Telegram Web Link
Forwarded from THE AYA'S (A.A)
አዲስ የዩቱብ ቪድዮ ለቀናል ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ተመልከቱት።
(ሼር እና ሰብስክራይብ ማድረግ አንዳትረሱ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉https://bit.ly/38x9EVw 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇

ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት እንደዚ አይነት ቪድዮ አይቼ አላውቅም ❗️❗️❗️
😱😱😱😱😱😱😱😱😱
ስፔንን ክርስቲያኖች ወሰዷት
አስደናቂ ዶክመንተሪ ፊልም በአማርኛ
😭😭😭😭😭😭😭😭
Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/FQCpmWsQG9U
Forwarded from وبيجوت Tube (La Adry)
አሰላሙ አለይኩም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች❤️ ሰሚራ ነኝ

ዛሬ #ፓለቲካ_በኢስላም እይታ በሚል ርእስ ዙሪያ የተለቀቀ ቪድዬ አለ! ገብታቹ እዩት የዛሬው ኡስታዞቻችን ኡስታዝ #ያሲን_ኑሩ ከ ኡስታዝ #መሀመድ_ፈረጅ ጋር ነው።

...ኡስታዝ #ያሲን ኑሩ ፖለቲካ ከዲን አካል ነው ሲለን ኡስታዝ #መሃመድ ፈረጅ ደሞ ፖለቲካና ዲንን መለየት እንዳለብንና ፖለቲከን ዲን ውስጥ እንደማይካተት ይነግረናል ሙሉ ዝርዝሩን ከራሳቸው አንደት እንስማው...

..በቀጣይ ኒቃብ ግዴታ ወይንስ ሱና በሚል እርዕስ የተዘጋጀ ተወዳጅ ኡስታዞቻችን የተናገሩት ቪዶ አለ የ ዩቱብ ቻናላችንን SUBESCRIBE አድርጋቹ ጠብቁን ሁሌም እንደተለመደው #ሼር ማድረጋችሁንም አትርሱ ለአላህ ብዬ እወዳችኃለው።😘

ሊንኩ ከታች ያገኙታል👇

https://youtu.be/rsSHi09PqgY
Forwarded from የሕሊና እረፍት ({{Ĺáśť śèè}} )
|I{•------» ክፍል አንድ ❶ ልቤን ፍለጋ «------•}I|

ቀልባችን ለምን ይሆን ደርቀት የሚያጠቃው
((((((((❨(((((((((((((((((((((((((((((((((((((((
ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ያላንዳች ረዳት ለፈጠረ የሰው ልጆችን ከፍትወት ጠብታ ላስገኘ የባሮቹን ቀልቦች በጣቶች ውስጥ ላደረገና እንደፈለገው ለሚገለባበጠው እንዲሁም  ቀልባቸው ንፁህ ስለሆነና አሏህን ፈሪ ለሆኑ ባሮች ታላቅ የሆነውን
ጀነተል ፈርዶውስን ላዘጋጀ ። ቀልባቸው ለጠመመ እና አሏህን አማፂ ለሆኑት ደግሞ መራራና አሳማሚ የሆነውን ቅጣት ለደገሰሰው ታላቁ ጌታችን አሏህ (ሱብሃንሁ ታአላ )ላቅ ያለ ምስጋና ይድረሰው ። አሚን
)))❩)))))))))))❩))))))))))))))))))))))))))))))))))
የሰዉን ልጅ ከቀልብ ድርቀትና ወንጀል አላቀዉ ፍፁም ለጌታው ታዛዥ እንዲሆን ሌት ተቀን በጣሩት ታላቁ የእዝነት ነብይ ላይ ስላትና ሰላም ይስፈንባቸው።
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ዛሬ አለማችን ሰላጣችውና የቀድሞ መልካም ትውልዶች ይዘውት የሄዱ እስኪመስለን ልናገኘው ስላልቻልነው ነገር እናወጋለን ። በአሁኑ ሰአት ወንጀል
የማይሰራ ሰው የለም ማለት ጌታውን፣ ነፍሱን እንዲሁም ማህበረሰቡን የሚያስከፋ የለም እንደማለት ሲሆን ከስዎች መካከል ደሰተኛ ሆኖ ወንጀልን የሚፈጽም ፣እየተጠራጠረ ወንጀልን የሚፈጽም ፣እየተከፋና ደስተኛ ሣይሆን ወኝጀልን የሚፈጽም ፣ ተገዶ ወንጅልን የሚፈጽም፣ ባለማወቅ ወንጅልን የሚፈጽም ሰው ምድርን ቢሞላትም ነገር ግን ከወንጀሉ ተጸጽቶ ደስተኛ ሆኖ መኖርን የማይመኝ አንድ ሰው ይኖራል ቢባል አላምንም ። ነገር ግን ብዙ ሰው ደስተኛ ሊያደርገው የሚችልን ተግባር መፈጸም ወንጀልን ከቻለ ሙሉ ለሙሉ መራቅ ካልሆነ ለሰራው ወንጀል ወደ አአሏህ መመለስንይመኛል ። ቢሆንም ግን ለዚህ የሚታደሉት ውስን እጅግ በጣም ጥቂት ናቸዉ። ብዙሃኑ ለዚህ ተግባር ለምን ይሆን ያልታደለው
የግል ጥያቄ ውስጤ ላይ አጫረና <<የቀልብ በሽታ ስላለበት>>ሰል ድምዳሜዬን አስቀመጥኩ ። <<ለዚህ መፍተሔውሰ ምንድን ነው>>
በማለት መልሼ ውስጤን ስጠይቅው
<<ቀልብን ማሳመር >>
የሚል መልሰ አገኘሁ ። ነገር ግን ይህንን ሰል ከልብ ወለዴ እንዳይመስላችሁ ። ታዲያ ከየት ነው ያገኘኸው (ያመጣኸው) ካላችሁኝ ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሃዲሰ ላይ ነቢያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ፦

((አላ ወኢነ ፊ ጀሰዲ ሙድገተን ኢዛ ሰለሃት ሰለሃል ጀሰዲ ኩለሁ ወኢዛ ፈሰደት ፈሰደ ጀሰዲ ኩሉሁ አላ ወሂ የል ቀልቡ ))

አዋጅ በሰዉነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ሥጋ አለች እሷ ከተስተካከለች ሰዉነት በሙሉ ይስተካከላል እሷ ከተበላሽች ሰውነት በሙሉ ይበላሻል አዋጅ ! እሷም ቀልብ ናት ብለዋል ።

አያችሁ ! የአንድ ሰው ማንነቱ ባጠቃላይ በቀልብ ላይ የሚሸከረከር ነው ። ቀልባችን ከማረ ሁሉ ሰውነታችን ያምራል ቀልባችን ከተበላሸ መላ ሰውነታችን ባጠቃላይ ይበላሻል እንደማለት ነው ።

ይቀጥላል

{{ልቤን ፍለጋ ከሚለው መፃፍ የተወሰደ ነው}}
((በ ኡስታዝ አለሏህ መህዲ መፃፍ))

የሕሊና እረፍት
https://www.tg-me.com/yehelinairaft
Channel name was changed to «Jabir Tube❤️»
👇👇👇👇👇👇👇👇

ወላሂ በጣም ነው ያለቀስኩት እንደዚ አይነት ቪድዮ አይቼ አላውቅም ❗️❗️❗️
😱😱😱😱😱😱😱😱😱
ስፔንን ክርስቲያኖች ወሰዷት
አስደናቂ ዶክመንተሪ ፊልም በአማርኛ
😭😭😭😭😭😭😭😭
Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/FQCpmWsQG9U
አሰላሙ አለይኩም ውዶቼ😍 ሰሚራ ነኝ

ይኸው ዛሬ ቃል በገባነው መሰረት አሪፍ ውይይት ይዘንላቹ መተናል። #ኒቃብ መልበስ በሴቶች ሱና ወይስ ግዴታ??

በዚህ ርእስ ዙርያ ሁለት የዲን መሪዎቻችን ይዘንላቹ ቀርበናል ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ከ አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ጋር ነው ሊንኩን ከታች ያገኙታል ።

ዶክተር ሼህ #አቡበከር_ሱለይማን ኒቃብ #ሱና ነው ሲሉን
አቡ አብደላህ (ኢብን ኸይር) ደሞ #ግዴታ ነው ይለናል

ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘

https://youtu.be/Wua7Tv2Bwoc
Watch "የብርሃኑ ጎዳና ልብ አንጠልጣይ ድንቅ ትረካ የነቢዩ ሰአወ ታሪክ ክፍል 1 ( jabir tube)" on YouTube
https://youtu.be/Jmqq2eo-Gp0
Watch 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

"የብርሃኑ ጎዳና ልብ አንጠልጣይ ድንቅ ትረካ የነቢዩ ሰአወ ታሪክ ክፍል 1 ( jabir tube)" on YouTube
https://youtu.be/Jmqq2eo-Gp0
Watch "አቡ ዘር አልጊፋሪይ ልብ መሳጭ ታሪክ ካልሰማችሁት ይቆጫችኋል Jabir Tube" on YouTube
https://youtu.be/sGs6bTBGBUw
Forwarded from وبيجوت Tube (La Adry)
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት ናቹ? 😍 ሰሚራ ነኝ

...ዛሬ ልዩ የሆነ ቪድዬ ይዤላቹ መጥቻለው ብዙዎቻቹ ስጠይቁኝም ነበር ይኸው በጥያቂያቹ መሰረት ይዘንላቹ መተናል ሰሞኑንም በዚ እርእስ ዙርያ እንወያይ እየተባለም ነበር መጨረሻው ባይታወቅም...

