Telegram Web Link
Hyundai Kona 2024 ሞዴል እሳት ፈጥሯል

ባለ 1.6 ሊትር ቱርቦ ሞተር የሆነው የ2024ቱ Hyundai kona በግጭት ሙከራ (crush testing) 3ት ጊዜ እሳት ፈጠረ።

እሳቱ የተነሳበት ምክንያትም 12 Volt ባትሪው የ +ቭ cable ከengine control module(ECU) ማቀፊያው ጋር ፍትጊያ በመፍጠሩ እና ሾርት በማድረጉ ነው።

ይሄ ችግር እንዳለበት የታወቀውም Insurance Institute for Highway Safety (IIHS) ባደረገው የግጭት ሙከራ ላይ ነው።

Hyundaiም ይሄን እክል ለመቅረፍ ሲል በ አሜሪካ 10,984 መኪኖችን recall አርገዋል።

ብዙ ሰው ከነዳጅ መኪኖች በበለጠ የኤሌክትሪክ መኪኖች እሳት የመፍጠር አቅም አላቸው ብለው ያስባሉ :: እናንተስ ምን ታስባላችሁ ?

ግሩም ቀን ተመኘን
#News #HyunaiKona
@OnlyAboutCarsEthiopia
Tesla Model 3 ቻይና የሚመረተው አሜሪካ ከሚመረተው በምን ይለያል?

በ አሜሪካ ፍሬሞንት ፋብሪካ ውስጥ የሚመረተው ቴስላ ሞዴል 3 ቻይን ከሚመረተው አንፃር ተጨማሪ ፓርቶች አንዳሉት ተናግረዋል ።

Hardware 4 የሚባለው የsefety ፊቸር ሲኖረው የቻይናው hardware 3.5ን ይጠቀማል፡: በተጨማሪ የ አሜሪካው ራዳር እና የፊትለፊት መጋጫው ላይ የሳይበር ትራክ ካሜራ ተገጥሞለታል።

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Tesla #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
በ2023 አለም ላይ በብዛት የተሸጡ 10 ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የትኞቹ ናቸው?

1. Tesla Model Y - 747,000 ፍሬ በመሸጥ
2. Tesla Model 3 - 482,000 ፍሬ በመሸጥ
3. Wuling Hongguang Mini EV - 443,000 ፍሬ በመሸጥ
4. BYD Dolphin - 200,000 ፍሬ በመሸጥ
5. Volkswagen ID.4 - 150,000 ፍሬ በመሸጥ
6. Hyundai Kona Electric - 100,000 ፍሬ በመሸጥ
7. Ford Mustang Mach-E - 90,000 ፍሬ በመሸጥ
8. Kia Niro EV - 80,000 ፍሬ በመሸጥ
9. Volkswagen ID.3 - 77,900 ፍሬ በመሸጥ
10. Fiat 500 - 75,000 ፍሬ በመሸጥ

እዚህ ላይ ከተዘረዘሩት መኪኖች አንዳንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥም በብዛት የተሸጡ መኪኖች ሲሆኑ አንዳንዶቹ ደግሞ በሀገራችን ያልገቡ መኪኖች ናቸው ::

ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ በብዛት ተሽጧል ብላችሁ የምታስቡት መኪና የቱን ነው?

ፍክት ያለ ቀን ተመኘን
#Top10 #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
በ2023 አውሮፓ ውስጥ በብዛት የተሸጡ 10 ተሽከርካሪዎች የትኞቹ ናቸው?

በ 2023 አውሮፓ ላይ በብዛት የተሸጡ 10 መኪኖች
1. Tesla Model Y - 209,503
2. Dacia Sandero - 196,121
3. Volkswagen T-Roc - 175,169
4. Peugeot 208 - 163,182
5. Renault Clio - 161,576
6. Opel/Vauxhall Corsa - 161,576
7. Volkswagen Golf - 156,193
8. Toyota Yaris - 154,847
9. Skoda Octavia - 153,446
10. Volkswagen Polo - 140,176 መኪኖችን ሽጠዋል::

እዚህ ላይ ከተዘረዘሩት መኪኖች አንዳንዶቹ ኢትዮጵያ ውስጥም ገብተው ለመሸጥ አስቸጋሪ ሆነው አይተናል :: ለሱ ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩትም ግን ደግሞ የአውሮፓ መኪና ሲባል ሰዉ ላይ ያለው ምልከታ ከፍ ያለ ነው ::

ታዲያ ኢትዮጵያ ውስጥ ለምን በብዛት አይሸጡም? ምክንያቱ ምንድነው ብላችሁ ታስባላችሁ?

ልዩ ቀን ተመኘን
#Top10 #Europe
@OnlyAboutCarsEthiopia
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም በፍቅር በጤና አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንላችሁ!

መልካም በዓል ተመኘን 🙏
@OnlyAboutCarsEthiopia
#NejashiCarMarket #Ad

Jetour Dashingን በጣም ወዳችሁት ምን አለ ኤሌክትሪክ ቢሆን ብላችሗል አስባችሁ ታውቃላችሁ?

2023 Chery AIQAR EQ7

መኪናው ውስጥ ለመግባት ካርድ ነው የምትጠቀሙት ::
ባትሪው 67 Kwh በአንድ ቻርጅ የምትመለከቱት 512 ኪሎሜትር ይጟዛል ::
ምን አልባት ድካም ቢሰማችሁ መኪናው ላይ በተገጠመው DMS Camera አይቷችሁ መኪናውን እንድታቆሙት በድምፅና በምልክት ማስጠንቀቂያ ይሰጣችሗል ::
ውስጡም ሰፋ ያለ ሲሆን ከሳይዙ አንፃር ከ Jetour Dashing ትንሽ በለጥ ይላል ::
እንዲሁም ቻርጅ ለማድረግ የሚወስድበት ሰአት ከ Toyota BZ4X እና ከ ID.4 አነስ ይላል ::
ይህም የሆነው መኪናው ሙሉ በሙሉ በአልሙኒየም የተሰራ ስለሆነ ነው ::
መኪኖቹን በአካል ማየት ከፈለጋችሁ በ 0911635834 ወይም 0911527840 ላይ ነጃሺ የመኪና መሸጫ ደውሉላቸው ::

ሙሉ ሪቪው ከስር በምታገኙት ሊንክ ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/53b3hssNJVM

ግሩም ምሽት ተመኘን
#Chery #Electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
#ዜና

BYD እና FAW በድሮን አምራች ካምፓኒው DJI አውቶሞቲቭ የመኪና ቴክኖዎሎጂ ዩኒቱ ላይ ኢንቨስት ሊያደርጉ እንደሆነ ተሰምቷል



DJI አውቶሞቲቭ, ሪፖርት እንዳደረገው ከ BYD እና ከ FAW ግሩፕ ኢንቨስትመንት እንደሚያገኝ ተናግሯል :: ይህም በቻይና አሁን ላይ በስማርት አነዳድ ሲስተም ትልቅ ሚና እየተጫወተ ያለውን Huawei ይፎካከራልም ተብሏል ::

DJI አውቶሞቲቭ እየጠየቀ ያለው ገንዘብ 10 ቢሊየን ዩአን (1.4 ቢሊየን ዶላር) እየጠየቀ እንደሆነ ሪፖርቱ ያስረዳል ::

DJI አውቶሞቲቭ እና Huawei አውቶሞቲቭ ቢዝነስ በቴክኖሎጂ ረገድ ብዙም አማራጭ ለሌላቸው የመኪና አምራቾች አማራጭ እንደሚሆኑም ተዘግቧል ::

ልዩ ቀን ተመኘን
@OnlyAboutCarsEthiopia
ከመኪና ወደ መኪና
በሁሌመኪና

መኪናዎትን ለመሸጥ እና ለማከራየት በቀላሉ የመኪናዎትን ፎቶ እና ቪዲዮ ወደኛ በመላክ አስተዋውቀው መሸጥ እንዲሁም ማከራየት ይችላሉ ::

የሁሌመኪናን የቴሌግራም አካውንት ፎሎ ማድረግ እንዳትረሱ
@hulemekina
#Ad

መኪናዎትን ለመሸጥ እና ለማከራየት በቀላሉ የመኪናዎትን ፎቶ እና ቪዲዮ ወደእኛ በመላክ አስተዋውቀው መሸጥ እንዲሁም ማከራየት ይችላሉ ::

ለመሸጥ እንዲሁም ለማከራየት
ፎቶ ብቻ - 300 ብር
ፎቶ እና ቪዲዮ - 1,000 ብር

እስፔር ፓርት ለማስተዋወቅ
ፎቶ ብቻ - 200 ብር
ፎቶ እና ቪዲዮ - 700 ብር

ክፍያውን በቴሌብር ብቻ የምንቀበል ሲሆን ድርጅቶችም ቢሆኑ ከእኛ ጋር መስራት ይችላሉ ደረሰኝ ስለሚያገኙ ::

ከዚህ በፊት የለቀቅናቸውን ፎቶዎች እንዲሁም ቪዲዮዎች በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ Hulemekina ብላችሁ ታገኛላችሁ

የመኪናዎትን ወይም የእስፔርፓርት ፎርሙን የሚሞሉበትን ሊስት እንድንልክሎ እና ለተጨማሪ መረጃ በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም በ @hulemekinaadmin መልእክት ይላኩልን ::

@hulemekina
#ዜና

Porsche በ CATL ባትሪ ሁለተኛውን ኤሌክትሪክ መኪና Macan EV አውጥቷል

Porsche በ 2019 ነበር የመጀመሪያውን ኤሌክትሪክ መኪና Taycan EV ያወጣው :: ከ 5 አመት በሗላ Porsche ሁለተኛውን ኤሌክትሪክ መኪና Macan EV አውጥቷል :: 100 kWh ባትሪ ፓክ ሲኖረው በ 21 ደቂቃ ውስጥ ሙሉ ቻርጅ የሚያደርግበትም አማራጭ አለው ::

ግሩም ቀን ተመኘን
@OnlyAboutCarsEthiopia
#ምልከታ

የመንገድ ደህንነትና ፍሰት ማሻሻያ ስራዎች እየተከናወኑ ነው የሚል ዜና አይታችሁ ይሆናል :: ያደረጉትም ምልክቶች በዋና መንገዶች ላይ በተለይ ከቦሌ ጫፍ ጀምሮ እስከ ቤተመንግስት ባለው እነዚህን ምልክት አስቀምጠዋል :: ታዲያ ምልክቶቹ ፍሰቱን ይቀንሱታል ብለው ቢያደርጉትም ምልክቶቹ ግን ትክክል አለመሆናቸውን ተመልክተናል :: የሞተር ሳይክሉ እንዲሁም ከሁለት ቶን በላይ የሚሉት ምልክቶች ያደረጉ ሲሆን የሞተር ሳይክሉ ምልክቱ ላይ ምንም ስህተት ባይኖርም ሌላኛው ወይም ሁለተኛው ምልክት ከ 2 ቶን በላይ ብለው ያስቀመጡት ምልክት ግን ልክ አለመሆኑን ተገንዝበናል :: መሆን የነበረበት 4 ኛ ፎቶ ላይ እንዳስቀመጥነው ሲሆን የተጠቀሙት ምልክት ግን ከትንንሽ የቤት መኪኖች (እስከ 2 ቶን) ከሚመዝኑት ውጪ መንቀሳቀስ እንደማይችሉ ነው :: ግን የቴሌግራም ቻናላቸውን በምናይበት ጊዜ ለጭነት ተሽከርካሪዎች እንደሆነ ተገንዝበናል ::

ይህም ተግባራዊ የሆነው ከታህሳስ 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲሆን እስከ አሁን 3 ሳምንት አልፎታል :: ይቀይሩት ይሆናል ብለን ስንጠብቅ እስከ አሁን ድረስ ምልክቶቹ ተመሳሳይ ናቸው :: ምንአልባት እዛ ድርጅት ውስጥ የሚሰራ ሰው ካየው ይህንን እንዲቀይሩት ቢያደርግ የተሻለ ነው ::

ምንጭ - የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

ውብ ምሽት ተመኘን
@OnlyAboutCarsEthiopia
#ዜና

" በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት እንደማይቻል ይታወቅ " - የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር

በነዳጅ የሚሰሩ አውቶሞቢሎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ቢከለከልም " ይሄን አልሰማንም " ያሉ ሰዎች የነዳጅ ተሽከርካሪዎችን ገዝተው ወደ ሀገር እያመጡ ይገኛሉ ተብሏል።

ይህ የተሰማው የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ዓለሙ ስሜ በትላንትናው እለት በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለከተማ መሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የ6 ወር እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት ነው።

ሌላኛው ደግሞ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት የግል መኪና ተጠቃሚዎች የሚገደቡበት ሁኔታ ይፈጠራል። ይሄም የግል መኪና ተጠቃሚዎች ወደህዝብ የትራንስፖርት አማራጭ እንዲገቡ የማስገደድ ሁኔታ ይመጣል። ይህ ለህዝብ አውቶብስ መንገድ ይከፈታል፣ ነዳጅ ይቆጠባል፣ የአየር ብክለትን ይቀንሳልም። ይህን አሰራር በቅርብ ተግባራዊ እናደርጋለን ብለዋል ::

ምንጭ - tikvahethiopia

ፍክት ያለ ምሽት ተመኘን
@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

መኪናዎትን በቀላሉ ያከራዩ

መኪናዎትን ለመሸጥ እና ለማከራየት በቀላሉ የመኪናዎትን ፎቶ እና ቪዲዮ ወደእኛ በመላክ አስተዋውቀው መሸጥ እንዲሁም ማከራየት ይችላሉ ::

ፎቶ ብቻ - 300 ብር (ኢንስታግራም,ቲክቶክ እና ቴሌግራም ላይ ፎቶዎቹን እንለቃለን)
ፎቶ እና ቪዲዮ - 1000 ብር (ኢንስታግራም,ቲክቶክ እና ቴሌግራም ላይ ፎቶዎቹንም ቪዲዮውንም እንለቃለን የቪዲዮ ድምፅ ግን በዮናታን ደስታ የምንሰራ ይሆናል)

ክፍያውን በቴሌብር ብቻ የምንቀበል ሲሆን የሚከፈለውም በ 0911663121 ላይ ነው :: ድርጅቶችም ከእኛ ጋር መስራት ይችላሉ ደረሰኝ ስለሚያገኙ ::

የመኪናዎትን ፎርሙን የሚሞሉበትን ሊስት እንድንልክሎ እና ለተጨማሪ መረጃ በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም በ @hulemekinaadmin መልእክት ይላኩልን ::

@hulemekina
VXR እና GXR ልዩነታቸው ምንድነው?

2023 Toyota LandCruiser 300 Series Review

Toyota ለአንድ ኩሩ ዘር ብሎ የሰራውን መኪና ነው የምናሳያችሁ 😁
Toyota LandCruiser 300 series 6 አይነት ትሪምሌቭል ወይም የሞዴል አማራጭ ሲኖረው GX, GXR, VX, VXR, Sahara ZX እና GR ሞዴሎቹ ናቸው ::
ቪዲዮ የሰራንበት VXR ሞዴሉ ላይ ነው :: ታዲያ በዚህ ቪዲዮ የምናየው GXR እና VXR ሞዴሎቹን እያወዳደርን ሲሆን ሀገራችን ውስጥ በብዛት የሚገኙት እነዚህ መኪኖች ስለሆኑ ነው ::
ከእነዚህም ውጪ በጣት የሚቆጠሩ GR ሞዴሎችም ሀገራችን ይገኛሉ :: እሱ ላይም ቪድዮ እንድንሰራ የምትፈልጉ ከሆነ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አጋሩን ::

የዩትዩብ ቪድዮ ሊንኩ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/9HwfhDYTZlY

ውብ ቀን ተመኘን
#Toyota #LandCruiser
@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

የመኪናዎትን እስፔር ፓርት በቀላሉ ይሸምቱ

የመኪና እስፔርፓርት የምትሸጡ ደግሞ የምትሸጡትን እቃ ፎቶ እና ቪዲዮ ወደእኛ በመላክ አስተዋውቀው መሸጥ እንዲሁም ማከራየት ይችላሉ ::

ፎቶ ብቻ - 200 ብር (ኢንስታግራም,ቲክቶክ እና ቴሌግራም ላይ ፎቶዎቹን እንለቃለን)
ፎቶ እና ቪዲዮ - 700 ብር (ኢንስታግራም,ቲክቶክ እና ቴሌግራም ላይ ፎቶዎቹንም ቪዲዮውንም እንለቃለን የቪዲዮ ድምፅ ግን በዮናታን ደስታ የምንሰራ ይሆናል)

ክፍያውን በቴሌብር ብቻ የምንቀበል ሲሆን የሚከፈለውም በ 0911663121 ላይ ነው :: ድርጅቶችም ከእኛ ጋር መስራት ይችላሉ ደረሰኝ ስለሚያገኙ ::

የመኪናዎትን ፎርሙን የሚሞሉበትን ሊስት እንድንልክሎ እና ለተጨማሪ መረጃ በ 0911663121 ላይ በመደወል ወይም በ @hulemekinaadmin መልእክት ይላኩልን ::

@hulemekina
2024/09/27 01:24:41
Back to Top
HTML Embed Code: