገበያን ከተቀናቃኙ ለመጠበቅ ሲል የቻይና መኪኖች ላይ 100% የቀረጥ ታሪፍ ጥሎዋል። ለዚህም ጥሩ ምክንያት አለው። Autopacific የተባለ ድርጅት ባደረገው የዳሰሳ ጥናት 76% የሚሆኑ እድሜያቸው ከ40 አመት በታች የሆኑ ሰዎች በሃገረ ቻይና የተመረቱ መኪኖችን ለመግዛት ፍቃደኛ የሆኑ እና የቻይና መኪኖች ከምርጫ ዝርዝራቸው ውስጥ እንዳሉ ተናግረዋል።
Autofasfic ይሄ ሁሉ ወጣት ስለቻይና የመኪና ብራንዶች ማወቃቸውን ማወቁ እንዳስገረመው የተናገረ ሲሆን ለዚህም ማህበራዊ ተስስር ገፆች ከፍተኛ አስተዋኦ እንዳላቸው አክሎ ተናግሮዋል።
በእድሜ ገፋ ያሉ አሜሪካዊያን ማለትም እድሜያቸው ከ60 በላይ የሆኑት በተጋነነ ሁኔታ የቻይና መኪኖች ላይ ጥላቻ ያላቸው የሆነ ቢሆንም ከነሱ ውስጥም 25% የሚሆኑት የእድሜ ባለፀጎች የቻይና መኪኖች ሊገዙ እንደሚችሉ ተናግረዋል።
የዳሰሳ ጥናቱ ከተካሄደባቸው 16% የሚሆኑ መላሾች የቻይናዎቹ መኪኖቹ በአሜሪካ በአሜሪካ እና በሃገረ ሜክሲኮ ሚመረቱ ከሆነ ለመግዛይ ያላቸው ፍላጎት ይበልጡን እንደሚጨምር ገልፀዋል።
ከ70% የሚሆኑ በሁሉም የእድሜ ክልል የሚገኙ መላሾች የመረጃ ደህንነት(privacy) ስጋት እንዳለባቸው የተናገሩ ቢሆንም የቻይና መኪኖች ላይ ፍላጎት ከማሳደር አልገደባቸውም።
#USA #China_Cars

Volkswagen ID-7 ለገበያ የሚቀርብበትን ቀን አዘገየው።
አንጋፋው የመኪና አምራች Volkswagen ID-7 የተሰኘውን የኤሌክትሪክ ሴዳን መኪናውን በአሜሪካ እና በካናዳ ገበያ ላይ ሊያቀርብበትን የነበረበትን ጊዜ ያራዘመው ሲሆን እንደ እቅዱ ከሆነ በዚ አመት ውስጥ ለገበያ ሊቀርብ ነበር።
የመኪና አምራቹ መኪናውን በሰሜን አሜሪካ ላይ ለሽያጭ የሚቀርብበትን ቀን ያዘገየበትን ምክንያት ያልተናገረ ሲሆን ብዞዎች ለዚህ ምክንያት የመኪናው ሴዳን መሆኑ እና በሰሜን አሜሪካ ገበያ ላይ እምብዛም ሴዳን መኪኖች ተፈላጊ አለመሆናቸው ነው ይላሉ።
Volkswagen የኤሌክትሪክ መኪና ሽያጩን በሰሜን አሜሪካ ከማዘግየቱ በተጨማሪ አውሮፓ ላይም ተመሳሳይ ነገር እያደረገ ነው።
የመኪና አምራቹ የፋይናንስ ዋና ሃላፊ እንደተናገሩት በአውሮፓ የሚገኘው የባትሪ ማምረቻቸው ሙሉ አቅሙ ላይ ለመድረስ ከታቀደለት ጊዜ በላይ ይወስዳል።
Volkswagen አሁንም ቢሆን የባትሪ ምርቱን በቀጣ አመት ላይ ለመጀመረ ያቀደ ቢሆን የኤሉአክትሪክ መኪኖች ላይ ያለው ፍላጎት መቀዛቀዙ ጋር ተያይዞ በከፍተኛ መጠን ወደ ማምረት የሚገባ አይሆንም።
#Volkswagen #ID-7

Porsche ቻይና ውስጥ የኤሌክትሪክ መኪኖቹን መሸጥ ከብዶታል።
ታዋቂው የቅኑጡ መኪኖች አምራች የሆነው Porsche አዲሱን 911 መኪናን ለመጀመሪያ ጊዜ በሃይብሪድ ቨርዥን ትናንት ይፋ አድርጎታል።
አይኖች ሁሉ ምንም አዲሱ Porsche 911 ላይ ቢሆኑም Porsche ቻይና ላይ የኤሌክትሪክ መኪኖቹን መሸጥ ከብዶታል። ያለፈው አመት በቻይና ገበያ ላይ ያለው ሽያጩ በ23% የቀነሰ ሲሆን ዘንድሮ ደግሞ ገና በመጀመሪያው የእሩብ አመት አጋማሽ ሽያጩ ተጨማሪ 24% ቀንሶዋል።
ብዙዎች ለዚህ ምክንያት የሆነ በቻይና ከሚገኙት ተቀናቃኞቹ በመጣ ጫና ምክንያት ነው ይላሉ። በቻይና የሚገኙት የPorsche አከፋዮች አሁን ላይ Taycanን በዝቅተኛ ዋጋ እያሸጡ ያሉ ሲሆን ይሄንን ደግሞ የPorsche መኪኖች የመሸጫ ዋጋን ከፍ በማረግ ማካካስ ይፈልጋሉ።
ቻይና ውስጥ ብዙ የውጪ ሃገር የመኪና ብራንዶች የኤሌክትሪክ መኪኖችን ለመሸጥ ሲታገሉ ማየት የሚያስገርም ባይሆንም እንደ Porsche ያለ Iconic የመኪና ብራንድን በእንደዚ አይነት ነገር ሲቸገር መመልከት አጀብ የሚያሰኝ ነው።
#Porsche #911 #China

ብራዚል ከቻይና መኪኖችን ኢምፖርት በማረግ የ#1ቱን ደረጃ ያዘች።
እንደ China Passenger Car Association መረጃ መሰረት ብራዚል ቤልጀምን በመብለጥ ትልቋ የቻይና የመኪና የኤክስፖርት ገበያ ሆናለች።
በወርሃ ኤፕሪል ከ40,000 በላይ የሚሆኑ የኤሌክትሪክ እና የፕለጊን ሃይብሪድ መኪኖች ወደ ብራዚል ኤክስፖርት የተደረጉ ሲሆን ካለፈው አመት ጋር ሲነፃፀር በ13 እጥፍ ከፍ ያለ ነው። እናም ለተከታታይ ሁለት ወራት ብራዚል ትልቋ የቻይና መኪና ኤክስፖርት ገበያ ሆናለች።
ይህም የብራዚል መንግስ በወርሃ ጁላይ የሃገር ውስጥ የተሽከርካሪዎችን ምርት ለመደገፍ ሲል ወደ ሃገር ውስጥ የሚገቡ የኤሌክትሪክ እና የሃይብሪድ መኪኖች ላይ የቀረጥ ታሪፉን ከፍ እንዲያረግ ካረጉት ምክንያቶች አንዱ ነው።
ይሁን እንጂ ብራዚል ለቻይና የመኪና አምራቾች ትልቋ ገበያ ሆናለች። በአለም አቀፍ ደረጃም ሁሉንም አይነት ተሽከርካሪዎ ኢምፖርት በማረግ ከሩሲያ ቀጥላ ሁለተኛዋ ትልቋ የኤክስፖርት ገበያ መዳረሻ ሆናለች።
#Brazil #China #NEV_Import

Toyota የካርበን ልቀት የሌላቸውን ሞተሮች እያበለፀገ ነው።
Toyota ፣Mazda፣ እና Subaru በጋራ ሆነው የሚሰሩበት Mulipathway Workshop የፈጠሩ ሲሆን 3ቱም የመኪና ብራንዶች የኤሌክትሪክ የሆኑ እና የካርበን ልቀት የሌላቸውን ኢንጅኖችን ማበልፀግ ይጠበቅባቸዋል ይሆናል።
ነገር ግን አላማው የተለመዱትን አይነት ኢንጅኖችን መስራት አይደለም። አዲስ የኢንጅን አይነቶችን ሲሆን የመኪና አምራቾቹ የብራንዳቸው መገለጫ ከሆኑትን ነገሮች ውስጥ ጥቂት ነገሮች የሚያበለፅጉት አዲስ ኢንጅን ላይ ይኖራል።
ለምሳሌ Subaru አግድም ተቃራኒ የሆኑ 'Boxer' ኢንጅኖችን መስራቱ ይቀጥላል ነገር ግን በኢንጅን እና በሃይብሪድ powertrain መካከል ያለ የኤሌክትሪክ ሞተር በሚመስል መልኩ ወደ ሃይብሪድ እንዴት እንደሚቀይራቸው በተሻሻለው Crosstrek ላይ ፕሮቶታይፕ ሰርቶ አሳይቶዋል።
በሌላ በኩል Mazda በRotary ኢንጅኖች ላይ እንደሚሰራ የተናገረ ሲሆን ባለ 1 ሞተር እና ባለ 2 ሞተር የኤሌክትሪክ መኪና ሲስተምን አሳይቶዋል። የሚጨመርበት ኢንጅንን ደግሞ እንደ የkm ሬንጅ ማራዘሚያ የሚጠቀምበት ይሆናል።
ሌላኛው ካምፓኒዎቹ የነዳጅ መኪኖችን የካርበን ልቀት ለመቀነስ ካቀዱበት መንገድ አንዱ የኢንጅኖቹን ሽፋን መቀነስ ሲሆን Toyota እንደ Subaru ሁሉ ይሄን ለማሳካት ከኤሌክትሪክ ሞተር ጋር ተጣምሮ መስራት የሚችል ኢንጅን ዲዛይን በማረግ እንደሆነ ያምናል።
ዲዛይኑ በኢንጅን እና በሃይብሪድ powertrain መካከል የኤሌክትሪክ ሞተር የተቀመጠ ሲመስል የPowertrainኑን ሳይዝ በመቀነስ አጣቃላይ የመኪናውን ሳይዝ መቀነስ እንደሚችል ያምናል።
....
.

እናም ሶስቱ ካምፓኒዎ ኢንጅኖቻቸውን ከካርበን ገለልተኛ ከሆኑ ነዳጆች ጋር ተስማሚ ለማረግ የሚሞክሩም ይሆናል።
Toyota ባለ2L ቱርቦ ቻርጅድ ክፍል ያሳየ ሲሆን ከENEOS፣Mitsubishi Heavy Industries እና Idemitsu Kosan ከተባሉ ድርጅቶች ጋር ለመኪናዎች ከካርበን-ገለልተኛ ነዳጆችን ለማምረት እና ለገበያ ለማቅረብ አጋርነት መፍጠሩን አስታውቋል።
ሆኖም ግን ጊዜ የሚወስድ ይሆናል። አሁን ላይ ገና ነዳጁ ላይ ጥናት ማረግ የመሩ ሲሆን በቅርቡ ለአለም ይፋ ያረጓቸዋል ተብሎ አይጠበቅም። እስከ 2030 ባለው ጊዜ ጃፓን ላይ ነው ይፋ የሚደረጉት።
#Toyota #Subaru #Mazda

Jeep 25,000 ዶላር የመሸጫ ዋጋ ያለውን አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ሊሰራ ነው።/ የCitroen አዲሱ መኪና አውሮፓ ላይ በ23,000 ዩሮ።
Jeep ለአሜሪካ ገበያ የሚውል አዲስ የኤሌክትሪክ መኪና ሞዴል በ25,000 ዶላር የመሸጫ ዋጋ ይዞ ሊቀርብ ነው። የሚመረተውም ከአዲሶቹ Opel ፣ Vauxhall Fontera እና በአውሮፓ ገበያ ላይ በ23,000 ዩሮ ለሽያጭ ከሚቀርቡት Citroen e-C3 ጋር ተመሳሳይ በሆነ ፕላትፎርም ይሆናል።
Citroen e-C3 በተገጠመለት 44 kilowatt hour LFP ባትሪ በአንድ ቻርጅ እስከ 320km መጓዝ ይችላሉ።
የኤሊክትሪክ ሞተሩ 113 የፈረስ ጉልበት የሚያመነጭ ሲሆን ፍጥነቱ በሰአት ከዜሮ እስከ 100 km ለመድረስ 11 ሰከንዶች ይወስዱበታል። Top speedዱም በሰአት 135 km ነው።
citron እንዳለው በቀጣይ አመት ላይ ከ20,000 ዩሮ ባነሰ ዋጋ ከዚህኛው የረከሰ ቨርዥን በ200 km የድራይቪንግ ሬንጅ ይዞ እንደሚቀርብ ተናግሮዋል።
የ25,000 ዶላሩ Jeep ብዙ የሚዲያ ሽፋን የሚያገኝ ቢሆንም ከCitroen e-C3 ጋር ተመሳሳይ በሆነው ስፔስፊኬሽኑ አሜሪካ ላይ ያን ያህል አይሸጥም እየተባለ ነው።
#Jeep #Citroen e-C3

የIONNA የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጀሮቹን ኢንስታቴሽን በታቀደበት ጊዜ አይጀመርም።
በቅርቡ የተመሰረተ የኤሌክትሪክ መኪኖች ቻርጂንግ ካምፓኒ IONNA በዚህ Summer አቅዶት እንደነበረው ቻርጀሮቹን መትከል አይጀምርም።
IONNA በBMW ፣ Hond ፣ Hyundai ፣ Kia ፣ Mercedes እና Stellantis አጋርነት ፈጥረው የመሰረቱት እና በያዝነው አመት መጀመሪያ ላይ ይፋ ያረጉት ካምፓኒ ነው።
አላማው 30,000 የቻርጂን ስቴሽኖችን ሰሜን አሜሪካ ላይ መገንባት ነው። ከቀም ብሎ እንዳሳወቀው የካምፓኒው የመጀመሪያዎቹ ፈጣን ቻርጀሮች በዚህ Summer መገጠም እንደሚጀምሩ ቢሆንም WardsAuto ይዞት የወጣው መረጃ ላይ ህብረቱ ውስጥ ያሉ ሁለት የመኪና አምራቾች በተባለው ጊዜ ቻርቸሮቹ መገጠም እንደማይጀምሩ ገልፀዋል።
በዛ ምትክ በአመቱ ማገባደጃ ላይ የሚጀመር ይመስላል።
IONNA የቻርጀሮቹን ኢንስታሌሽን ለማዘግየቱ ምክንያት ከሆኑት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ቻርጀሮቹን በCCS እና በቴስላው NACS ኮኔክተሮች ማቅረብ ስለፈለገ ነው።
#IONNA #EV_Charging_Station