Telegram Web Link
በዝናብ ኤሌክትሪክ መኪናችንን ቻርጅ ብናደርግ ምን ይፈጠራል?


በተለይ ደግሞ አሁን ክረምትም ስለሆነ ኤሌክትሪክ መኪኖችን የሚጠቀሙ ሰዎች የሚጠይቁት ጥያቄ ነው ::

መልሱ ግን ዝናብ ላይ ቻርጅ ቢያደርጉት ምንም አይሆንም :: ይህ ማለት ግን ኤሌክትሪክ መኪና ሁለት ጫፍ ሲኖረው አንደኛው ከቤታችን የሚመጣው ሶኬት ላይ የሚሰካው ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ መኪናችን ላይ የሚሰካው ነው :: ከቤታችን የሚመጣው መስመር የሚሰካበት ቦታ ላይ ውሀ እንዳይገባ ማድረግ ይኖርብናል :: በመኪናው በኩል የሚሰካውን ላይ ግን ውሀ ቢያገኘው ምንም መኪናችን ላይ የሚፈጥረው ችግር አይኖርም ::

መኪናችሁን ያለኮሚሽን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ቻናል መጎብኘት እና ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ::

#electric
@OnlyAboutCarsEthiopia
በሊትር 26 ኪሎሜትር የሚጟዘው የ BYD ሀይብሪድ መኪና

2024 BYD Seagull Review

በአንድ ቻርጅ 1245 ኪሎሜትር መጟዝ የሚችለው ይህ ሀይብሪድ መኪና ለኤሌክትሪኩ ሁለት የተለያዩ የብሌድ ባትሪ አማራጮች ማለትም በ 8 እና በ 18 Kwh ባትሪ ፓክ ይመጣል :: በኤሌክትሪኩ ብቻ በቻርጅ እስከ 120 ኪሎሜትር ይሄዳል :: አብዛኛው ነገር ከ BYD Seagull ኤሌክትሪክ መኪና ጋር ተመሳሳይ ሲሆን ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::
ሙሉ ሪቪው በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/y2iA9_KEM90

ይህንን መኪና እንድንቀርፅ የፈቀዱልን KNC Auto Car Sales እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::
መኪናዎቹን መግዛት ካሰባችሁ ከስር በምታገኙት ስልክ ኮንታክት አድርጉን ::
ስልክ - 0991157053

#BYD #QinPlus
@OnlyAboutCarsEthiopia
#Ad

ከ 450,000 በላይ ወርሀዊ ተመልካች ያለው ቻናል ላይ መኪናዎን ያስተዋውቁ

ይህ ያሳለፍነው ወር የሁሌመኪና ተመልካች ቁጥር ነው :: ከፍተኛው ቁጥር 26,400 ሲሆን ይህም ገና 6 ወር ላልሞላው ድርጅት በጣም ትልቅ ቁጥር ነው :: ይህንንም አስመልክተን Giveaway እና የተለያዩ ስጦታዎችን በቅርቡ የምንሸልም ይሆናል :: መኪና እየፈለጉ ላሉ ጟደኞቻችሁ እና ቤተሰቦቻችሁ ይህንን ቻናል ሼር አድርጉላቸው :: እንዲሁም መኪኖቻችሁን በሁሌመኪና በማስተዋወቅ መሸጥ ትችላላችሁ ::
ቴሌግራም ላይ @Hulemekinaadmin ላይ የመኪኖቻችሁን ፎቶ (እስከ 10 ፎቶዎችን) በመላክ 300 ብር ብቻ ቴሌብር ላይ በመክፈል መሸጥ ትችላላችሁ ::

@hulemekina
#Ad

ለመኪናዎ አሪፍ ዳሽካም ከ
Ethio DASHCAM

- ሁለት ካሜራ ያለው
- 4 ኢንች ተች እስክሪን
- 1080 Full Hd Quality ያለው የፊት ካሜራ
- 720 ካሜራ የውስጥ ካሜራ ያለው
- 4G SIM Card
- 2 GB RAM
- SD Card ማስገቢያ ከ 16GB እስከ 128GB ይቀበላል
- የምሽት እይታ Night vision ያለው
- Android System (Ride, Feres, Yango, Youtube, Tiktok እና Instagram አፕሊኬሽኖችን መጫን ትችላላችሁ)
- ማንኛውም ግጭት መኪናችሁ ላይ ሲደርስ እሱን ብቻ ለይቶ ቪዲዮውን ያስቀምጠዋል
- የሴፍቲ ፊቸሮችም ስላሉት መኪናችሁን ከአደጋ ይከላከላል
- GPS የተካተተበት
- ለማንኛውም መኪና ይሆናል


ከ 16,000 ብር ጀምሮ

ስልክ - +251909459999
አድራሻ - መገናኛ ግሬስ ሞል 3ኛ ፎቅ
Ethio Dashcam
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.55 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2020 Hyundai Starex 5.8 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7.3 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.8 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 14.5 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.5 ሚሊየን ብር
BYD e2 grey 3.6-3.7 ሚሊየን ብር
Neta U 3.85 ሚሊየን ብር
2022 Honda ens1 4.55 ሚሊየን ብር
Chery Icar 5.3 ሚሊየን ብር
Kia ev5 5.5 ሚሊየን ብር
Kia ev5 Long Range (720km) 6.4 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x FWD 5.5-6.5 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x የአውሮፓ 8 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x በ Franco Valuta 5.9 ሚሊየን ብር
VW Id6 2024 6.7-7.5 ሚሊየን ብር
VW Id4 2024 6.9 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure + 5.25 ሚሊየን ብር
Mercedes EQC 13 ሚሊየን ብር

የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት አሪፉ ብለን ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን በየጊዜው ዋጋቸው ሊለያይ ስለሚችል መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::
ከተማችን ላይ ከ 700 ኪሎሜትር በላይ በአንድ ቻርጅ መጟዝ የሚችለው ኤሌክትሪ መኪና

2024 Kia EV5

Tesla Model Y ሊወዳደር ይችላል ብዬ ያሰብኩት መኪና ነው ::

3 አሪፍ ኤሌክትሪክ መኪና የሚያደርጉት ምክንያቶች

1. የ BYD ባትሪ ስለሚጠቀም የእነሱን ዋጋ በ 50% በመቀነሳቸው ምክንያት የመኪናው ዋጋም የተሻለ እንዲሆን አድርጎታል ::
2. የሚጠቀመው የ Lithium iron phosphate ባትሪ ነው ::
ይህም በሙቀት እና በቅዝቃዜ ጊዜ የኪሎሜትር ሬንጅ ለውጥ እንዳይኖረው ያደርገዋል ::
እሱ ብቻ ሳይሆን የባትሪ energy density በ 15% የተሻለ ነው ::
እንዲሁም እስከ 350 kw ቻርጀርም መቀበል ይችላል ::

3. የሚሄደው የኪሎሜትር ሬንጅ ነው ::
በ 64 እና በ 88 Kwh የባትሪ አማራጭ ሲቀርቡ በ 64ቱ 530 ኪሎሜትር እና 720 ኪሎሜትር ደግሞ በ Long range ሞዴሉ ነው ::
መኪኖቹን መግዛት ካሰባችሁ የ Short Range ሞዴሉ በ 5.5 ሚሊየን ብር እና የ Long Range ወይም 720 ኪሎሜትር የሚጟዘው ደግሞ በ 6.4 ሚሊየን ብር እኛ ጋር ታገኛላችሁ :: ተጨማሪ መረጃዎችን በ 0991157053 ላይ ታገኛላችሁ :: የሚሸጥ መኪናችሁን በ @hulemekina ላይ ለኮሚሽን ምንም ተጨማሪ ብር ሳትከፍሉ አስተዋውቃችሁ መሸጥ ትችላላችሁ ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
ከሁለቱ የቱን ትመርጣላችሁ?
Anonymous Poll
57%
Tesla Model Y
43%
Kia EV5
ይህ መኪና ምን እንደሆነ እስኪ ገምቱ?

መኪናውን ሪቪው እንድናደርግ የሰጡን @afrolink_motor ሲሆኑ ነገ ማታ ሪቪውን የምንለቅ ይሆናል :: መኪናችሁን መሸጥ ካሰባችሁ @hulemekina ላይ አስተዋውቃችሁ ያለ ኮሚሽን መሸጥ ትችላላችሁ ::
በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው የ Toyota ሀይብሪድ መኪና

2024 Toyota FrontLander

በሊትር 22 ኪሎሜትር የሚጟዘው ይህ ሀይብሪድ መኪና ከ Toyota Corolla Cross ጋር ተመሳሳይ ዲዛይን ኖሮት በሳይዝ ትንሽ ተለቅ ይላል እና አንዳንድ የተሻሉ ፊቸሮች አሉት :: በ 2 ሊትር የሞተር አማራጭ ብቻ ሲገኝ 196 የፈረስ ጉልበትም አለው :: ዘመናዊ የምትሉት መኪኖች ላይ ያሉት ፊቸሮች ማለትም Lane Keeping assist, automatic emergency breaking በተለይ በጣም የገረመኝ የፊት የጎን እና የጀርባ Airbag እንዲሁም Adaptive Cruise Control ነው ያለው ::

ሙሉ ሪቪው በዝርዝር ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ
👇🏽👇🏽👇🏽

https://youtu.be/y5vQBch0j7o

ይህንን መኪና እንድንቀርፅ የፈቀዱልን @Afrolink_Motor እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ::
መኪናዎቹን መግዛት ካሰባችሁ ከስር በምታገኙት ስልክ አፍሮሊንክ ብላችሁ ደውሉላቸው ::
ስልክ - 0926176799

#Toyota #FrontLander
@OnlyAboutCarsEthiopia
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽
Only About Cars Ethiopia
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.55 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2022 Ford Ranger XLT DoubleCab 10 ሚሊየን ብር
Hyundai SantaFe 11 ሚሊየን ብር
Toyota Highlander 13.2 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር
Toyota Fortuner 16 ሚሊየን ብር
Toyota LandCruiser 300 Series VX 28 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Hyundai Avante hybrid 5.7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7.3 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus champion hybrid 8 ሚሊየን ብር
BYD Frigate hybrid 9.3 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 14.5 ሚሊየን ብር
Toyota Grand Highlander hybrid 23 ሚሊየን ብር
Toyota Sequoia hybrid 38 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.5 ሚሊየን ብር
BYD seagull በባንክ (50/50) 2.8 ሚሊየን ብር
BYD e2 grey 3.6-3.7 ሚሊየን ብር
Neta U 3.85 ሚሊየን ብር
2022 Honda ens1 4.55 ሚሊየን ብር
Chery Icar 4.9 ሚሊየን ብር
Kia ev5 5.5 ሚሊየን ብር
Kia ev5 Long Range (720km) 6.4 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x FWD 5.5-6.5 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x የአውሮፓ 8 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x በ ተመላሽ 5.9 ሚሊየን ብር
VW Id6 2024 5.8 ሚሊየን ብር
BYD Song plus Champion 6.1 ሚሊየን ብር
Mercedes EQC 10.5 ሚሊየን ብር

የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት በተሻለ ዋጋ ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን ይህ የዚህ ሳምንት ዋጋቸው ነው :: መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::
#News
ቴስላ በ 2025 ሞዴል ዋይ በ 6 ወንበር አማራጭ እንደሚያቀርብ ገለፀ

ቴስላ በቻይና በሚገኘው ፋብሪካ ሞዴል ዋይ በ 6 ወንበር አማራጭ እንደሚያቀርብ የገለፀ ሲሆን ይህም በ 2025 አጋማሽ እንደሚጀምርም አስታውቋል :: እናም መኪናውን የሚያከፋፍሉ ሻጮችም ሽያጭ እንደሚጨምር በመንገር ከወዲሁ እንዲዘጋጁ አሳስባቸዋል ሲል ሮይተርስ ዘግቧል ::

#TodayNews
@OnlyAboutCarsEthiopia
🌼 መልካም አዲስ ዓመት 🌼

ሰላም፣ ፍቅር ፣ደስታ ፣ ምስጋና ፣ ጤንነት ፣ በረከት፣ይቅርታ፣ ቅንነት ፣መትረፍረፍ ፣ስኬት፣መልካም አስተሳሰብ፤ የሞላበት ድንቅ እና ውብ ዓመት ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት!!!🌼🌼🙏

ብዙ የመኪና ውድድር የምናይበት
የመኪናው ኢንደስትሪ የሚስፋፋበት
መኪና ያልገዛችሁ የምትገዙበት
በብዙ የምናተርፍበት አመት ይሁንልን

@OnlyAboutCarsEthiopia
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለነብዩ መሀመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!

@OnlyAboutCarsEthiopia
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽
Only About Cars Ethiopia
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ 👇🏽👇🏽👇🏽
የዚህ ሳምንት የመኪኖች ዋጋ

የነዳጅ መኪኖች

Suzuki Celario 3.25 ሚሊየን ብር
Suzuki Dzire 3.5 ሚሊየን ብር
Suzuki Swift 3.57 ሚሊየን ብር
JeTour X70 plus 4.8 ሚሊየን ብር
2022 Ford Ranger XLT DoubleCab 10 ሚሊየን ብር
Hyundai SantaFe 11 ሚሊየን ብር
Toyota Highlander 13.2 ሚሊየን ብር
Toyota Rav4 14 ሚሊየን ብር
Toyota Fortuner 16 ሚሊየን ብር
Toyota LandCruiser 300 Series VX 28 ሚሊየን ብር

የሀይብሪድ መኪኖች

Suzuki Swift hybrid 4.5 ሚሊየን ብር
Hyundai Avante hybrid 5.7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross china 7 ሚሊየን ብር
Toyota Corolla Cross Taiwan 7.5 ሚሊየን ብር
Toyota CHR hybrid 8 ሚሊየን ብር
BYD Song Plus champion hybrid 7.8 ሚሊየን ብር
BYD Frigate hybrid 9.3 ሚሊየን ብር
Toyota RAV4 plugin hybrid 14.5 ሚሊየን ብር
Toyota Grand Highlander hybrid 23 ሚሊየን ብር
Toyota Sequoia hybrid 38 ሚሊየን ብር

የኤሌክትሪክ መኪኖች ዋጋ

Changan Estar 2 ሚሊየን ብር
BYD seagull 2.6 ሚሊየን ብር
BYD e2 grey 3.7 ሚሊየን ብር
Neta U 4.1 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Up 4.2 ሚሊየን ብር
Toyota Chr 4.6 ሚሊየን ብር
Chery Icar 4.8 ሚሊየን ብር
Neta X 5.2 ሚሊየን ብር
BYD Yuan Plus 5.1-5.3 ሚሊየን ብር
VW Id4 base model 5.3 ሚሊየን ብር
Toyota Bz4x FWD 5.4 ሚሊየን ብር
VW Id4 pure+ 5.6 ሚሊየን ብር
2025 Toyota Bz4x Ultra 6 ሚሊየን ብር
VW ID.7 7.3 ሚሊየን ብር
Mercedes EQE 500 20 ሚሊየን ብር

የተዘረዘሩት የዚህ ሳምንት በተሻለ ዋጋ ያገኘናቸው መኪኖች ከነዋጋቸው ሲሆን ይህ የዚህ ሳምንት ዋጋቸው ነው :: መግዛት የምታስቡትን መኪና በ 0991157053 ላይ በመደወል ተጨማሪ ዝርዝር መረጃ ታገኛላችሁ :: በዝርዝር ደግሞ ማወቅ የምትፈልጉት መኪና ካለ ኮሜንት ላይ ሀሳባችሁን አስቀምጡልን :: ያገለገሉ መኪኖቻችሁን ደግሞ @hulemekina ላይ መሸጥ ትችላላችሁ ::
ለራሴ መግዛት የምፈልገው መኪና... : በጣም የሚመሳሰለው ከመርሴዲስ....

2024 BYD Yuan Up Review

Yuan up compact suv የቦዲ ስታይል ካላቸው መኪኖች ውስጥ የሚመደብ ሲሆን በጣም ያማረ ውጫዊ እና ውስጣዊ ገፅታን የተላበሰ ነው።

በ 70 እና በ 130 kw የኤሌክትሪክ ሞተር ሲኖረው እስከ 174 የፈረስ ጉልበት ማመጨት ያስችለዋል። እንዲሁም በተገጠመለት 45.12 kwh ባትሪ ፓክ በአንድ ቻርጅ ብቻ እስከ 401 ኪሎሜትር ድረስ ይጓዝልናል።

ውስጡ ላይም ከሌዘሬት የተሰሩ ምቹ እስከ 5 ሰው መያዝ የሚችሉ ወንበሮችን፣ መሃል ላይ ደሞ 12.8 ኢንች የሆነ ብዙ የቴክ ፊውቸሮች የተካተቱበት የ ኢንፎቴመንት ስክሪንን አካቶ ይዟል።
ለምን እኔ እንደወደድኩት የትኛውን የመርሴዲስ ሞዴል እንደሚመስል እና ለየት ያሉትን ፊቸሮች ዩትዩብ ላይ ታገኛላችሁ ::

ሙሉ ሪቪው
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://youtu.be/Hw2Gr6n_V7s

ድምፁንም አስተካክለናል ቪዲዮውንም በአዲስ ካሜራ ሞክረን ስለነበር እዩት እና ሀሳባችሁን ንገሩን እንዲሁም እየነዳን ቪዲዮ እንድንሰራ ፈቃደኛ የሆናችሁ በ @yonathandesta ላይ አናግሩን ::

መኪኖቹን መግዛት ካሰባችሁ በ 0926176799 ላይ አፍሮሊንክ ብላችሁ በመደወል ወይም በመስቀል ፍላወር እና በአጎና ሾውሩማቸው በመሄድ ታገኛላችሁ ::

@OnlyAboutCarsEthiopia
2024/09/22 08:53:39
Back to Top
HTML Embed Code: