ይሄንን ያውቃሉ?
በ1938 መርሴዲስ ቤንዝ W125 በሰአት 432.6 ኪሎሜትር በሰአት የሚደርስ ብቸኛ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው መኪና ነበረ።ይህም በ2018 በኮኒግሴግ አጌራ RS እስኪሰበር ድረስ ለ80 አመታት ይዞት የቆየው ሬከርድ ነበረ::
የእረፍት እሁድ ተመኘንላችሁ
#CarFacts #Mercedes
@OnlyAboutCarsEthiopia

Tesla Tesla ሲባል አሁን በደንብ ሰዉ እያወቀው ቢመጣም በጣም ተሰቃይቶ ነው እዚህ የደረሰው ::
በተለይ የመጀመርያዎቹን 7 አመት በኪሳራ በመሞከር ነበር ያሳለፈው ::
አሁን ላይ ግን የአለማችን ቁጥር 1 ማርኬት ካፒታል ያለው ካምፓኒ ነው ::
እዚህ ጋር ለመድረስ ያለውን ታሪክ
Tesla እንዴት ተጀመረ
Elon Musk እንዴት ነው ወደ Tesla የመጣው
ምን ምን ችግሮች አጋጥመውታል
አሁን የደረሰበት ደረጃ እንዴት ደረሰ የሚለውን
ሙሉውን ቪድዮ ማየት ከፈለጋችሁ YouTube ላይ ለቅቂያለሁ ::
እንደኔ የመኪና ካምፓኒ የመመስረት ህልም ካላችሁ በጣም ይጠቅማችሗል እዩት ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://YouTube.com/c/YonathanDesta
ማየት ከፈለጋችሁ ብቻ
መደገፍ የምትፈልጉ ቪድዮውን VPN ተጠቅማችሁ ብታዩ ይመረጣል ::
የፈካ ምሽት ተመኘን 😊
#Tesla #Electric

መጀመሪያው የተሰራው መኪና De Dion Bouton et Trepardoux Dos-a-Dos Steam Runabout በመባል የሚታወቀው በ1884 የተሰራ ሲሆን በሄርሼይ ፔንስልቬንያ 2011 ላይ በ4.62 ሚሊዮን ዶላር በጨረታ ተሽጧል።
ገራሚ ሰኞ ተመኘንላችሁ
#CarFacts #FirstCar

የትኛውን ትመርጣላችሁ?
👍🏽 Ford Ranger
👎🏽 Toyota Hilux
የ 2022 Ford Ranger ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/8rpys4PTti4
የ 2021 Toyota Hilux Invincible ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/ymSPQVId48k
ግሩም ቀን ተመኘን
#FordRanger #ToyotaHilux
@OnlyAboutCarsEthiopia
👍🏽 Ford Ranger
👎🏽 Toyota Hilux
የ 2022 Ford Ranger ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/8rpys4PTti4
የ 2021 Toyota Hilux Invincible ቪድዮ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/ymSPQVId48k
ግሩም ቀን ተመኘን
#FordRanger #ToyotaHilux
@OnlyAboutCarsEthiopia
ይህንን ያውቃሉ?
Honda Accord እና Civic በብዛት አሜርካ ውስጥ የተሰረቁ መኪኖች ናቸው። የ1994ቱ Honda Civic በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ በጣም የተሰረቀ መኪና ነው። የኛ ሀገርስ ግን ምን መኪና ይመስላችሗል? እስኪ ኮሜንት ላይ ያላችሁን ሀሳብ አስፍሩ 😊
ብሩህ ቀን ተመኘን 🙏
#CarFacts #Honda

Aston Martin DBX 707
አለማችን ላይ የሚገኘው ፈጣኑ SUV መኪና ነው ::Aston Martin DBX የ አስተን ማርቲን የመጀመርያው SUV መኪና ነው :: 707 የተሻሻለው DBX ሲሆን የድሮ 2 ጭስ ማውጫ ሲኖረው ይሄ ደግሞ 4 ጭስ ማውጫ ነው ያለው :: ብዙ ፓርቱ ላይ Carbon Fiber material ተጠቅመዋል :: ይሄ 4 ሊትር twin turbo V8 ሞተር ሲኖረው 707 horse power እና 900 Nm of torque ያለው መኪና ነው :: ከ 0-100 km በሰአት 3.3 ሰከንድ ነው የሚፈጅበት :: ከፍተኛ ፍጥነቱም ከ 310 km በሰአት በላይ ነው ::
ሙሉውን ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLNV8gr1/
ልዩ ምሽት ተመኘን
#AstonMartin #SUV

የፌራሪ አርማ በአውቶ ሰሪዎች ከሚታወቁት አርማዎች መካከል አንዱ ነው። በቢጫ ጀርባ ላይ ያለው የፈረስ ምስል በፌራሪ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚታወቀው ጣሊያናዊው ተዋጊ ፓይለት እና የአንደኛው የዓለም ጦርነት ጀግና ካውንት ፍራንቸስኮ ባራካ ሲሆን እሱን ለማስታወስም ነው ይህ አርማ የተሰራው
ምርጥ ቀን ተመኘንላችሁ
#CarFacts #Ferrari

በ 2020 አዲስ አበባ ውስጥ ብቻ 211 መኪኖች ተሰርቀዋል :: ከተሰረቁትም ውስጥ 70 መኪኖች አልተገኙም :: አብዛኞቹ መኪኖች አይታረዱም ሌላ ከተማ ወስደው ነው የሚሸጧቸው በርካሽ ዋጋ :: ስለዚህ የተሰረቀባችሁን መኪና ምን አልባት ሌላ ከተማ ላይ ሲነዳ ታዩ ይሆናል ::
ግን ጠንቀቅ በሉ ለማለት ነው ::
ቪድዮውን ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLNoo35r/
እርፍ የምትሉበት ምሽት ተመኘን
#Ethiopia #Theif

#ማስጠንቀቂያ
አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ ማሳሰቢያ ተሰጠ።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከጥር 26/2014 ዓ.ም እስከ የካቲት 30/2014 ዓ.ም ድረስ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በጥር ወር ሲሸጥበት በነበረው ዋጋ እንዲሸጥ ወስኗል፡፡
ሚኒስቴሩ መንግስት ምንም እንኳን ነባራዊ የዓለም የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ በመጨመር ላይ ቢሆንም የሀገሪቱን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎች በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥሉ ለማስቻል ውሳኔውን ማሳለፉን ገልጿል።
በዘርፉ በየተሰማሩ ተዋንያን ከህገወጥ እንቅስቃሴዎች እንዲቆጠቡ ያሳሰበው ሚኒስቴሩ የንግድ ስርዓቱን ለማዛባት ያልተገባና ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው በሚገኙ ኩባንያዎችና ማደያዎች ላይ የማያዳግም ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል።

በ1891 ከመኪና ጋር የተያያዘ የመጀመሪያው አደጋ የደረሰው ጄምስ ላምበርት በኦሃዮ ሲቲ ኦሃዮ ውስጥ ባለ 1 ሲሊንደር ቤንዚን አውቶሞቢል ከሌላ ተሳፋሪ ጋር እየነዳ ሳለ የዛፉን ሥር በመምታት በተጣበቀ ምሰሶ ላይ ተጋጨ። ጉዳቱ ቀላል ቢሆንም በአደጋው ለአሽከርካሪዎች የተሻሻሉ የደህንነት መሳሪያዎች እንዲፈጠሩ አድርጓል።
መልካም ቀን ተመኘን
#CarAccident #CarFacts

በዚህ ሰአት ከ 500 ሺህ ብር በታች መኪና ማግኘት ከባድ ነው :: በተለይ ከ 2000 አመተ ምህረት በላይ ያሉ መኪኖችን እና አብዛኛው ሰው ይህንን ጥያቄ ያቀርባል ቪድዮ እንዲሰራ :: ስለዚህ እኛ ከእናንተ የምንፈልገው አሪፍ የምትሉትን ከ 500 ሺህ ብር በታች የሚሸጥ መኪና አሪፍ የምትሉትን እስኪ ኮሜንት ላይ አስቀጡ :: ከእነዛ ውስጥ አሪፍ 5 ወይም 10 መኪኖችን በቪድዮ መልክ እናቀርባለን ::
አስገራሚ ከሰአት ተመኘን
#Below500K #UsedCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
አስገራሚ ከሰአት ተመኘን
#Below500K #UsedCars
@OnlyAboutCarsEthiopia
ጎማ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዋጋው እየጨመረ ነው
በዚህም ምክንያት በየጊዜው 4ቱንም ጎማ ለመቀየር ስለሚከብድ 2 ጎማ ልትቀይሩ ትችላላችሁ
ግን ሁለቱን ጎማ ስትቀይሩ የትኛው ላይ አዲሱን ጎማ መግጠም አለባችሁ ::
ከፊት አዲስ ስትገጥሙ መኪናው እርጥበታማ መንገዶች ላይ መንገዱን የመሳት ባህሪ አለው ::
ለዛ ነው አዲስ ሁለት ጎማ ከገዛችሁ ከጀርባ መግጠም ያለባችሁ እርጥበታማ ቦታዎች ላይ ስትነዱ ::
በቪድዮ መልክ ቲክቶክ ላይ ለቅቂያለሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLFSopAV/
ውብ ምሽት ተመኘን
#Tire

የክሩዝ መቆጣጠሪያ ፈጣሪ ዓይነ ስውር ነበር።
በ 5 አመቱ አይኑን ያጣው መካኒካል መሐንዲስ ራልፍ ቴቶር በ1948 የክሩዝ መቆጣጠሪያን ፈለሰፈ :: ይህንንም ለማድረግ በጠበቃው የተነሳው በጠበቃው አነዳድ ምንም ሊረካ ባለመቻሉ ነበር :: ቴቶር የመኪናን ፍጥነት ለመቆጣጠር ማግኔቶችን የሚጠቀም መሳሪያ ነድፏል። አሁን ክሩዝ ኮንትሮል የምንለው ቴክኖሎጂ አመጣጡ እንደዚህ ነው ::
ሰላማዊ ቀን ተመኘን 🙏
#CruiseControl #CarFacts

ጎማ ከጊዜ ወደ ጊዜ ዋጋው እየጨመረ ነው ብዬ በለቀቅነው ቪድዮ አንዳንድ አለመረዳቶችን አስተውለናል ::
ጎማ በኖርማል ኮንዲሽን ላይ መቀየር ያለባችሁ የፊት ሁለቱን ጎማዎች ነው :: ግን ደግሞ እርጥበታማ ቦታዎች ላይ የምትኖሩ ከሆነ መቀየር ያለባችሁ የሗላ ሁለቱን ጎማዎች ነው :: ይሄ አብዛኞቻችሁ ላይዋጥላችሁ ይችላል ግን በምርምር የተገኘ እውነታ ነው ::
በቪድዮ መልክ ቲክቶክ ላይ ለቅቂያለሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLFQekE7/
ግሩም ከሰአት ተመኘን
#Tire #CarFacts

በጣም ብዙ የትራንስሚሽን አይነቶች አሉ
መኪና ላይ የሚገኙት ወደ 7 የሚጠጉ በደንብ የሚጠጉ ትራንስሚሽኖች አሉ ::
1. ማንዋል ትራንስሚሽን
2. ኢንተለጀንት ማንዋል ትራንስሚሽን
3. አውቶሜትድ ማንዋል ትራንስሚሽን
4. አውቶማቲክ ትራንስሚሽን
5. ኮንትሮል ቫርያብል ትራንስሚሽን
6. ሴሚ አውቶማቲክ ትራንስሚሽን
7. ዱአል ክለች ትራንስሚሽን ናቸው ::
ዱአል ክለች ላይ ብዙ ሰው ከ ᕼyundai Tucson ከአውሮፓ በሚመጡት ላይ ምክንያቱን ተናግርያለሁ ::
ገብታችሁ እዩት ትወዱታላችሁ ::
የቪድዮ ሊንክ ከስር ታገኙታላችሁ ::
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/-Q2cd5zk8Ec
መደገፍ የምትፈልጉ ቪድዮውን VPN ተጠቅማችሁ ብታዩ ይመረጣል ::
ፈታ የምትሉበት ምሽት ተመኘን 🙏
#Transmission

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ያውቃሉ?
ፈጣኑ የሞተር የቅየራ ሰአት የታላቋ ብሪታንያ ሮያል ማሪን መካኒክ በፎርድ መኪና ውስጥ ያለውን ሞተር በ42 ሰከንድ ብቻ መቀየር ችሏል ::
ድንቅ ከሰአት ተመኘን
#CarFacts #Engine
@OnlyAboutCarsEthiopia
ፈጣኑ የሞተር የቅየራ ሰአት የታላቋ ብሪታንያ ሮያል ማሪን መካኒክ በፎርድ መኪና ውስጥ ያለውን ሞተር በ42 ሰከንድ ብቻ መቀየር ችሏል ::
ድንቅ ከሰአት ተመኘን
#CarFacts #Engine
@OnlyAboutCarsEthiopia
Hyundai Kona Electric
ማራቶን ሞተርስ ቅርብ ጊዜ ከሚገጣጥመው ኤሌክትሪክ መኪና Hyundai Ioniq አንድ ገራሚ ኤሌክትሪክ መኪና ጨምረዋል ::
Hyundai Kona
Electric ያልሆነውን ኮና በአካል ሄጄ አንዳንድ ነገር አሳይቻችሁ ነበር ::
በሁለት Electric battery pack አማራጮች የሚገኝ ሲሆን በ 39 እና በ 64 kWh
ከ 303 km እስከ 484 km በአንድ ቻርጅ መጏዝ ይችላሉ ::
ሙሉውን ቪድዮ ቲክቶክ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://vm.tiktok.com/ZMLYJehpM/
ድንቅ ምሽት ተመኘን
#HyundaiKona #Electric

ስለ ሆንዳ የማታውቋቸው 5 ነገሮች
1. ሆንዳ ሲጀምር የጀመረው መኪና በማምረት አልነበረም :: የጀመሩት ሞተር ሳይክል በማምረት ነበር ::
2. ሆንዳ ከመኪና እና ከሞተር ሳይክሎች በተጨማሪ ብዙ ነገሮችን ያመርታል ::
3. ሆንዳ የመጀመሪያውን Four wheel drive መኪና አምርቶ የሸጠ ካምፓኒ ነው በ 1987 :: Honda prelude
4. የ 1997 Honda Accordn ለ 14 አመት በመንዳት ከ 1.6 ሚሊየን ኪሎሜትር በላይ በመሄድ ሪከርድ ይዟል :: ይህንንም በማየት Honda ካምፓኒ በ 2012 አዲስ ሞዴል በስጦታ ለደንበኛቸው ሰተዋል ::
5. Honda civic የመጀመሪያው ጀነሬሽን በሊትር ከ 17 ኪሎሜትር በላይ ይሄድ ነበር :: አሁንም ድረስ በተመጣጣኝ ዋጋ ልታገኙት የምትችሉት እና ነዳጅ ቆጣቢ መኪና ነው ::
ሙሉውን ቪድዮ YouTube ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/NiDX3qNtJt8
መልካም እሁድ ተመኘን
#Honda #CarFacts