የዛሬው እርዕሳችን ስለ ጌታችን አላህ ይሆናል።

#አላህ #ያለ #ቦታ #ያለ #ጌታ #ነው? ወይስ #አላህ #በአካሉም #ከአርሽ #በላይ #ነው? እስቲ ኡስታዞቻችንን ከራሳቸው አንደበት እንስማቸው ከማስረጃ ጋር ይከራከራሉ በቀጣይ የተዘጋጀ ልዩ ቪዶ አለ ካሁኑ SUBSCRIBE አድርጋቹ ተጠባበቁ😘

ኡስታዝ #ኤልያስ አህመድ ከ ዶክተር ሼህ #አቡበከር ሱለይማን ጋር።

ሊንኩ ከታች አለ ሼር ማድረጋችሁንም በፍፁም አትርሱ #SUBSCRIBE #LIKE

https://youtu.be/Ar4U4BsLC-k
Forwarded from THE AYA'S (Yasmina)
ጀንበሯ!!
.
ማታ ላይ ተከናንባ የነበረውን ጨለማ በጨረሯ አሸንፋ በጥዋቱ ብቅ ብላ የአዲሱን ቀን መጀመር ማብሰሯ የዘወትር ተግባሯ ነው። አዲስ ቀን!!! ........አዲስ ነገር ለመስራት ሌላ እድል ተሰጠን የትናንቱን ነገር ትተን ለነገ ማንነታችን መገንቢያ ይሆን ዘንድ ዛሬ ተሰጠን............. ያልወደድነውን ነገር ለመቀየር፣ የተበላሸውን ለማስተካከል ፣ ያለፈውን ትተን ወደፊት እንድንሄድ አዲስ ቀን በጀንበሯ ተበሰርን!!
.
ትናንት አልፏል፣ ነገ ደግሞ አልመጣም ዛሬ ግን እጃችን ላይ ነው ያለው፤ ትናንት ከመባሉ በፊት እንጠቀምበት!!
.
የነገ ምሶሶ ዛሬ ነውና!!!

#ኢክራም_አደም
@Ayas098
👇👇👇❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

ድንቅ ቲላዋ በፈህድ ያሲን ማሻአላህ ሳይልፉ እንዳያልፉ Jabir Tube
https://youtu.be/WvXGe3G6afk
ባላዬ አትለፉት አንብቡት ይጠቅማችኋል አንድ አው 2 ደቂቃ ብቻ ነው ቢወስድ
ﻭَﺃَﻣَّﺎ ﻣَﻦْ ﺃُﻭﺗِﻲَ ﻛِﺘَﺎﺑَﻪُ ﺑِﺸِﻤَﺎﻟِﻪِ ﻓَﻴَﻘُﻮﻝُ ﻳَﺎ ﻟَﻴْﺘَﻨِﻲ ﻟَﻢْ ﺃُﻭﺕَ ﻛِﺘَﺎﺑِﻴَﻪْ
መጽሐፉንም በግራው የተሰጠማ «ዋ ጥፋቴ! ምነው መጽሐፌን ባልተሰጠሁ»
ይላል (suretul al_HAAQQA 25 )
ﻭَﻟَﻢْ ﺃَﺩْﺭِ ﻣَﺎ ﺣِﺴَﺎﺑِﻴَﻪْ
«ምርመራየንም ምን እንደኾነ ባላወቅኩ፡፡(suretul al_Haaqqa 26)
ﻳَﺎ ﻟَﻴْﺘَﻬَﺎ ﻛَﺎﻧَﺖِ ﺍﻟْﻘَﺎﺿِﻴَﺔَ
«እርሷ (ሞት ሕይወቴን) ምነው ፈጻሚ በኾነች፡፡(27)
ﻣَﺎ ﺃَﻏْﻨَﻰٰ ﻋَﻨِّﻲ ﻣَﺎﻟِﻴَﻪْ ۜ
«ገንዘቤ ከእኔ ምንንም አላብቃቃኝ፤ (አልጠቀመኝም)፡፡ (28)
ﻫَﻠَﻚَ ﻋَﻨِّﻲ ﺳُﻠْﻄَﺎﻧِﻴَﻪْ
«ኀይሌ ከእኔ ላይ ጠፋ» (ይላል)፡፡(29)
ﺧُﺬُﻭﻩُ ﻓَﻐُﻠُّﻮﻩُ
«ያዙት፤ እሰሩትም፡፡ (30)
ﺛُﻢَّ ﺍﻟْﺠَﺤِﻴﻢَ ﺻَﻠُّﻮﻩُ
«ከዚያም በእሳት ውሰጥ አግቡት፡፡ (31)
ﺛُﻢَّ ﻓِﻲ ﺳِﻠْﺴِﻠَﺔٍ ﺫَﺭْﻋُﻬَﺎ ﺳَﺒْﻌُﻮﻥَ ﺫِﺭَﺍﻋًﺎ ﻓَﺎﺳْﻠُﻜُﻮﻩُ
«ከዚያም ርዝመቷ ሰባ ክንድ በኾነች ሰንሰለት ውስጥ አግቡት፡፡» (32)
ﺇِﻧَّﻪُ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﺎ ﻳُﺆْﻣِﻦُ ﺑِﺎﻟﻠَّﻪِ ﺍﻟْﻌَﻈِﻴﻢِ
እርሱ ታላቅ በኾነው አላህ አያምንም ነበርና፡፡ (33)
ﻭَﻟَﺎ ﻃَﻌَﺎﻡٌ ﺇِﻟَّﺎ ﻣِﻦْ ﻏِﺴْﻠِﻴﻦٍ
ምግብም ከእሳት ሰዎች ቁስል እጣቢ (እዥ) በስተቀር የለውም፡፡ (36)
ﻟَّﺎ ﻳَﺄْﻛُﻠُﻪُ ﺇِﻟَّﺎ ﺍﻟْﺨَﺎﻃِﺌُﻮﻥَ
ኀጢኣተኞች እንጅ ሌላ አይበላውም፤ (ይባላል)፡፡(37)
ﻓَﻠَﺎ ﺃُﻗْﺴِﻢُ ﺑِﻤَﺎ ﺗُﺒْﺼِﺮُﻭﻥَ
በምታዩትም ነገር እምላለሁ፡፡(38)
ﻭَﻣَﺎ ﻟَﺎ ﺗُﺒْﺼِﺮُﻭﻥَ
በማታዩትም ነገር፡፡(39)
....................................................................
እሄ ጉድ ጣጣ እንዳለበት የተገነዘበ / የተገነዘበች አንድንም ነገር
ያለማስረጃ ያለ እውቀት አትዘባርቅም /አይዘባርቅም ሁሌም ብዕሯን/
ብዕሩን ለመልካም ነገር ታውላለች /ያውላል !
ማንንም አትዘልፍም /አይዘልፍም ቁጥብ ነው /ቁጥብ ነች።
ግላዊ ወንጀላችን ሳያንስ ባደባባይ ማንንም ከመዞለም ልንጠነቀቅ
ይገባል ! በየትኛውም ሁኔታ ሶብርን እንላበስ ሀባይቢ!!
ስህተቶቻችንን ሁሉ ለማረም ያለን እድል አሁን ነው ከወዲሁ ወደራሳችን
እንዙር !!
ማሳሰቢያ ማንንም ለመንካት አይደለም "የማንም ወጋኝ አይደለሁም
የሀቅ እንጂ" መካሪም አይደለሁም ገና ምንም ማላውቅ ተመካሪ ነኝ
"አዋቂም ገና ምንም ማላውቅ ሚጢጢት ለመማር ፊጥ ፊጥ ምል ነኝ" ግና
አንዳንድ ነገሮች ድንበር ከማለፍ ራሴንም እናንተንም ለማስታወስ ቢዬ ኖ ደግ
¡¡ !!
በተለይ ውድ እህቶቼ ስወዳችሁ እረጋ እንበል /መጨቃጨቅ አይጠቅመንምና
ሚያጨቃጭቅ ነገር አንፃፍ "ጭቅጭቅ ደግሞ ጊዜን እንደሚያባክን ታውቃላቹ
በዚያ ላይ አንዳንዶች ስሚታዊ ያደርጉንና በስሜት ከኛ ማይጠበቅ ቃልን
እንጠቀማለን !! አያቹ ምን ተጠቀምን ታዲያ?? ለምንፅፈው ነገር እያስተዋልን
ጠይብ ያው ስለምወዳቹ እቺን የሰጠኋችሁ ስቀልድ ኖ
" አሏህ በመልካም ነገር ቢዚ ያድርገን " አሚን



የተለያዩ ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ጆይን ይበሉ👇
2024/09/28 12:14:08
Back to Top
HTML Embed Code: